TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63K photos
1.61K videos
217 files
4.38K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ጥቆማ

ለዩኒቨርስቲ መምህራን የቀረበ የምርምር ስኮላር ጥቆማ።

የFulbright 2026-2027 የአፍሪካ ምርምር ስኮላር ፕሮግራም ይፋ ሆኗል።

ፕሮግራሙ ሁለት አይነት አሰጣጦች ሲኖሩት በመጀመሪያው ፕሮግራም ዶክትሬት የሚጠይቅ (Post-doctoral) ሲሆን ሁለተኛው ፕሮግራም የማስተርስ ድግሪን የሚጠይቅ ነው።

በሁለቱም ፕሮግራሞች ማመልከት የሚችሉት የዩኒቨርስቲ መምህራን (ሌክቸሮች) ናቸው።

የቆይታ ጊዜው እንደ ፕሮግራሙ አይነት ሲለያይ አመልካቾች ከነሐሴ 2026 በኋላ እና ከመጋቢት 2027 በፊት
#በአሜሪካ ተገኝተው ምርምራቸውን መጀመር መቻል አለባቸው።

የዕድሜ እና የፆታ ገደብ እንደሌለው የተገለጸ ሲሆን አመልካቾች ከJuly 31, 2025 በፊት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል።

ይህ ዕድል ሚመለከታችሁ ዝርዝሩን ከኢንባሲው ድረ-ገጽ 👉
https://surl.li/qudtze ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

Via
@Tikvahethmagazine
225🙏63😭36😱14😡14🕊9🤔6🥰4💔3