TIKVAH-ETHIOPIA
#Turkiye #UK ተርኪዬ ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ማርች 24 /2022 በፌዴራል መንግስት ለሰብዓዊነት ሲባል የተኩስ አቁም ከታወጀ በኃላ ዳግም ግጭት መቀስቀሱን የሚገልፁ ሪፖርቶችን በሀዘን እና ስጋት ውስጥ ሆና እየተከታተለች እንደምትገኝ ገልፃለች። ሁሉም ወገኖች ግጭት በዘላቂነት እንዲቆም ለማድረግ እና በሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ወደ ንግግር እንዲመለሱ ጋብዛለች። ለዚህ አላማ ደግሞ ሁሉንም…
#UNHCR
ሚሼል ባሽሌት ግጭት እንዲቆም ተማፀኑ።
የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቼሌት በሰጡት መግለጫ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ግጭት መቀስቀሱ እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል።
" ሲቪሎች በቂ ጉዳት ደርሶባቸዋል " ያሉት ባሽሌት አሁን ዳግም ግጭት መቀስቀሱ አስፈላጊ የሆነ ድጋፍ የሚሹ የሰላማዊ ዜጎችን ስቃይ የሚያባብስ ብቻ ነው ብለዋል።
ባሽሌት ፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት (TPLF) አሁን ያለውን ሁኔታ ለማርገብ እንዲሰሩና ግጭቱን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ ተማፅነዋል።
@tikvahethiopia

👍231👎96😢29😱5