TIKVAH-ETHIOPIA
#USElection2024 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ገና ቢሆንም እስካሁን ባሉ ቆጠራዎች ድሉ ወደ ሪፐብሊካኑ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ያጋደለ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። ትራምፕ በሀገሪቱ ወሳኝ ናቸው ከሚባሉ ግዛቶች መካከል የሰሜን ካሮላይና ግዛትን ያሸነፉ ሲሆን ሌላኛዋን ወሳኟን ጆርጂያ ግዛትንም ማሸነፍ ችለዋል። የኢሌክቶራል ውጤትን የሚያሳየው ካርታ ትራምፕ ከ4 ዓመት በፊት ከነበረው በተለየ በአውሮፓውያኑ…
#USElection2024 #Result
ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደሚሆኑ ' ፎክስ ኒውስ ' ጠቁሟል።
ትራምፕ፣ ካማላን ሃሪስን በማሸነፍ ቀጣዩ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ይሆናሉ ሲል አሳውቋል።
አሁን ባለው ውጤት የቀድሞ ፕሬዜዳንት ትራምፕ ዳግም ሀገሪቱን የመምራት እድል ይሰጣቸዋል።
@tikvahethiopia

❤1.69K👏388🙏155😭151😡77🤔35🕊34🥰33😢25😱16
TIKVAH-ETHIOPIA
#USElection2024 #Result ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደሚሆኑ ' ፎክስ ኒውስ ' ጠቁሟል። ትራምፕ፣ ካማላን ሃሪስን በማሸነፍ ቀጣዩ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ይሆናሉ ሲል አሳውቋል። አሁን ባለው ውጤት የቀድሞ ፕሬዜዳንት ትራምፕ ዳግም ሀገሪቱን የመምራት እድል ይሰጣቸዋል። @tikvahethiopia
#USElection2024
የኤልሳልቫዶር ፕሬዜዳንት ማንም ሳይቀድማቸው ከወዲሁ ለዶናልድ ትራምፕ የ ' እንኳን ደስ አልዎት ! ' የደስታ መልዕክት መልዕክት ያስተላለፉ የመጀመሪያው የሀገር መሪ ሆነዋል።
ፕሬዝዳንት ናይብ ቡክሌ ፤ ትራምፕን ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሲሉ ጠርተዋቸው " እንኳን ደስ አለህ ! አምላክ ይባርክህ ፤ ይምራህ " ብለዋቸዋል።
ምንም እንኳን የ2024 የአሜሪካ ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ውጤት ይፋ ባይሆንም አሁን ላይ ባለው የውጤት የበላይነት ዶናልንድ ትራምፕ ፤ ካማላ ሃሪስን በማሸነፍ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት የመሆናቸው ነገር እርግጥ እየሆነ መምጣቱ ተዘግቧል።

👏1.75K❤333😡114🥰82😭65🤔39🕊35🙏30😱19😢13