"ሁለቱ ማንነቶች"
✍️ ክፍል ፯
👉እስልምናን ደርሶና ቀልሶ እንካችሁ ያለው ሙሐመድ ባስተላለፈው ቁርአኑ፣ ሐዲዛቱና ሱናው እራሱን ከሰው በላይ አለፍ ሲልም አምላክ አድርጎ ማቅረቡን በእስካሁኑ "የሁለቱ ማንነቶች" ምንባብ ቃኝተናል። ዛሬ ደግሞ ይህንን በይበልጥ የሚያስረዳልንን ወንድሞችን አንፆ ያፀናውን ሙግት እናያለን።
በእስልምና #ተውሂድ ማለት አሕዳዊ አሐድነትን የሚሰብክና ይህም አንዳንዶች እንደሚሉት በሶስት የሚገለጥ ነው(ግራም ነፈሰ ቀኝ በሦስትም ከፈልነው በሌላ ዋናው የአላህና ለአላህ ብቻ የተባለውን የነካ ተውሒድን ነክቷል)። እነዚህም #ተውሂድ_አር_ሩቡቢያህ፣ #ተውሂድ_አል_አሉህያ እና #ተውሂድ_አል_አስማ_ዋ_አል_ሲፍት የሚባሉት ምድቦች ናቸው። ተውሂድ አል አሉህያህ ማለት አላህ ብቻውን አምልኮ የሚገባውም የሚቀርብለትም አካል እንደሆነ የሚገልፅ ሲሆን ይህን የተውሂድ አንጓ ከበፊት በነበሩት ክፍሎች ሙሐመድ አምልኩኝ እንዳለ አንደተመለከም በማሳየት እንዴት ይህ የእስልምና አምድ በራሱ በእስልምና አፈር ድሜ እንደበላ ሞግቻለሁ። ተውሂድ አል አስማ ዋ ሲፍት ስለ የአላህ ስሞችና አላህ ብቻ ስለሚገለጥባቸው ባህሪዎች የሚያትት ሲሆን ይህንንም እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በሚቀጥሉት ክፍሎች እንዳስሳቸዋለን።
እንግዲህ ከእነዚህ የመጀመርያው ተውሂድ አር ሩቡቢያህ የሚሰኘው ሲሆን ይህም አላህ ብቸኛ ሉዐላዊ የሆነ #ጌታነትና #ፈራጅነት #መጋቢነትንም የሚተነተንበት ነው። በተጨማሪም አላህ ብቸኛ #ሊጠቅምም #ሊጎዳም የሚችል ሐይል ያለው እሱ ብቻ እንደሆነ ያትታል።