TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
1.53M
subscribers
62.8K
photos
1.61K
videos
216
files
4.37K
links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630
ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Join
TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
TIKVAH-ETHIOPIA
ዛሬ ጥዋት የONLF ሊቀመንበር አብድራህማን ማሃዲ ፣ የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ ሙሃመድ ፣ የሱማሌ ብልፅግና ፓርቲ (PP) እና የONLF ከፍተኛ አመራሮች ውይይት አድርገዋል ፤ በውይይታቸው የሱማሌ ክልልን ሰላም ፣ መረጋጋት እና መልካም አስተዳደር
#ለማጠናከር
መስማማታቸው ተሰምቷል -
#ONLF
@tikvahethiopiaOfficial