የመክሊት ዘቢቦች😆
41 subscribers
25 photos
1 video
1 link
ሀገር ማለት ሰው ነው።













@ilovvll
Download Telegram
-መክሊት የ16ቷ- እና- ከያ (keya )
በመክሊት የ16ቷ.. እና.. በ ከያ .(keya)

ለሁለት የተሰራ ቆንጆ ጭውውታዊ ግጥም ናት #ተጋበዙልኝ
:¨· .·¨ :
`· .#የግጥም_ቃና★° *゚
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll
╔═ .✵. . *`════════╗
#ቤተሰብ_ይሁኑ @ilovvll
╚══════════ .✵.` ═╝
Audio
❤❤#ምርጥ የፍቅር ግጥም
😍😍አዕምራ ለሔዋን 😍😍
#ገጣሚ_ይስማዕከ_ወርቁ
#አቅራቢያ_ሄኖክ_ፀጋዬ


#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
#ስንቅ1
አንዳንዶች ከስንፍናቸው
አንዳንዶቹ ደግሞ ከመቻላቸው
ተመሳሳይ ምክር ይመክሩናል
ምክሩም እንዲህ ይላል፦
#ለሁሉም_ጌዜ አለው

#የግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
ዘ ነገደ ፍጥረት

እንሆ ዓለም ተፈጠረ፤
ከመቅፅበት ውድያው
ሃጥያት ተጀመረ
፤
ዲያቢሎስ በትቢት፣
የስው ልጅ በቅናት
አጋንንት በክፋት
፤
አንድ ላይ አብረው፣
አምላክ አስቀይመው
፤
ሞትን አስልጥነው
፤
ከገነት ተባረው፣
እመሬት ተጥለው
፤
መፍቀሬ ስብ አምላክ፣
እነሱን ፍለጋ
፤
ከስማያት ወርዶ፣
ስላሙን አውርዶ
፤
ለስው ልጆች ብሎ፣
በመስቀል ላይ ውሎ
፤
ሁሉን ቢምሪቸው፣
ነፍሱን ቢስጣቸው
ፍቅርን ቢያሳያቸው
፤
ዳግም ቢጠራቸው
፤
ከዚህ ሁሉ መሀል፣
ለማንም ያልበጀው
፤
ዘ ነገደ ፍጥረት፣
ሃጥያት ጣመቻቸው።
✍ Habtamu Mideksa
@am_habte


@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
#የግጥም_ቃና

የ እግዜር ስላቆች

ለፅድቅ : ፍትሀት : ሀጥያትን : ካረገ፣
መርገምን : በረከት : አርጎ : ከፈለገ፣
መሰዋዕት : አርጎ : እጣን : አሽቀንጥሮ : ቆሻሻ እያጨሰ፣
ገነትን : እያለ : ሲኦል : ከፈለሰ፣

......
በየቱስ : አምክሮ : ሞገስን : ይስባል፣
በነገር : ጎዳና : አቡዋራ : ያቦካል፣
ምሳሌውን : ንቆ : ፈጣሪው : ጋር : ቀርቦ፣
እንዲህ : ጠየቀ : አሉ : ጥጋብን : ተርቦ፣
አሳ : ስጠኝ : አለው፣
ዳቦ : ስጠኝ : አለው፣
እግዜርን : በእግዚአብሔር: ብሎ : እየለመነው፣
ፈጣሪም : ሊቀልድ : ይህን : አሰበና፣
ይሁን : ብሎ : ቸረው : ድንጋይ : እና : እባብ፣
ለንቀቱ : ክብር : ለጥጋቡ : ርሀብ፣

❗️ማሳሰቢያ የመጨረሻው አንጓ ላይ ያሉት ቃላቶች መልካም ክፉዎች ከሚለው ከሌላኛው ግጥሜ ጋር ቢመሳሰሉም። ፍፁም የተለያየ ሀሳብን ይዘዋል ።
✍ናታን ኤርምያስ
@UniqueDy

#የግጥም_ቃና
👇👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
#ጊዜ_ጌታ
#ናታን_ኤርሚያስ @UniqueDy

በልኬቱ : ወርዶች : ፍቅሩን : ደርድሮ፣
ነገ : አብሮሽ : ላይዘልቀው : ዛሬሽን አፍቅሮ፣
ልብሽን : ፈልጎ : ልቡ : ውስጥ ሊከትሽ፣
በሀሰት : ምህላው : የእውነት : ሲክብሽ፣

ትላንትን : ማልቀሱ፣
ሳትቆስል : ነብሱ፣
ከላይ : ከላዩ : ላይ፣
እንባውን : ዘርግፎት : መከፋቱ : እንዲታይ፣
.
.
እዘኚልኝ : ብሎሽ፣
አጥፎ : እያሳዘነሽ፣
በፍቅር : ለማረፍ : ብዙ : ተሰቃየሽ፣
ባለፍሽበት : መንገድ : እግሮችሽ ሲጣሉ፣
ዘመን : አሽከርክሮሽ : ወደቅሽ ከመሀሉ፣
መውደቂያው ቢደላሽ አልጎዳኝም ብለሽ፣
ራሱን : ለመያዝ : እግሩ : ስር : ተገኘሽ፣

ነግሬሽ : ነበረ : ጊዜ : ጊዜ : እንዳለው፣
ስንቱን : እያነሳ : ስንቱን : እንደጣለው፣
ላትረሺው : ረስተሽ : ዛሬ ላይ : ብትፈርጪ፣
ለጊዜ : ተስለሽ : ከራስሽ : አምልጪ !


#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

__~°\°/°💚ሰናይ💛ግዜ❤°\°/°~__
ሆያ ሆዬ ጉዴ
እሷን እሷን ይላል ሆዴ!🤷‍♂

@ilovvll
@ilovvll

እንኳን ደረሰብን መልካም በአል💚💛❤
ንብ አትማረክም በአበቦች ፍካት፣
መአዛው ካልሳባት ነፍሷን ካላረካት፤
ድምቀቱ ቢያማልል ውበቱ ቢገዛም፦
ጣፋጭ ልቅሰም ብላ አታርፍም ከመርዛም!

#የግጥም_ቃና_በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ


💚ሰናይ 💛እለት ❤
ሆዴን ጅብ በበላው፣
አንጀቴን ባራሰው፤
የማያገኘውን እንዴት ይመኛል ሰው?

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤
The last day of 2013😥

2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን
ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺

ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል

2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘

#ግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
The last day of 2013😥

2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን
ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺

ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል

2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘

#ግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
✍️😷ወግ ይድረሰኝ😷✍️


ሚስት ፈልጉልኝ ቀበጥ - ቅብጥ ያለች፣
ለኑሮ ለፍቅር - ፍፁም የምትመች።

ሁሌ የማስብላት - እኔ ከ "እኔ" በላይ፣
ሳቅ ደስታዋን እንጂ - ክፋቷን የማላይ።

እኔም ልክ እንደ ሠው
መቼም ወጉ ደርሶኝ፣
እንደ ገጣሚዎች...
ፍቅርሽን አፍቅሬ - ሚዛን አሳንሶኝ፣

✍️
ላንቺ ያለኝን ፍቅር
ባለችኝ ወረቀት እንድሞነጫጭር
ቶሎ ነይ ሔዋኔ....
እስቲ ወግ ይድረሰኝ - ልግጠም ስለ ፍቅር
።

አልአዛር
@DONAY
ኦርያሬስ ✍
፭ - ፲፪
፮:፳፪ ቀን...

@ilovvll
@ilovvll
ድምቀት ማለት እኚ ህፃናት ናቸው😘

ኖሩ ወሪ መና ኖሩ


አዱሬሳኮ ማሎ....

አዱሬን ደልቴ መደቢረቲ
አዱኛን ዱፍቴ መነ ኬሰቲ

ትርጉም በስለሺም ቢሆን አስፈልጉልኝ

እወዳቹሀለው 💚መልካም💛በአል❤

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
#የግጥም_ቃና

ለእናት አስር አመት ይለቀስላት
ለአባት አስር አመት ይለቀስለት
ለእህት ሶስት አመት ይለቀስላት
ለወንድም አስር ቀን ይኸውም ሲበዛ
ሚስቱ ታልቅስለት ዘመዶቿን ይዛ 😜

ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll
@ilovvll 👈 share
Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ (መክሊት የ16ቷ)
ነፍስ ይማር አይባል ነፍስን አላወቁ
ሁለት ፍሬ አበባ ተቀጥፈው ደረቁ
ያፅናናችሁ አይባል መፅናናት ይከብዳል
እንዲህ አይነት ሀዘን በምን ቃል ይበርዳል።

በሰዎች የማይቻል ነውና መላእክቱን ልኮ ያፅናናችሁ 🙏😔

@ilovvll
@ilovvll
Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ (መክሊት የ16ቷ)
የጎመን ምንቸት ውጣ
የገንፎ ምንቸት ግባ 😊 ብለናል

2015 የብርሀን ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

እንኳን አደረሰን🙏
መልካም በአል

@ilovvll
@ilovvll
Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ (መክሊት የ16ቷ)
"የምሰራች"
ዮም:ፍስሀ:ኮነ:በእንተ:ልደቱ:ለክርስቶስ!! ትህትናን፣ፍቅርን የሰውን ዋጋ በበረት በመወለድ:አስተማረን!!
ወልድ:ሲወለድ:የሰው:ልጅ የሚፈልገውን: አምላክነት:በእሱ:አገኘ::
ውድ የግጥም ቃና ቤተሰቦች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰለም አደረሰህን 🙏 መልካም በአል

@ilovvll
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ
አብሮነትዎም አይለየን