TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63.1K photos
1.62K videos
217 files
4.39K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Audio
"ኢህአዴግን #ማን_እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ
"...፣ይኑር አይኑር አላውቅም" አቶ ስብሐት

“ኢህአዴግን #ማን_እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ ናቸው ይህንን ያሉት።

በሌላ በኩል “ኢህአዴግ መኖር ብቻ ሳይሆን አገርንም እየመራ ያለና ለውጥን ወደ ህዝብ አሻግሮ ከህዝብ ድጋፍ የተቸረው ግንባር ነው” ሲሉ የኢህአዴግ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ገልፀዋል።

ተንታኞች እና ተቃዋሚ/ተፎካካሪ ፓርቲዎች ‘አገሪቷን የሚመራት ኃይል ‘የለውጥ ኃይል’ ሲሉ ሲሉ ነው የሚሰሙት እንጂ ‘የኢህአዴግ መንግሥት’ እያሉ አይደለም።

ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia