ለሚመለከተው አካል‼️
የአምና ወይም 2010 #የወርቅ_ሜዳሊያ ተሸላሚ ተመራቂዎች እስካሁን ስኮላርሺፕ እንዳላገኙ ለTIKVAH-ETHIOPIA በላኩት መልዕክት ገልፀዋል። የወርቅ ሜዳሚያ ተሸላሚ ተመራቂዎቹ እንዳሉት፦ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐብይ ቃል በገቡልን መሰረት ውጪ ሀገር scholarship እንደ ሚሰጠን በሁሉም የሚዲያ የተነገረ ነበር። ፕሬዘዳንት ዶክተር #ሙላቱ_ተሾመ በበኩላቸዉ የውጪ ሐገር scholarship ባይሳካ ሐገር ውስጥ ታገኛላቹ ተብለን ነበር። ነገር ግን እስከ አሁን ምንም ነገር የለም። በተለያየ ሚዲያ እንዳገኘን ሲወራ ነበር። በተደጋጋሚ ትምርት ሚኒስቴር Dr. ጥላዬን እና ዶክተር #ሳሙኤልን ብንጠይቅም #መልስ ሊሠጡን አልቻሉም።" ብለዋል። ብዛታቸው 395 አካባቢ እንደሚሆን የተናገሩት ተመራቂዎቹ የሚመለከተው የመንግስት አካል አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!! በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !! @tikvahethiopia
ቪድዮ ፦ ለተሰንበት ግደይ ወርቅ 🇪🇹❤🏅
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን #የወርቅ_ሜዳሊያ አስገኝታለች።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
More : @tikvahethsport
@tikvahethiopia

❤1.95K👍399👏208🙏166🥰159