ለምን አልሰለምኩም?
3.01K subscribers
52 photos
10 videos
42 files
187 links
ይህ ቻነል ቅዱሱ የአምላካችን ቃል በ1ኛ ጴጥ 3:15 ላይ ባዘዘን መሠረት ሙስሊም ወገኖቻችን በክርስትና ላይ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች እና ትችቶች ምላሽ የምንሰጥበት፣ ጥያቄዎቻቸውን ከነመልሳቸው በየጊዜው እያዘጋጀን የምንለጥፍበት፣ ለምን እንዳልሰለምን ፣ እንደማንሰልምም የምንገልጥበት ፣ የኢስላምን የጨለማ መንገድነት በእውነት ብርሀን የሚገልጡ ፅሁፎችን የምናስነብብበት መድረክ ነው።
Download Telegram
ሙስሊሞች ቁርአን ውስጥ የ ተጻፉት አያዎች ሁሉ አላህ ለ ነብዩ የተናገራቸው ብቻና ምንም ቅልቅል የሌለበት የ አላህ ቃል ነው ይላሉ። ከዚህ ቀጥለን የምናየው ሐዲዝ ግን ሱራቱል ጂን የተባለውን የ ቁርአን ሱራ ለ ነብዩ የ ነገራቸው # ዛፍ ነው ይላል።።
መጀመሪያ የ ቁርአኑን ጥቅስ እንመልከት
🕌🕌:
1(ሙሐመድ ሆይ!) በል፦ እነሆ ከጂን የሆኑ ጭፍሮች (ቁርአንን) አዳመጡ፤ እኛ አስደናቂ የሆነን ቁርአን ሰማንም አሉ፣ ማለት ወደኔ ተወረደ። ( ሱራ 72:1)
Here we go
Sahih Bukhari Volume 5, Book 58, Number 199 :Narrated by 'Abdur-Rahman

"I asked Masruq, 'Who informed the Prophet about the Jinns at the night when they heard the Qur'an?' He said, 'Your father 'Abdullah informed me that a tree informed the Prophet about them.' "
አብዱረህመን የዘገበው ሓዲዝ ነው፤ እኔ መስሩቅን እንዲህ ብዬ ጠየኩ " ጂኒዎች ቁርአንን መስማታቸውን ስለዚያችም ሌሊት ለ ነብዩ ሙሓመድ የ ነገራቸው ማነው?" እሱም እንዲህ ብሎ መለሰለኝ " አባትህ አብዱላህ እንዳስተላለፈው ለ ነብዩ የነገራቸው #ዛፍ ነበር" አለ

ሲለዚ ይህ አያ የ አላህ ቃል ሳይሆን # የዛፍ ቃል ነው ማለት ነው!!
👍1