ጎንደር! ሰጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማርን ለማስጀመር ውይይቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ ተማሪዎች ከተማሪዎች መማክርትና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የመማር ማስተማሩ ቶሎ እንዲጀመር ውይይት በማካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ትናንት ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንዳስታወቀው በተፈጠረው አለመረጋጋት የህይወት፣ የአካል እና የንብረት ጉዳት አልደረሰም ፡፡ ዛሬ ላይ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሙሉ በሙሉ ተረጋግቷል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አንድ ናት ኢትዮጵያ አንድ ናት
ማንም አይበትናት
አንድ ነን ህዝቦቿ አንድ ነን
ማንም አይነጥለን።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማንም አይበትናት
አንድ ነን ህዝቦቿ አንድ ነን
ማንም አይነጥለን።
💚💛❤️ሰላም እደሩ💚💛❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነቀምት! በነቀምት ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጨለንቆ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በጠፋው የኢትዮጵያዊያን ወገኖች ህይወት ማዘናቸውን ገልፀዋል።
በርካታ የከተማው ነዋሪም አደባባይ ወጥቶ ለየት ባለ እና ስላማዊ በሆነ መንገድ ሀዘኑን ገልጿል።
ምንጭ፦ ሞ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በርካታ የከተማው ነዋሪም አደባባይ ወጥቶ ለየት ባለ እና ስላማዊ በሆነ መንገድ ሀዘኑን ገልጿል።
ምንጭ፦ ሞ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር! በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪና ቴዎድሮስ ግቢዎች የነበረው የጸጥታ ችግር ሁኔታ እየተሻሻለ ነው፡፡የመማር ማስተማሩ ሂደት ግን አልተጀመረም፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህርዳር! የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዘንዘልማ ግቢ ከተማሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ቅድሚያ ለትምህርታቸው ትኩረት እንዲሰጡ አባቶጥ ጠይቀዋል፡፡
ምንጭ፦ አ.ብ.መ.ድ
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አ.ብ.መ.ድ
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
አደማ ASTU! በዛሬው ዕለት በአ.ሥ.ቴ.ዩ የመማር ማስተር ስራ መቋረጡ ተሰምቷል። ትላንት ለሊት የተለያዩ በራሪ ወረቀቶች ሲበተኑ ማደራቸውን ተማሪዎች ገልፀዋል። በርካታ ተማሪዎችም ፈርተው ወደ ክፍል ሳይገቡ ቀርተዋል።
ምንጭ፦ አ(አዳማ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አ(አዳማ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
👍1
አምቦ! ጥብቅ ማስታወቂያ!
ማንኛውም ተማሪ በጤና እክል ምክንያት ወደ ህክምና ለመሄድ ካልሆነ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ጥዋቱ 12 ሰአት ማንኛውንም አይነት እንቅስቃሴ በግቢ እንዳያደርግ ታዟል። ላይብረሪን ጨምሮ መዝናኛ አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ዝግ ይሆናሉ።
ተጨማሪውን ከላይ ያንብቡ..
ምንጭ፦ኤ
@tsegabwolde

አዳማ ASTU! ጥብቅ አስቸኳይ ማስታወቂያ!
ማንኛውም ተማሪ ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በማደሪያው ክፍል"ብቻ"መቆየት እንዳለበት እና በግቢ ውስጥ መንቀሳቀስ ፈፅሞ የማይቻል መሆኑን የአ.ሳ.ቴ.ዩ አስታውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያወጣውን ማስታወቂያ ከላይ ያንብቡ...
ምንጭ፦የASTU ተማሪዎች

ጅማ JiT! የጅማ ሳንይስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ጨለንቆን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ምግባቸውን ትተው በመውጣት ሀዘናቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ በወገኖች ሞት የተሰማቸው ሀዘን ጥልቅ መሆኑን ገልፀዋል።
ምንጭ፦ ደ.ጅማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ደ.ጅማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህርዳር! የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በሮች ተከፍተዋል።
ከታህሳስ 2/2010 ዓ/ም ጀምሮ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በዘንዘልማና ፔዳ ግቢ ተፈጥሮ በነበረው ጊዜያዊ አለመረጋጋት የተማሪዎች መውጫ በሮች ተዘግተው ነበር፡፡ ይህም የሆነው ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል እንደሆነ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ማተቤ ታፈረ ለአ.ብ.መ.ድ ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ማተቤ ታፈረ እንደገለፁት ‹‹ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጋር ውይይት አድርገን ግቢዎቹ ወደ ቀደመ ሰላማቸው እየተመለሱ ነው፡፡ በቀጣይም ትምህርት ለመጀመር በሚያስችልበት ዙሪያ ትኩረት በመስጠት እንሰራለን›› ብለዋል፡፡
ምንጭ፦ አ.ብ.መ.ድ
በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረው አለመረጋጋት ግቢውን ለቀው የወጡ በርካታ ተማሪዎች ዛሬም ያልተመለሱ አሉ።

እጅግ በጣም ይቅርታ! በሀገሪቱ ውስጥ ያለው የኔትዎርክ ችግር መረጃዎችን በተገቢው ፍጥነት እንዳላደርሳችሁ አድርጎኛል።
ጥረቴን ቀጥላለሁ...
@tswgabwolde
ጥረቴን ቀጥላለሁ...
@tswgabwolde
ሊቢያ! ድሕነትን ሸሽተው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ መንገድ የገቡት ኢትዮጵያውያን በሊቢያ የቀውስ ወጥመድ ውስጥ ወድቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ እንደሚሉት በሊቢያ በሰደፍ ጭምር ይደበደባሉ፣ ገንዘባቸውን ይዘረፋሉ
ለእስርም ይዳረጋሉ።
የኢትዮጵያ መንግስት በሊቢያ ያሉ ዜጎችን ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰረ እንደሆነ ይታወቃል።
ምንጭ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለእስርም ይዳረጋሉ።
የኢትዮጵያ መንግስት በሊቢያ ያሉ ዜጎችን ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰረ እንደሆነ ይታወቃል።
ምንጭ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፍርድ! ኢትዮጵያዊው የጦር ወንጀለኛ እሸቱ ዓለሙ በኒዘርላንድ ፍርድ ቤት የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡
በቀድሞው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሁለማሪያም ስር ያገለግሉ የነበሩት አቶ እሸቱ ዓለሙ በፈጸሙት የጦር ወንጀል ነው በኔዘርላንድ የሚገኘው የጦር ፍርድ ቤት (አይሲሲ) እድሜ ልክ እስራት ያስተላለፈው፡፡
አቶ እሽቱ አለሙ የፈጸማቸው ወንጀሎች በአንድ መቶገጾች ተጠርዞ በጽሁፍ የቀረበ ሲሆን የተከሰስኩበትን 4 አይነት ክሶችን አልፈጸምኩም በማለት ክሶችን ውድቅ ያደረገሲሆንበክሱ ውስጥ321ተጎጅ የነበሩ ሰዎች ስም ተካቷል፡፡
ብዙዎቹም የሁለተኛደረጃ ተማሪዎች መሆናቸው ተብራርቷል፡፡ እኔ በኩሌ እንዲህ አይነት ትዕዛዞችን አልሰጠሁም ጉዳዩንም አላውቀውም ሲል አቶ እሸቱ ዓለሙ አስተባብሏል፡፡
የ63 ዓመቱ እሽቱ አለሙ በኢትዮጵያ በነበረው የቀይ ሽብር ዘመቻ ላይ 75 ሰዎችን ትዕዛዝ በመስጠት እንዲገደሉ አድርጓል ብሏል ፍርድ ቤቱ፡፡
በኔዘርላንድ ሄግ ላይ የሚገኘው ፍርድ ቤት ግለሰቡ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል ብሏል፡፡
ምንጭ፦ A.M.A

#ኢትዮጵያ ውስጥ በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎችና በተለያዩ ቦታዎች ግጮቶች እንደሚካሄዱ የሚሰማው ወሬ በተለይም ብሄር ተኮር መሆናቸው እጅግ ያሳስባል። ይህም በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮምያ ክልል መካከል የተካሄዱትን ብዙ ሞትና ውድመት ያስከተሉትን ግጭቶች ያካትታል ይላል - የአውሮፓ የውጭ ጉዳይ አገልግሎት ቃል አቀባይ ያወጣው መግለጫ። የአውሮፓ ሕብረት ለሰለብዎቹ ቤተሰቦች ሃዘኑን ገልጿል፡፡
በሁሉም ዓይነት ግጭቶች ነፃ ምርመራ እንዲካሄድ ያስፈልጋል። የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጉዳዩን የሚመረምር ግብር ኃይል መመስረታቸው መልካም ነው፣ ክልላዊና ፌደራላዊ የፖሊስ ኃይሎች የሁሉም ዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅ መቆጠብ ይኖርባቸዋል - ሲልም መግለጫው ጥሪ አቅርቧል።
ችግሩ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ በሕገ መንግሥቱ የሰፈረው የግጭት አፈታት ዘዴ በፍጥነት እንዲተገበር ያስፈልጋል። ሕዝቡ የሚያቀርበው እሮሮ በሰላማዊ መንገድና ገንቢ በሆነ አያዝ መፍትሄ ሊያገኝ የሚችለው ከባለድርሻዎች ጋር አካታች የሆነ ፖለቲካዊ ንግግር በማድረግ ብቻ ነው፣ ሲል የአውሮፓው የውጭ ጉዳይ አገልግሎት መግለጫ መክሯል።

ተማሪዎች ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ።
ሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግንባታ ላይ በርካታ ስራዎችን ብትሰራም በእርስ በርስ ግንኙነት ወደ ግጭት የመግባት እድላቸው እየጨመረ መጥቷል ይላሉ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ባዘጋጀው የምሁራን መድረክ ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች።
የመድረኩ ተሳታፊ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው‹‹ እውነት የባህል ልውውጥ ያደርጋሉ ወይ? ይቻቻላሉ ወይ? አንዱ ያneዱን ባህል ማህበራዊ እሴት ያከብራል? ይጋራል ወይ? ብለን ስናስብ አልሆነም፡፡ ይህም ነው አንደኛው የግጭቱ መንስኤ፡፡ያ ደግሞ የፖለቲካው ነጸብራቅ ነው›› ብለዋል፡፡
ተማሪዎቹ ሙሉ በሙሉ በብሄር ፖለቲካው ተውጠዋል፡፡ የሁለት ሰዎች ጸብ እንኳን ወደ ብሄር ነው የሚሄደው፡፡ስለ ሰዎቹ መጎዳት ሳይሆን ብሄርን ነው ትኩረት የሚሰጡት ሲሉም ገልጸዋል ረዳት ፕሮፌሰር አበባው ፡፡
ሌላው የመድረኩ ተሳታፊ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ‹‹ ዲንጋይ የሚወራወሩት መተንፈሻ ወይም የሚጽፉበት ስሌለለ ነው፡፡ የሚተነፍሱበት ጆርናል ካለ ሀሳቦቻቸውንና ቁጣቸውን ይገልጹበት ነበር ብለዋል፡፡
ከመቻቻል ወደ መገናዘብ ፣ከብሄር ወደ ዜግነት የሚል ውይይት ያስፈልጋልም ብለዋል፡፡
የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ውብሸት ሙላት በሰጡት ሀሳብም ‹‹እውነት ማውራት መቻል አለብን፡፡ ህጉ የሚለውን እንጂ ፓርቲ የሚለውን መሆን የለበትም›› ብለዋል፡፡
በተቋሞቻችን ያሉ ተማሪዎች እነዚህን በጋራ የመኖር እሴቶች አዳብረው የሚወጡባቸው ተቋማት እንደመሆናቸው መጠን ያ እንዲሆን የሰራነው ስራ ብዙ አይደለም፡፡ ልዩነት ላይ ነው የበለጠ ስንሰራ የነበርነው ያሉት ደግሞ የጋዜጠኝነት እና ተግባቦት መምህር የሆኑት አሰማኽኝ አስረሰ ናቸው፡፡
ተማሪዎቹ ብሄር ተኮር እሳቤን እያሳደጉ መምጣታቸው ለግጭት እየተዳረጉም ነው ይላሉ ምሁራኑ፡፡
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ተሾመ እንዳሉትም‹‹ ለምድን ነው የሁለት ሰዎች ጸብ የብሄር ጸብ የሚደረገው ብለን ስናስብ ይኽው የብሄር ተኮር ስራው ነው፡፡
ምሁራኑ እንዳሉትም በተማሪዎች የሚነሱ ጥያቄዎች በፍጥነት ምላሽ ማግኘት አለባቸው፡፡ የህበረተሰቡ ጥያቄ አሟቸው ሊመልሱለትም ያስፈልጋል ነው ያሉት፡፡

ሪፖርተር! አሥራ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ማስተማር ጀመሩ ተባለ።
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ብሔር ተኮር ግጭት ከተከሰተ በኋላ የማስተማር ሥራቸውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አቋርጠው ከነበሩ 19 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፣ 16 ያህሉ ማስተማር መጀመራቸው ታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ሰኞ ታህሳስ 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት ከአምቦ፣ ከመቱና ከወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ
በሙሉ ወይም በከፊል የማስተማር ሥራ ተጀምሯል፡፡
ዓርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ብሔር ተኮር ግጭት ተቀስቅሶ የአንድ ተማሪ ሕይወት እንዳለፈ ሪፖርተር መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከከባድ እስከ ቀላል ግጭቶች ተከስተው በአጠቃላይ የአራት ተማሪ ሕይወት መጥፋቱም አይዘነጋም፡፡
በዩኒቨርሲቲዎች በተከሰተው ግጭት ሳቢያ የፌዴራል የፀጥታ አካላት ገብተው ችግሩን ለማረጋጋትና የመማር ማስተማር ሥራውን ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ ቢሆንም በአምቦ፣ በመቱና በወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ማስተማር እንዳልተጀመረ ወ/ሮ ሐረጓ ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ማስተማር ሥራቸው እንዲገቡ ከተማሪዎች ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑንም አክለው ገልጸዋል፡፡
በወልዲያ፣ በአዲግራትና በሐረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ያለው የማስተማር ሥራ ሙሉ በሙሉ እንዳልተጀመረ የሪፖርተር ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በተለይ በወልዲያና በአዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ማስተማር ያልተጀመረባቸው ኮሌጆችና የትምህርት ዓይነቶች እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡
ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡ ተጥሎ የነበረው ገደብ ከአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መነሳቱም ታውቋል፡፡ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሥራ ሙሉ በሙሉ ካለመጀመሩም በላይ፣ ተማሪዎች ከግቢ መውጣት አይችሉም፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ታህሳስ 9 እና 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ከዩኒቨርሲቲው አመራር ጋር አድርገውት በነበረው ውይይት፣ ከግቢ መውጣት እንዲችሉና የተለያዩ ጥያቄዎችን ማንሳታቸው ታውቋል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ያለው አባተ ከተማሪዎች ጋር ማክሰኞ ታኅሳስ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. መወያየታቸው ታውቋል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከአራት መቶ በላይ የሚሆኑ ከአምቦ፣ ከመቱና ከወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲ እንዲቀይርላቸው ጥያቄ ማቅረባቸው ታውቋል፡፡
ተማሪዎቹ ማደሪያ ቤትና መመገቢያ ገንዘብ የሌላቸው መሆኑን ለትምህርት ሚኒስቴር ገልጸው፣ ለአራት ቀናት ያህል ላምበረት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ቻይና ኮሌጅ እንዲቆዩ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ ከሰኞ ታህሳስ 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ከኮሌጁ ውጡ እንደተባሉና ምግብና መጠለያ ከአሁን በኋላ አታገኙም መባላቸውን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ በዕለቱ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ሄደው ቢያመለክቱም፣ መኪና ይዘጋጅላችሁና ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻችሁ እናድርሳችሁ የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡
ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ለመሄድ ፍላጎት እንደሌላቸው ለትምህርት ሚኒስቴር መግለጻቸውን አስረድተዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ካልፈለጋችሁ ወደ ቤተሰቦቻችሁ መሄድ ትችላላችሁ የሚል ምላሽ እንደሰጣቸው ገልጸዋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ወ/ሮ ሐረጓ በሰጡት ምላሽ፣ ‹‹ውጡ ተብለናል የሚለው እውነት ነው፡፡ አሁን ያሉት ተማሪዎች ቀድመው ወደ ተመደቡበት ተቋም እንዲሄዱ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ ቀደም ሲል ሲማሩበት በነበረው ተቋም ላይ ጥበቃ ስለሚደረግላቸውና ሌላ አማራጭ ስለሌለ መሄድ ነው ያለባቸው፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ምንጭ፦ ሪፖርተር

የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ! በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚታዩ ግጭቶች ያስከተሏቸዉ የሕይወት መጥፋት እና መፈናቀል የዜጎችን ትኩረት ከሳበ ዉሎ አድሯል።
ማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃኑ ዛሬም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ሳይቀሩ ለተቃዉሞ አደባባይ መዉጣታቸዉን ይጠቁመዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃኑ ዛሬም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ሳይቀሩ ለተቃዉሞ አደባባይ መዉጣታቸዉን ይጠቁመዋል።
ምንጭ ፦ ዶቼ ቬለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኦሮሚያ ክልል ግድያና የተቃውሞ ሰልፍ በየቀኑ እየተሰማ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በሐዊ ጉዲና ዳሮ ለቡ ወረዳዎች ውስጥ በሁለት ቀናት እስካሁን የ61 ሰው ሕይወት ጠፍቷል። ከ800 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል ከ14 ሺሕ በላይ ሰዎች ከቀያቸው መሰደዳቸውን የዞኑ ባለስልጣናት ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ! የኦሮሚያ ክልል ግጭቱ የተፈጠረው የሶማሌ ልዩ ኃይል ፖሊስ ድንበሩን አልፎ በጀመረው ጦርነት መክኒያት የተፈጠረ ነው ሲል የሶማሌ ክልል ደግሞ ጅምላ ጭፍጨፋ ነው ብሎታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝም በጅምላ የተፈፀመ ግድያ ነው ብለውታል።
የኦፌኮው አቶ ሙላቱ ገመቹ በበኩላቸው ሁሉም ነገር የተፈፀመው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመሩት ሀገር ውስጥ ነው ለዚህ ኃላፊነቱን መውሰድ ያለበት እርሳቸው የሚመሩት መንግስት ነው ብለዋል።
በሌላ በኩል በቄለም ወለጋ ዞን በደንቢ ዶሎ ከተማ፣ በኢሊባቦር ዞን በመቱ ከተማ ግድያ ይቁም የሚሉና በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት የሚቃወሙ ተቃውሞዎች እየተካሄዱ መሆኑን ነዋሪዎችና የዞን ባልሥልጣናት ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopi

ፓርላማው! በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ቡሌ ሆራን ወክለዉ ፓርላማ የሚገኙት አቶ ቦነያ ኡዴሳ እና ባልደረቦቻቸው ጠቅላይ ሚኒሥትሩን "የሰዉ ግድያ ለምን አልቆመም? ለምን አልቆመም? ለምን አላስቆማችሁም?" ሲሉ
ሊሞግቷቸው ጠርተዋቸዋል።
ሙሉውን የዶቼ ቨለ ዘገባ ከድረገፁ ላይ ያንብቡ...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
http://www.dw.com/am/ጠ-ሚ-ኃይለማርያም-እና-የፓርላማ-አባላት-ጥያቄ/a-41879336

Deutsche Welle
ጠ/ሚ ኃይለማርያም እና የፓርላማ አባላት ጥያቄ
ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን የተከሰተዉ የፖለቲካ ቀዉስ ለብዙዎች ሕይወት መጥፋትና መቁሰል፣ ለሺህዎች መፈናቀል እና ንብረት መዉደም፣ እንዲሁም ለማኅበራዊ መስተጋብር እና ለመማር ማስተማር ሂደት መሰተጓጎል ምክንያት መሆኑ በተለያዩ ጊዜያት እየተዘገበ ነዉ።
አዳማ ASTU! ከላይ የምትመለከቱት ትላንት
በአ.ሳ.ቴ.ዩ የተለጠፈ ማስታወቂያ ነው። ግቢው ተማሪዎች በየትምህርት ክፍላቸው አዲስ ምዝገባ እንዲያደርጉ በጥብቅ አሳስቦ ነበር።
ዛሬ እንደሰማሁት ተማሪዎች ምዝገባ አከናውነው በከፊል ትምህርት ተጀምሯል።