መኀደረ ጤና
2.6K subscribers
36 photos
13 videos
6 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ስለ ጤናዎ ወሳኝ መረጃዎች💊 ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገባ የጤና መረጃዎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩበታል ያስተምሩበታል መልካም ጤና ለሁላችን..


መልካም ጤና ለሁላችን..
Download Telegram
#የማስታወስ_ችሎታዎን_እንዴት_ማሻሻል #ይችላሉ ?

👉 ሕይወትዎን በፕሮግራም ይምሩ

👉አዕምሮዎን የሚያነቃቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ

👉 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ

👉 ጭንቀትን ይቀንሱ እና በቂ ዕረፍት ያድርጉ

👉 ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያዘውትሩ

👉በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ

👉የሚያገኙትን መረጃ በምድብ ከፍለው
ያስቀምጡ

👉ነገሮችን ከፋፍለው ለማስታወስ ይሞክሩ

👉በቡድን የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ

👉ለማስታወስ እንዲጠቅምዎ ደጋግመው
በአዕምሮ ያመላልሱ

#መልካም_ጤና