TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63.2K photos
1.62K videos
218 files
4.39K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update በአማራ ክልል #ሰቆጣ_ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል #በሰላም እንዲጠናቀቅ ከተማ አስተዳደሩ ከወጣቶች ጋር እጅ እና ጓንት ሆኖ ለመስራት ዝግጅት መደረጉን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በሀይሉ መኮንን ገልጸዋል፡፡

Via አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰቆጣ በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የሉዑካን ቡድን ሰቆጣ ከተማ ገባ። የልዑካን ቡድኑ በዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ከተማ የገባው ዛሬ ማምሻውን ነው። ቡድኑ በብሔረሰብ አስተዳደሩ በሚኖረው ቆይታ በነገው ዕለት በከተማው በሚከበረው የሻደይ በዓል ላይ እንደሚታደም ታውቋል። ከበዓሉ ጎን ለጎን ከዞኑ ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ልማትና መልካም አስተዳደርን አስመልክቶ ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1