TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63.2K photos
1.62K videos
218 files
4.4K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ሻሸመኔ🕯

ሻሸመኔ ልጆቿን በጉባኤና በጧፍ ማብራት መርሐግብር አስባላች።

ባለፈው ሳምንት መጋቢት 6 ከአርባምንጭ ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ንግስ ሲመለሱ ወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በዴሳ ከተማ አቅራቢያ በደረሰዉ የመኪና አደጋ ህይወታቸው ላለፈ 18 ወጣቶች የጧፍ ማብራት መርሐግብር ተከናውኗል።

መርኃግብሩ በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ደብረ አስቦ አቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን የሟች ቤተሰቦች እና ከአደጋው የተረፉ ወገኖች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በጉባኤና በጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ታስበዋል።

Photo Credit : Closeup Pictures

@tikvahethiopia
😭3.26K💔458🕊228🙏213163😢113🤔27😡24🥰17👏5