TIKVAH-ETHIOPIA
#DV2026 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2026 አሸናፊዎች ቅዳሜ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot…
#DV2026
የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) 2026 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።
የ2026 ዲቪ (DV) ሎተሪ ዛሬ ምሽት ይፋ ተደርጓል።
ለዲቪ /DV/ 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ቁጥር ሲሆን ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
" የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው " በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል።
አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያን ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራትን ሁሉ የሚጠቃልል ሲሆን #ኢትዮጵያም አንዷ ናት።
@tikvahethiopia

👏1.31K🙏524❤346😭193😢154💔120😡102🕊66🥰62😱40🤔36