#AdigratUniversity
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ 414 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የማስፋፊያ ግንባታዎች እያካሔደ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርስቲው የግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ኪደይ ገብረማርያም ለኢዜአ እንዳሉት፣ የፕሮጀክቶቹ ግንባታ ተማሪዎች፣መምህራንና የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ውብና ጽዱ የሆነ አከባቢ እንዲኖራቸው ለማድረግ ነው።
https://telegra.ph/ETH-10-29-4
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ8ኛ ጊዜ 2,576 ተማሪዎቹን እያስመረቀ ይገኛል።
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በትግራይ በነበረው ጦርነት ውድመት ደርሶበት ስለነበር ተማሪዎቹ ቀሪ ትምህርታቸውን በመቐለ ዩንቨርስቲ እንዲያጠቅቁ ተደርጎ ነው ዛሬ እየተመረቁ የሚገኙት።
በሌላ በኩል በቅርቡ ተማሪዎችን ያስመረቀው መቐለ ዩኒቨርስቲ ቀሪ 608 ተመራቂ ተማሪዎችን በ2ተኛ ዙር እያስመረቀ እንደሚገኝ ከኢዜአ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia