"ሁለቱ ማንነቶች!"
✍ ክፍል ፬
በእስካሁኑ የ"ሁለቱ ማንነቶች" ቅኝታችን በመጀመሪያ በአምላክ ሰው መሆን ላይ ስለሚነሳው ጥያቄ፤
✍ ተጠየቅ 1፦ እውን ሁሉን ቻዩ አምላክ ሰው መሆኑ ነው ሊሆን እማይችል የሚባለው ወይስ ውስን ፍጥረትን(ሰውን) አምላክ ማድረጉ ነው ሊሆን እማይችል እሚባለው?🤔 ብለን ጠይቀን በመቀጠልም እንደ ፅሁፉ ርዕስ "በአንድ አካል ውስጥ "ሁለት ማንነቶች" ማለትም ፍፁም አምላክ እንደገናም ፍፁም ሰውም እንዴት?" ተብሎ ለሚነሳው
✍ ተጠየቅ 2፦ እውን "እንዴት?" ብሎ እኛን ጠይቆ መልስን ከኛ ከመፈለጉ በፊት ራሱ እስልምና እንዴትና #ለምን አንድን ፍጡር በአንድ ጊዜ የሚመለክም ሰውም፤ ብርሃንም(ኑር) ሰውም አድርጎ እንዳቀረበ መጠየቅና የራስን ጓዳ መፈተሽ አይገባም ወይ?🤔 የሚሉን ሙግቶች በማቅረብ ነበር የጀመርነው።
ይህንን በማስረገጫ መፃፅፌም ካነሳኋቸው ሶስት ሐሳቦች መሀከል 1⃣ቁርአን በሱረቱል አል-አንዓም ቁጥር 163 ላይ አላህ #አላጋሪ እንደሚኖር የተናገረውን ኢማም ሙስሊምም በሐዲሳቸው የተናገሩትን በመጥቀስ አላህ አጋሪ የለውም ይላል። ግና በሌሎቹ የእስልምና መዛግብት ላይ ወፈ ሰማይ የሆኑ አላህ #እንደሚያጋራ 👳♂ሙሐመድም ራሱን በዚሁ መልኩ ማቅረቡን የሚያሳዩ 📖ሀተታዎች ተዘግበዋል። እኔን ይህንን በአራት ነጥቦች በማሳየት ቁርአን እርስ በርሱ ከሚቃረንባቸው ህልቆ መሳፍርት ቦታዎች መሀከል አንዱ ይህ እንደሆነ አሳይቼአለሁ❗️ ይህም ብቻ አይደለም ቁርአኑ የአላህ የሆነ ሁሉ የሙሐመድም እንደሆነ ይነግረናል። 😱ለአብነት ያህል የዘረፋ ንብረት እንኳን ሳይቀር የሙሐመድም ነው(በሱረቱል አል-አንፉል 1, አል ሐሽር 6-7)፤ ምድር እራሷ የአላህ ብቻ ሳትሆን የአላህና የመልዕክተኛውም ጭምር ናት(📚 ሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 4 መፅሐፍ 53 ቁጥር 392)። የሱረቱል አል-አዕራፍ 188ን ሙሐመድ የሩቅን እንደማያውቅ የተናገረበትን አንቀፅ ቢቃረንም😳 በሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 8 መፅሐፍ 74 ቁጥር 276(8,74,276)፣ 9,93,470፣ 6,60,326 ላይ አላህ ብቻ ሳይሆን ሙሐመድም ምርጡን፣ ሩቁን አዋቂ እንደሆነ ሰፍሯል።😱
👉 ይህንንም በመመርኮዝ እርስ በርሱ እንዲህ ባለ ግዙፍ ቅራኔ የተተበተበ መፅሀፍ የፈጣሪ ቃል አደለምም ሊሆንም አይችልምም‼️🤷♂ በሱረቱል አል-ኒሳዕ ቁጥር 82 ላይም ይህንኑ ነው እሚያረጋግጠው። ለማጠቃለያ ሙሐመድ በእስልምና #ነቢይ ብቻ #ሰው ብቻ እንዳልሆነ ይልቁኑ ምድርም እውቀትም ሁሉ "የእርሱ እንደሆነ"፣ ክብርም መገዛትም ፍፁም መታዘዝም "እንደሚገባው"፣ #አምልኩኝ ያለ "የሚመለክም" እንደሆነ አድርጎ እስልምና ያቀርባል። እኝህ ናቸው እንግዲህ በአንድ ሙሐመድ በተባለ "ሰው" ውስጥ እስልምና የሚያሳየን #ሁለት ማንነቶች❗️‼️
👉 ይህንን አንጓም በዚሁ ላዳፍንና በሁለተኛው የሙግቴ ማዕቀፍ ምንም እንኳ በስካሁኑ ቅኝቴ ሙሐመድን "የአላህ አጋር" አድርጎ መያዝ ያንድ ሙስሊም የዘወትር ተግባሩ እንደሆነና ይህም እራሱ በአምልኩኝ ጥያቄው፣ መዛግብቱም ለአምላክ ብቻ ያለውን ለእርሱም በማጋራታቸው በእስልምና የመመለኩን እውነታ ባሳይም በሰፊው ሙሐመድ #የመመለክን ልዩ #ፍጥረት የመሆንን ማዕረግ እንዴት በእስልምና መዛግብት እንደተጎነጨ ወደ ፊት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሌላ ዝግጅት የማትተው ይሆናል።
.................//................
✝" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32) ✝
🙏አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው!🙏🙏🙏