TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ ዛሬ ቀን 6:00 ላይ ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል፣ መቐለ መደበኛ በረራውን ማድረግ መጀመሩን አሳውቋል። የአየር መንገዱ የኮሙኒኬሽን ባለሙያው አቶ አሸናፊ ዘርዓይ ፤ " ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የአየር ትራንስፖርት ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ላይ በይፋ ጀምሯል " ሲሉ ለኤፍ ቢ ሲ በሰጡት ቃል ተናግረዋል። Credit : ኤፍቢሲ @tikvahethiopia
ፎቶ፦ ከረጅም ወራት በኃላ ዛሬ ረቡዕ ወደ መቐለ የተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ #መደበኛ የመንገደኞች በረራ ።
Photo Credit : ENA
@tikvahethiopia
Photo Credit : ENA
@tikvahethiopia
❤570🕊309👍296👎61🙏20😢17😱11