"መንገዱ ከለሊት ጀምሮ እንደተዘጋ ነው" - የቲክቫህ አባላት
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በሚወስደው መንገድ ሹፌሮች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል በሚል ምክንያት መንገዱ ከለሊት 9:00 ሰዓት ጀምሮ መዘጋቱን እና አሁንም ድረስ አለመከፈቱን የቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል።
አባላቶቻችን ያሉበትን ሁኔታ በፎቶ አስደግፈው የገለፁ ሲሆን አሁንም በመንገድ ላይ ስለመቆማቸው ገልፀዋል።
በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስበን የምንለዋወጥ ይሆናል።
#GERA
@tikvahethiopia