TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ድራማዊው የዓለም ሀገራት ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ወደ መለያ ምት አመራ። የፈረንሳይ እና አርጀንቲና ጨዋታ ወደ ተጨማሪ ደቂቃ ቢያመራም ጨዋታው #በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በተጨማሪው ደቂቃ አርጀንቲና በ #ሜሲ ጎል መሪነቱን ብትረከብም ፈረንሳይ ያገኘችውን የፍፁም ቅጣት ምት ምባፔ ወደ ጎል በመቀየር ጨዋታ በ3 ለ 3 አቻ ውጤት ወደ መለያ ምት አምርቷል። ይህን ድራማዊ የFIFA ዓለም ሀገራት…
🏆 #አርጀንቲና
አርጀርቲና የFIFA የዓለም ሀገራት ዋንጫን አነሳች።
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የ2018 ዓለም ዋንጫ አሸናፊዎቹን ፈረንሳይን በመለያ ምት በመርታት ሻምፒዮን ሆነዋል።
ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የዓለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።
More : https://tttttt.me/tikvahethsport
@tikvahethiopia

👍2.97K👎481❤400🥰192😢108🙏97🕊33😱20