#ረመዷን
የረመዷን ወር መግቢያ ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ምክንያት ታላቁ የረመዷን ጾም ሀሙስ መጋቢት 14 ይጀምራል።
እንኳን ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ።
ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
#TikvahFamily❤
@tikvahethiopia
የረመዷን ወር መግቢያ ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ምክንያት ታላቁ የረመዷን ጾም ሀሙስ መጋቢት 14 ይጀምራል።
እንኳን ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ።
ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
#TikvahFamily❤
@tikvahethiopia
❤2.64K👍548🙏124🥰95🕊87🤔62😱37😢36👎13
TIKVAH-ETHIOPIA
#ረመዷን የረመዷን ወር መግቢያ ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ምክንያት ታላቁ የረመዷን ጾም ሀሙስ መጋቢት 14 ይጀምራል። እንኳን ለታላቁ የረመዷን ጾም በሰላም አድረሳችሁ። ረመዷን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። #TikvahFamily❤ @tikvahethiopia
#ረመዷን
የታላቁ የረመዷን ወር ጾም ዛሬ መጋቢት 14 አንድ ብሎ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ1444/2015 ዓ.ል የረመዷን ፆም ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የአንድነት ፣ የራህመት ፣ የመተዛዘና የበረከት እንዲሆን ልባዊ ምኞታቸውን ገለፀዋል።

👍897❤190👎114🕊25🙏22🥰8😱1