አስታርቁልኝ
ቁርአን እንደሚናገረው ከሆነ ከዓባ(ጥቁሩ ድንጋይ) የተገነባው በአብራሃም እንደሆነ ነው።
ቁርአን 2:125
“ቤቱንም ለሰዎች መመለሻና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን፡፡”
በዚው ክፍል ላይ ኢብኑ ከሢር ተፍሲራቸው ላይ ከዓባ የተገነባው በአብራሃም መሆኑን “Building the Ka'bah and asking to accept this deed” የሚል ርዕስ ስር ጽፈውታል። ተመሳሳይ የሆነ ትንተና ተፍሲር አል ጃለለይን ስር እናገኛለን።
ሙሓመድስ ምን ይላል??
ሳሂህ አል-ቡኻሪ መፅሐፍ 55 ቁጥር 636
Narrated Abu Dhaar:
I said, "O Allah's Apostle! Which mosque was built first?" He replied, "Al-Masjid-ul-Haram." I asked, "Which (was built) next?" He replied, "Al-Masjid-ul-Aqs-a (i.e. Jerusalem)." I asked, "What was the period in between them?" He replied, "Forty (years)." He then added, "Wherever the time for the prayer comes upon you, perform the prayer, for all the earth is a place of worshipping for you."
አቡ ዛር ዘግቦታል፣ “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ መጀመሪያ የተገነባው መስጂድ የትኛው ነው?” እሱም መልሶ ማስጂድ ኡል ሓራም።” እኔም ጠየኩ፣ ቀጥሎስ? “አል መስጂድ ኡል አቅሳ( #እየሩሳሌም)። አሁንም ጠየኩ፣ በሁለቱ መካከል ምን ያህል የጊዜ ልዩነት ነበር? እሱም መልሶ #አርባ_አመት አለ....”
ወደ ጥያቄያችን ከመሄዳችን በፊት፣ ከዓባም ሆነ መካ በአብራሃም ጊዜ ይቅርና ከክርስቶስ ልደት በፊት ለመኖራቸው አንዳችም የታሪክም ሆነ የአርኪዮሎጂ ማስረጃ የለም። ብዙ የጥንት የአረብያ ታሪክ በፅሁፍ ደረጃ ቢኖሩም፣ አንዳችም ስለ መካ ወይም ከዓባ ወይም እስልምና የሚያወሩ የሉም።
ወደ ጥያቄው ስንገባ፣ የእየሩሳሌም ቤተ መቅደስ የተሰራው በ958-951 B.C በንጉስ ሰሎሞን ሲሆን: አብራሃም ይኖር የነበረው ወደ 2000 B.C ነው። ስለዚህ፣ በሁለቱ መካከል ቢያንስ የ1000 አመት ልዩነት እያለ፣ ነብዩ ሙሃመድ ግን በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት አርባ አመት ብቻ ነው ብሏል። ሙሃመድ ትክክል ከሆነ ቁረአንና አላህ ውሸታም ናቸው፣ ቁርአን ትክክል ከሆነ ደግሞ ሙሃመድ ውሸታም ነው። ስለዚህ የትኛው ነው ትክክል??
@Jesuscrucified

👍1