መኀደረ ጤና
2.58K subscribers
36 photos
13 videos
6 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ስለ ጤናዎ ወሳኝ መረጃዎች💊 ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገባ የጤና መረጃዎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩበታል ያስተምሩበታል መልካም ጤና ለሁላችን..


መልካም ጤና ለሁላችን..
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አፍንጫዎን👃ለማስዋብ የተጠቀሙትን ጌጥ ለማዉጣት ሲሞክሩ ጥንቃቄ ማድረግ አለቦት
እንደ ፊታችን አፍንጫችን በደም ስሮች የተሞላ አካል ነዉ እናም ከላይ እንደምትመለከቱት አጭር ቪድዮ ሊገጥመን ይችላል እናም #ጠንቀቅ እርስዎ ወይም ሌላ ሰው እንዲህ አይነት ችግር ሲገጥመው የሚደማውን ቦታ በንፁህ ጨርቅ በመያዝ ህክምና ወደሚያገኙት ጤና ተቐም መሄድ አስፈላጊ ነው።

#መልካም #ጤና