ʟɪɴᴀ_ ρσѕт
2.46K subscribers
201 photos
48 videos
131 links
🥀

አሏህ ለሚሻው
እዝነቱ ረቂቅ ነው 🫠☁️
🖤         𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐩𝐥𝐢𝐬                  

https://xn--r1a.website/sd_notion JOIN US 💎

"comment" 👉 @Aferah_bot
Download Telegram
በአሳ ነባሪም ውስጥ እኮ ተስፋ ነበር።” 🥺ዩኑስ (ዐ.ሰ)


በጨለማ ውስጥም የአላህ እዝነትና ተስፋ እንዳለ ያስተምራል። ❤️‍🩹
❤4😘3
« ሊሔዱ መጡ። ልንለያችውም አገኘናቸው።
ወደ አላህ እንመለስ ዘንድም አጣናቸው። »
❤5👍1🥰1😘1
የዘንድሮ ረመዳንን ያለምንም ሀሳብ ፆመው ከሚጨርሱት ውስጥ አላህ አንዱ ያድርገን
🥰6
"አንዳንድ ሰዎች በልባችን ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ኑሮ በራሳቸው ይቀኑ ነበር"። 💔😔
🥰6👍2💔2
Someone said:-

አላህ አለኝ የሚባለው...
ከአላህ ጋር ግኑኝነትን አሳምሮ ነው።
👌4🔥2😢2❤1
የዛሬዋ የጨረቃ  ውበት ....yaselammm🖤
❤4👍2😘2🥰1
Someone said ማግባት እና ጀነት መግባት ነበር እቅዳችን
አሁን አልሃምዱሊላህ ማግባቱን ትተን ጀነት መግባቱ ላይ ብቻ ትኩረት አድርገናል 🙂‍↔️
👍5🤔2🌚2
ሁሉም ሴቶች 🧕 ለኔ ልክ እንደ ውሃ ናቸው....

አንቺ ግን ዘምዘም ነሽ..."🖤🫶

ምለው ሰው ይጥፋ አይ ላጤነት🥹😭
❤2😁2😭2🥰1
💎 ዛሬ ጁምአ ነው 💎

አላህ ዛሬን ለእናንተ የደስታ መክፈቻ፣ የጭንቀት ማረፊያና የዱዓችሁ ሁሉ ምላሽ አድርጎ ይስጣችሁ። 🤲✨

የልባችንን ብርሃን በሶለዋት እናድምቀው፦⭐


اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد 💫

የተባረከና እጅግ ደስ የሚል ጁሙዓ ይሁንላችሁ!
🌙🌷🤍🤍
👍2🔥2🥰2
አሰላሙዓለይኩም ሀባይብ😍

ሰሞኑን በቲክቶክ የተጀመረውን ቻሌንጅ ደርሷቹዋል Rijalul Fajr رجال الفجر
የተሰኘ  ሁሉም ወንድ ፈጅርን  መስጊድ የሚሰግድበት ምርጥ ትሬንድ ካለሰማቹ ተቀላለቁ❤🤲
👍7
Forwarded from 𝗠𝗲𝘆𝘀𝘂𝗻 𝗣𝗼𝘀𝘁 (𓍼 ໋݊♩ 𝐌ᤎ𝛄ꜱᴜ𝛈)
የሀላፊነት ሰው ሁኑ። አንድን ነገር ለማድረግ ስታስቡ ተነስታችሁ ድርግ ፣ አንድ እርምጃ ውስድ ማድረግን ተለማመዱ
👍6🥰2😘1
አንዳንድ ጊዜ ልባችን በሰው ነገር ይሰበራል፣ እንባችንም በዝምታ ይወርዳል። ለሰዎች ሁሉንም ማስረዳት አንችልም፤ ነገር ግን አላህ የልባችንን ምስጥር ፣ ያልተናገርነውን ህመም እና በዝምታ ያፈሰስነውን እንባ ያውቃል።

አዎ🥺🖤
🥰4👍1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾

“አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464
👍4🥰2
وَٱسۡتَغۡفِرُواْٱللّهَۖ إِنّٱللّهَغَفُورٞ رّحِيمُۢ
— سورة المزمل (73:20)
አላህን ምህረት ለምኑት:: አላህ መሀሪና አዛኝ ነውና::
— አል ሙዘሚል (ምእራፍ 73:20)🖤🖤🫶
❤5😘2
Ustaz #አህመድ አደም 🤌
❤3😘3
ለአንተ ባርያ መሆኔ ልቅናዬ
አንተም ለእኔ ጌታ መሆንክ
ክብሬ ነው። አንተ ልክ
እንደምወደው ነህ ..እኔንም
የምትወደው አይነት ባርያህ
አድርገኝ.. ♡ياالله♡
🔥4👍2😘1
كن في الدنيا كأنك غريب أو عابر سبيل

በዚህ ዓለም ውስጥ ስትኖር እንደ እንግዳ ወይም መንገደኛ ሁነህ ኑር
🖤

.
👍3🔥1😘1
ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን حفظه الله

“እናንተ ሰዎች ሆይ አላህን ተጠንቀቁት የቀን እና ለሊት በፍጥነት መጓዝን ተመልከቱ በዚህም ላይ ከዚህች ዱንያ የምትለዩበት ጊዜ መቃረቡት አስተውሉ በመልካም ስራዎችም ተሰነቁ” ይላሉ
❤3🥰1