TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢፍጧር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል። በነገው ዕለት በአዲስ አበባ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመስቀል አደባባይ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርኃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት፡- - ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን - ከወሎ ሰፈር ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎምፒያ…
#ATTENTION
ሁሉም ምዕመናን ወደ ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በኢትዮጵያ-4 ሲመጡ ሊከተሏቸው የሚገቡ ደንቦች የሚከተሉት ናቸው።
1ኛ. ለጸጥታ አካላትና ለበጎ ፍቃድ አስተባባሪዎች #ለፍተሻ ትብብር ማድረግ ይገባል።
2ኛ. የሰላት መስገጃ እና ጥላ ይዘው መምጣት እንዳይዘነጉ።
3ኛ. ለማፍጠሪያ የሚሆንና ሙስሊም እህትና ወንድሞችን በማካፈል ኢፍጣርን ለሌሎች በማጋርት የሚገኘውን አጅር ተቋዳሽ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል። ምግቦቹ እንደ ፦
- ቴምር፣
- ውሃ
- የታሸጉ ምግቦች መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4ኛ. ማንኛውም ለደህንነት አጠራጣሪ ሁኔታዎች ከተመለከቱ ለበጎ ፍቃደኛ አስተባባሪዎችና ለጸጥታ አካላት በአፋጣኝ ማሳወቅ ይገባል።
5ኛ. ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት ዋናው ዓላማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከሌሎች ጋር ኢፍጣርን በማጋራት የሚገኘውን አጅርና ደስታ እንዲያጣጥም ከማስቻል ባሻገር ሙስሊሞች ምንም ዓይነት ልዩነት ሳይገድባቸው ህብር ብሄራዊ አንድነታቸውን በማሳየት ለሃገር ሰላምና ዕድገት በጋራ አላህን የሚማፀኑበት ዝግጅት ስለሆነ ከዝግጅቱ ዓላማ ውጪ ከሆኑ ድርጊቶች በመቆጠብ ኢስላማዊ ስነምግባርን ለሌሎች ዓርኣያ በመሆን ማሳየት ይገባል።
6ኛ. በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተፈናቀሉ ወገኖችን ድጋፍ ስለሚሰበሰብ ከወዲሁ በረመዳን ለተቸገሩ ድጋፍ በማድረግ የሚገኘውን ታላቅ አጅር እንዲሸምቱ ጥሪ ተላልፏል።
7ኛ. የዝግጅቱ አላማ መዓድ መጋራት እንደመሆኑ ከአላሰፈላጊ የምግብ ብክነት በመቆጠብ ምዕመኑ ሃይማኖታዊ ሃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።
8ኛ. ንፅህና የሙስሊም መገለጫ እንደመሆኑ ሁሉም ምዕመን የተጠቀመባቸው እቃዎች በአግባቡ እንዲያስወግዱ።
(ከአዘጋጆቹ ሀላል ፕሮሞሽን እና ነጃሺ በጎ አድራጎት ድርጅት)
ከ5:00 ሰዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች 👇
https://tttttt.me/tikvahethiopia/86345
@tikvahethiopia

❤652😡313🕊32🙏22😭15🥰11👏7😢7😱2