TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63K photos
1.61K videos
217 files
4.38K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#COVID19AddisAbaba

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 144 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 40 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 101 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

5 ከፍተኛ የሰው ቁጥር በኮቪድ-19 የተያዘባቸው የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው ፦

• አዲስ ከተማ - 666 ሰዎች
• ቦሌ - 437 ሰዎች
• ጉለሌ - 308 ሰዎች
• ልደታ - 282 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 268 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
👍2
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ወደ 3,000 እየተጠጋ ነው።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረስ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 10 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 88 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

በአዲስ አበባ ያለው የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት ዕለት በፍጥነት እየጨመረ ስለሆነ አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። በተለይ አብዛኞቹ የጉዞ ታሪክና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
1
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,105 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 31 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው የሉም ፣ 2 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 29 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,203 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 98 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 11 ሰዎች ፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 82 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,434 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች (2 የውጭ ዜጎች አሉበት) ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 2 ሰዎች ፣ 19 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 92 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
👍1