"ሁለቱ ማንነቶች!"
የጌታችንና የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ። ይህች አጭር ፅሁፍ የተለመደን የሙስሊም ወገኖቻችንን ጥያቄ በጥያቄ የምትመልስ፤ እግዚአብሄር ቢፈቅድና ብንኖር ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩና በተለያዩ መንገዶች ከዚበታች የማትተውን ጭብጥ የማደርሳችሁ ይሆናል።
ጥያቄው የሚጀምረው ገና ወንጌልን ለማያምኑ በተለይም ለሙስሊም ወገኖቻችን ለመመስከር "አምላክ የሰው ልጅን ኋጥያት ያስተሰረይ ዘንድ፤ የዲያቢሎስን ስራ ያፈርስ ዘንድ ሰው ሆነ።" ብለን ከመጀመራችን ከአይምሮ በላይ የሆነን ስህተት እንደሰሙ በመምሰል "እንዴት አምላክ ሰው ሆነ ትላለህ? እንዴት አምላክ ሰው ይሆናል? በአንድ ሰው ማንነትስ ውስጥ እንዴት አምላክነትና ሰውነት ባንድነት ሊገኙ ይችላሉ?" በማለት የጥያቄ ማህደራቸውን ይከፍታሉ።
መጠየቅ ብልህነት ነውና መጠየቃቸውን እያከበርኩኝ ግና የራ ስን ጉድ ሸሽጎ የሌላ ላይ እንዳልገባው መሆን በምን ይዳኛል ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱም ያገሬ ሰው "የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች!" እንዲል ያረረውን የራስን ድስት ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ከጎን በመተው ያላረረውን ሊያርም የማይችለውን ይህን የዘላለም እውነት መጠራጠር ምን እሚሉት ፈሊጥ ነው?
"ለምንድር ነው የሙስሊሞች ድስት አሯል የኛ ከቶውንም የምትለው? እንዴትስ ምኑን ስ ከምኑ አገናኘኽው?" ካላችሁኝ መልካም ብላችኋል እኔም ይህችን መከተቤ ይህንን እግዚአብሄር እንደረዳኝ ፍንትው አድርጌ አሳይቼ የተደበቀውን የእስልምና በተውሂድ፣ በአንድ አምላክ አምላኪነት፤ በቁርአና ፍፁምነት በሚል መጋረጃ የተጋረደውን እውነታ እነዚህን መጋረጃዎች ከላይ እስከ ታች በመቅደድ ገሃድ አወጣለሁ።
- ጥያቄውን በጥያቄ ስመልስ
"እንዴት አምላክ ሰው ይሆናል?" ካላችሁ እናንተ ሰውን አምላክ አድርጋችሁ የለወይ? ሁሉን ቻይ አምላክ ሰው መሆኑ ነው ወይስ ሰውን አምላክ ማረጋችሁ ነው ሊሆን እማይችል የሚባለው?
"እንዴት አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ሁለት ባህርያት(ማለትም ፍፁም አምላክነትና ፍፁም ሰውነት) ሊገኙ ይችላሉ?" ካላችሁኝ እናንተ አንድን ሰው ብርሃንም ሰውም፤ የሚመለክም ሰውም አድርጋችሁ ትቀበሉ የለወይ? ምኑ ነው በተለይ ለእናንተ አዲስ የሆነባችሁ? ስል እሞግታለሁ።

1, ከቁርአን ፍፁምነት ስነሳ ይህን መጋረጃ ቁርአን እርስ በርሱ(ለጊዜው ይህን ጉዳይ በተመለከተ) እምደሚቃረን አሳያለሁ። በቁርአን ምዕራፍ 6፥163 ላይ አላህ ለርሱ ተጋሪ እንደሌለው አፅንኦት ሰቶ ይናገራል።
«ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡ 6፥163
ይህንን ሐሳብ ሷሂህ ሙስሊም በመፅሀፍ 42 ሐዲስ ቁጥር 7114 ላይ መሀመድ አላህ አለ አጋሪ እንደሚኖርና ይህ ሳይሆን ቀርቶ ሰው አላህን ቢያጋራ የሚጠብቀውን ፍርድ በመግለፅ አቡ ሁረይራል የዘገቡትን አትቷል። ይህን ካልን ዘንዳ አላህ በእውነት ተጋሪ የለውም ወይ? እስልምናስ በመፅሀፍቱ እስላሞች ያጋሩ ዘንድ አይናገርም ወይ? የሚሉትን ስንመልስ አንድም አያጋራም የሚለውን በማፍረስ ቁርአን እንደሚጋጭ ሁለትም ይህን ያደረጉ ሁሉ እንደሚጠፉ ሶስትም እንደሚባለው መሐመድ ራሱን በሰው ደረጃ ብቻ አለማቅረቡን እናረጋግጣለን።
1.1 መገዛት፦ እስልምና በትርጉሙ መገዛት እንደሆነ ይነገራል። ጥያቄው መገዛቱ ለማን ነው? የሚል ነው። በርግጥ ለአላህ ብቻ እንደሆነ ብንሰማም እውነታው ግን ይህ አይደለም። ለማሳያ ይህል በቁርአን ምዕራፍ 4፥65 ላይ እንዲህ የሚል ንባብ አለ፦
"በጌታህም እምላለሁ በመካከላቸው በተከራከሩበት ፍርድ እስከሚያስፈርዱህ ከዚያም ከፈረድከው ነገር በነፍሶቻቸው ውስጥ ጭንቀትን እስከማያገኙና ፍጹም መታዘዝንም እስከሚታዘዙ ድረስ አያምኑም፤ (ምእመን አይኾኑም)፡፡"
በዚህ ክፍል ውስጥ አላህ በራሱ እየማለ ማንኛውም ሰው የመሐመድን ፍርድ በፍፁም መታዘዝ፤ ታዞም ለፍርዱ ሁሉ እስኪከዛ ድረስ ያሰው አማኝ አይባልም ይለናል። እና ለማን መገዛት፣ ለማን መታዘዝ ነው አማኝነት(በእስልምና) ማለት ነው?
ምን አልባት ክፍሉን ከአውዱ አውጥተህ ነው አንዳትሉኝ አውዱን ከነማብራርያው ላሳያችሁና የመሐመድ ፍርድ ያልተቀበለ አላማኝ ብቻ በመሆን እንደማያበቃ እንረዳለን።
የዚህን ክፍል ማብራርያ ከእውቁ ኢቡኑ ካቲር ስንመለከት ይህንና ቀጥሎ ያለው አያ የወረደበትንም ምክንያት ከነጉዱ ማግኘት ይቻላል።
"አብዱር-ረህማን ቢን ኢብራሂም ቢን ዱሀይም እንደዘገበው ዳምራህ እንዳተተው ሁለት ሰዎች አለመግባባታቸውን ይዘው ወደ ነቢዮ መጡ፤ እርሱም ፍርድን ለባለመብቱ ሰጠ። ያልተፈረደለት ሰውዬ ግን 'አልስማማም' አለ። የተፈረደለትም ሰውዬ ያልተስማማውን ሰውዬ
'እናስ ምን ይደረግ ዘንድ ትወዳለህ?' ብሎ ጠየቀው።..."እርሱም ጉዳዩን መጀመርያ ወደ አቡ በከር አስ-ሳዲቅ ቀጥሎም በአቡ-በከር ሀሳብ መሰረት ወደ ኡመር ቢን አል-ካህታብ ይወስዱታል።
" ኡመር ቢን አል-ካህታብ የተፈረደበትን ሰው በነቢዩ ፍርድ እንዳልተስማማ ሲጠይቀው በአውንታ ያረጋግጣል። ይህን ጊዜ ኡመር ወደ ቤቱ በመግባት ሰይፉን ይዞ ወጣና የዚህን ሰውዬ(የነቢዩን ፍርድ ያልተቀበለውን) አንገት በመቅላት ገደለው። አላህም ይህንን አንቀፅ አወረ ደ።"
እንግዲህ ይህ ነው ታሪኩ። የመሀመድን ፍርድ መቃወም አንድም አላማኝ ያሰኛል ሁለትም ያስገድላል። ስለዚህ መገዛት ለማን? ለአላህ ብቻ? በፍፁም! ቁርአኑ ራሱ ለመሐመድ ፍርድም ካልተገዛን ያው ሞት መጨረሻው እንደሆነ እያስተማረ!

1.2 ልክ እንደ ክርስትያኖቹ፦ በ ቁርአን ምዕራፍ 3፥31 ላይ አላህን የሚወድ ሰው ያለምንም ማመቻመች የሚያደርገውን ነገር እናያለን።
«በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
ይህም መሐመድን መከተል እንደሆነና ይህን ላረገ ሁሉ አላህ ይቅር እንደሚለው እንደሚወደውም ያስተምራል። ሲጀምር አላህ የሚወደን ለመሐመድ ስለተገዛንና ስለወደድነው ከሆነ ይህ ፍቅር አይደለም። ምክንያቱም በቅዱሱ መፅሀፋችን ፍቅር እንዲህ ነውና፦
" ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:10)
ይህም ሆኖ አላህን መውደድ መሐመድን ከመከተል ጋር ከተነፃፀረ ተጋራ እንጂ ሌላ ምን ልንል እንችላለን። ለምን እንዲህ እንዳልኩ ለማሳየት ኢብኑ አባስ ለዚህ አንቀፅ የሰጡትን ማብራርያ ማሳየት በቂ ነው።
" ...ይህ አንቀፅ በወረደበት ጊዜ አብደላህ ኢብን ኡቤይ እንዲህ አለ፥" መሐመድ ያዘዘን ክርስትያኖች ኢየሱስን እንደሚወዱት እርሱንም ልክ እንደዚሁ እንድንወደው ነው።" እና አይሁዶችም እንዲህ አሉ፥" መሐመድ እኛ ኢየሱስን ሩህሩህ ጌታ አድርገን እንደምንቀበለው እርሱንም ልክ አንደዚሁ እንድንቀበለው ይፈልጋል።"
መቼም አይሁዶችና ክርስትያኖች ለጌታችንና ለመድኋኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለን ፍቅር እና ቅበላ ማንም፤ሁሉም እሚያውቀው ነው።
እኔ እምለው መሐመድ ይህንን እያወቀ እኔንም ልክ እንደዚሁ ተቀበልኙ ውደዱኝ ማለቱ አምልኩኝ ከማለት ውጭ ምን ማለት ሊሆን ይችላል? ይህስ እራሱ መሐመድ ታጋሩት ዘንድ እየጠየቀ፤ ክርስትያኖች ኢየሱስን ለአምላክ ያለን ፍቅር እየሰዉ ፈጣሪ እያሉ እያመለኩት ከሆነ ራሱን ልክ በዙሁ መደብ ማስቀመጡ አይደለምን?
............. ይቀጥላል...........
" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32)
አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው!

✍ ክፍል ፪
የምዕራፍ 3፥31ን አስባብ("የወረደበትን" ሰበብ) ስንመለከተው ይበልጥ መሐመድ ምን ያህል የመመለክ ፍላጎት እንደነበረውና ጥያቄውንም በግልፅ እንዳቀረበ እናያለን። ይህንን በአስባብ አል ኑዙል በአል ዋሂዲ የተሰጠውን ትንተና ሙሉውን እናንተ ተመልከቱ እኔ በወፍ በረር ላስቃኛቹ። ኢብን አባስ እንደተናገሩት ነቢዩ ቁራይሾች ለጣኦቶቻቸው ሲሰግዱና ሲያመልኳቸው ተመልክተው "እናንት ቁራይሾች የአባቶቻችሁን የአብርሃምንና የይስሀቅን ሀይማኖት የሚጋጭ ነገር እያደረጋችሁ ነው። ሁለቱም እኮ ሙስሊሞች ነበሩ።" ብለው በተናገሩ ሰአት ቁራይሾች መልሰው "እነዚህን ጣኦታት የምናመልከው ለፈጣሪ ካለን ፍቅር የተነሳ ነው፤ እነዚህ ጣኦታት ወደእርሱ ይበልጥ ያቀርቡን ዘንድ ነው የምናመልካቸው።" ብለው እንደመለሱለትና ይህንንም ተከትሎ መሐመድ አላህ ገለጠልኝ ብሎ የቁርአኑን አያ እንደተናገረ ያትታሉ። ይህንንም ሲል(ተከተሉኝ አላህም ይወዳችኋል ይምራችኋል ሲል) ራሱን ከነዚህ ጣኦታት ጋር በመመደብ "እኔ ከነዚህ በላይ ወደ ፈጣሪ ላቀርባችሁ እችላለሁ፤ ከነርሱም በላይ መፈራትና መከበር የሚገባኝ እኔ ነኝ።" በማለት እንደሆነ ገልፀዋል። በተጨማሪም ክርስትያኖች በተመሳሳይ "ለፈጣሪ ካለን ፍቅር የተነሳ ነው እየሱስን የምናመልከው።" ባሉ ጊዜ ይህን ጥቅስ እንደተናገረ ተቀምጧል።
✍ ይህን ሁሉ ማለቴ አንድም ቁረይሾቹን "ጣኦትን ከማምለክ አላህን አምልኩ!" አልነበረም ያላቸው። 😳 ይልቁኑ እነርሱ ጣኦታቱን ትተው በጣኦታቱ ቦታ ራሱን እንደውም ከእነርሱ እኔ መፈራት የተገባኝ ነኝ በማለት ራሱን ተክቶ ሲያቀርብ ነው የምንመለከተው። ይህ ለእነርሱ ታረጉት የነበረውን ለአላህ ሳይሆን ለእኔ አድርጉት ማለት ከአምልኩኝ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?🤔
ሁለትም ክርስትያኖቹ ኢየሱስን ያመልኩት እንደነበረና ይህንንም አስታኮ አላህን የምትወዱ ከሆነ ልክ እንደ ክርስቶስ እኔን አምልኩኝ🙈 ማለቱ መሆኑን በግልፅ ያሳያል።
👉 1⃣ .3⃣ ከሰው ዘር ሁሉ በላይ፦ ወደ ትንተናው ከመግባቴ በፊት ጥያቄን ላቅርብ። አንድ ሙስሊም ከማንኛውም ሰው በላይ ይወደው ዘንድ የተገባው ማንን ነው? መሐመድና እስልምናስ ማንን በዚህ አይነት ፍቅር እንድንወድ ተናግረዋል?
✍ መቼም ለመጀመርያው ጥያቄ መልሱ አንድ ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ሰው የተባለ ሁሉ ከማንኛውም ሰውና ነገር ሁሉ አብልጦ ይወደው ዘንድ የተገባው ፈጣሪውን ነው እንደምትሉኝ አምናለሁ። ይህ ያስማማናል። "የሁለተኛውም መልስ ያው እኮ ነው።" ብትሉኝ ግን አልስማማም!❌
😱 መሐመድና እስልምና አንድ ሙስሊም ሙስሊም ለመባል ከሀብቱ፣ከቤተሰቡና ከማንኛውም ሌላ የሰው ዘር ከተባለ በላይ አላህን ሳይሆን መሐመድን መውደድ እንዳለበት ያለ ማመቻመች ያስተምራል። 😏😏 ለነገሩ አላህ እንኳን የሚወድህ መሐመድን ከውስጥህ እስከ ወደድክ ግዜ ብቻ ነው፤ ይህ ካልሆነ በቃ ውሀ በላህ!! ለዚህ ማ ረጃን እንካቹ ልበልና ወደ ትርጉሙ እገባለሁ።
✍ በቁርአን ምእራፍ 9፥24 ላይ እንዲህ ይነበባል፦ « «አባቶቻችሁና ወንዶች ልጆቻችሁ፣ ወንድሞቻችሁም፣ ሚስቶቻችሁም፣ ዘመዶቻችሁም፣ የሰበሰባችኋቸው ሀብቶችም፣ መክሰሩዋን የምትፈሩዋት ንግድም፣ የምትወዷቸው መኖሪያዎችም እናንተ ዘንድ ከአላህና ከመልክተኛው በርሱ መንገድም ከመታገል ይበልጥ የተወደዱ እንደኾኑ አላህ ትእዛዙን እስከሚያመጣ ድረስ ተጠባበቁ» በላቸው፡፡ አላህም አመጸኞች ሕዝቦችን አይመራም፡፡» 9፥24
✍ ይህ ክፍል ሦስት ነገሮችን ከሁሉ አብልጦ ስለመውደድ ይናገራል፤ እነዚህም ከአላህ፣ ከመልእክተኛውና በእርሱ መንገድም ከመታገል ናቸው። መቼም "ሦስተኛውን ጠቅሰህ የለ እርሱም ጌታችሁ ነው እያከን ነው ማለት ነዋ?" ብትሉኝ እንድያ እያኩኝ አደለም። ይህ የሚከተሉትን ሀዲሳት ስትመለከቱ ግልፅ ይሆንላችኋል። 📚ሳሂህ አል ቡካሪ ቅፅ 1 መፅሀፍ 2 ሀዲዝ ቁጥር 15 እና 16፣ ሳሂህ ሙስሊም መፅሀፍ 001 ሀዲዝ ቁጥር 70 እና 71፤ እነዚህ ሀዲዞችን ስታዩ ከተጠቀሱት ከሶስቱ መሐመድ ራሱን ብቻ በመነጠል ለማመንና ላለማመን፤ ሙስሊም ለመሆንና ላለመሆን መስፈርቶች አድርጎ ሲያስቀምጥ እናያለን። ለአብነት ያህል📖 በሳሂህ ሙስሊም መፅሀፍ 001 ሀዲዝ ቁጥር 71 ላይ፦ " በአናስ ቢን ማሊክ ስልጣን እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ 'ከናንተ ማነኛችሁም እኔን ከልጃችሁ፣ ከአባታችሁና ከሰው ዘር ሁሉ በላይ አብልጦ እስከሚወደኝ ድረስ አማኝ አይባልም።' "
✍ እንግዲህ አንድ ሰው ሙስሊም ለመባል መሐመድን ከሰው ዘር ሁሉ በላይ አብልጦ ይወድ ዘንድ ይገባል። ይህ ምን ማለት ነው? 🤔ማጋራት አይደለምን? 🤔አላህስ እራሱ ራሱንና መልእክተኛውን ካልወደዳችሁ ማለቱ ማጋራት አይሆንምን? 🤔አላህን ይወድ ዘንድ በነበረበት መደብ ሰው "ፍጡርን" ማስገባቱ ሽርክ አይደለምን? 🤔በዚህስ አይነት ፍቅር መውደድ ማምለክ ማለትስ አይደለምን? እና እስልምና አላህን ማምለክና ለእርሱ ብቻ መገዛት እንዳልሆነ አያችሁ?
............. ይቀጥላል...........
✝" እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 8:32) ✝
🙏አርነት በእውነት ይሆንላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው!🙏🙏🙏

✍ ክፍል ፫
1.4 መልእክተኛውንም ታዘዙ፦ በቁርአን ምዕራፍ 24፥54-56 ያለውን ክፍል ላነበበ እንደተለመደው እዝነትን ለማግኘት 👳♂መልእክተኛውን መታዘዝ ግድ መሆኑን እንመለከታለን
"ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፡፡ ምጽዋትንም ስጡ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና፡፡" 24፥56
👉 "እና መልእክተኛውን መታዘዝንና ማምለክን ምን አገናኘው?" ትሉ ይሆናል። መቼም እስልምና የሙሐመድን ዱካ እየተከተሉ ያለውን ያለ አንዳች ጥያቄ መፈፀም፣ የከለከለውን ላለመፈፀም መታገል የፈቀደውን ያለ ማንገራገር መፈፀም፣ የተናገረውን ከማንኛውም ነገር ጋር እንኳ ቢጋጭ እውነት ነው ብሎ መቀበል😱፣ የለበሰውን አለ አንዳች ማስተካከያ በየትኛውም የምድር ጫፍ መልበስ👳♀🧕፣ የፂም አቆራረጡን ከነ ቀለሙ ለማድረግ መሯሯጥ👳♂፣ ሌላው እንኳ ቢቀር የጣት ቀለበቱ ምን አይነት እንደሆነ እያጠኑ ይህንኑ ማዘውተር💍 ወዘተ ነው። ይህ ሁሉ እንደ እስልምና መፅሀፍት ጀነትን ለመውረስ ምህረትንም ለማግኘት...የሚደረግ ተግባር ነው። "ሱና" ይሉታል። እና መሐመድን በዚህ አግባብ መከተል ማምለክ አይሆንምን?🤔🤔
🤷♂መቼም አይሆንም ብሎ የሚመልስ ካለ አላዋቂ መሆኑ ነው። ምክንያቱም ለአንድ ፍጡር ይህን ያህል የመገዛትና የመታዘዝ ክንውንን ማካሄድ ማምለክ መሆኑን መሐመድ እንኳ ሳይቀር የሚስማማበት እውነት ነውና❗️
ይህንን ለማሳየት ከቁርአን ምዕራፍ 9፥31 ላይ በማንበብ ልጀምር፦
"ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለውን አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲኾኑ ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸውን፣ የመርየምን ልጅ አልመሲሕንም ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው፡፡" 9፥31
👉 በዚህ ክፍል ላይ መሐመድ አይሁዶችንና ክርስትያኖችን ከአላህ ሌላ ሊቃውንቶቻቸውንና አል መሲሕን አማልክት አድርገው እንደያዙ በመናገር ሲከሳቸው እናያለን።
አንድ ሙስሊም እንዴት ነው ክርስትያኖች ሊቃውንቶቻቸውና መነኮሳቶቻቸውን የሚያመልኩት ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ ምን ይሆን?🤔🤔
ለማንቻውም ይህን ለማወቅ ታዋቂው ኢብን ካቲር የሰጠውን ማብራርያ መመልከት ብቻ በቂ ነው። የዚህን አንቀፅ ማብራርያ በተመለከትን ጊዜ ይህንን ሐሳብ እናገኛለን፤📖
📚አቲ ቢን ሐጢም የተባለ በጀሂልያህ ጊዜ ክርስትያን የሆነ ሰው ነበረ። የአቲ እህትና የተወሰኑቱ የእርሱ ጎሳ ሰዎች ሲያዙ መሐመድ ያስለቅቃትና እርሷም ሄዳ አቲን ሙስሊም እንዲሆን ታግባባዋለች። እርሱ ግን ወደ ነቢዩ የብር መስቀልን አድርጎ ይሄዳል። ይሄኔ ነበር ሙሐመድ ይህንን ጥቅስ የተናገረው። አቲም ይህንን በሰማ ጊዜ "በፍፁም ክርስትያኖች ሊቃውንቶቻቸውን አያመልኳቸውም።" ሲል መልስ ሰጠ። ሙሐመድም መልሶ "ያመልኳቸዋል እንጂ። ይህም እነርሱ ያሏችሁን ሁሉ በመከተላችሁና በመታዘዛችሁ ነው ያመለካችኋቸው።" ብለው ተናገሩ።
✍ አንድ ምክንያታዊ ለሆነና አመክንዮአዊ የሆነን አረዳድ ለሚቀበል ሙስሊም አንድን ፍጡር መታዘዝ፤ ያለውን ሁሉ መተግበር ማምለክ እንደሆነ እስልምና ካመነ፤ ሙሐመድንም በሚበልጥ መታዘዝና መገዛት የሚከተል ከሆነ እስልምና ራሱ ሰውዬው ሙሐመድን እያመለከው መሆኑን ያረጋግጥለታል‼️

✍ ክፍል ፬
በእስካሁኑ የ"ሁለቱ ማንነቶች" ቅኝታችን በመጀመሪያ በአምላክ ሰው መሆን ላይ ስለሚነሳው ጥያቄ፤
✍ ተጠየቅ 1፦ እውን ሁሉን ቻዩ አምላክ ሰው መሆኑ ነው ሊሆን እማይችል የሚባለው ወይስ ውስን ፍጥረትን(ሰውን) አምላክ ማድረጉ ነው ሊሆን እማይችል እሚባለው?🤔 ብለን ጠይቀን በመቀጠልም እንደ ፅሁፉ ርዕስ "በአንድ አካል ውስጥ "ሁለት ማንነቶች" ማለትም ፍፁም አምላክ እንደገናም ፍፁም ሰውም እንዴት?" ተብሎ ለሚነሳው
✍ ተጠየቅ 2፦ እውን "እንዴት?" ብሎ እኛን ጠይቆ መልስን ከኛ ከመፈለጉ በፊት ራሱ እስልምና እንዴትና #ለምን አንድን ፍጡር በአንድ ጊዜ የሚመለክም ሰውም፤ ብርሃንም(ኑር) ሰውም አድርጎ እንዳቀረበ መጠየቅና የራስን ጓዳ መፈተሽ አይገባም ወይ?🤔 የሚሉን ሙግቶች በማቅረብ ነበር የጀመርነው።
ይህንን በማስረገጫ መፃፅፌም ካነሳኋቸው ሶስት ሐሳቦች መሀከል 1⃣ቁርአን በሱረቱል አል-አንዓም ቁጥር 163 ላይ አላህ #አላጋሪ እንደሚኖር የተናገረውን ኢማም ሙስሊምም በሐዲሳቸው የተናገሩትን በመጥቀስ አላህ አጋሪ የለውም ይላል። ግና በሌሎቹ የእስልምና መዛግብት ላይ ወፈ ሰማይ የሆኑ አላህ #እንደሚያጋራ 👳♂ሙሐመድም ራሱን በዚሁ መልኩ ማቅረቡን የሚያሳዩ 📖ሀተታዎች ተዘግበዋል። እኔን ይህንን በአራት ነጥቦች በማሳየት ቁርአን እርስ በርሱ ከሚቃረንባቸው ህልቆ መሳፍርት ቦታዎች መሀከል አንዱ ይህ እንደሆነ አሳይቼአለሁ❗️ ይህም ብቻ አይደለም ቁርአኑ የአላህ የሆነ ሁሉ የሙሐመድም እንደሆነ ይነግረናል። 😱ለአብነት ያህል የዘረፋ ንብረት እንኳን ሳይቀር የሙሐመድም ነው(በሱረቱል አል-አንፉል 1, አል ሐሽር 6-7)፤ ምድር እራሷ የአላህ ብቻ ሳትሆን የአላህና የመልዕክተኛውም ጭምር ናት(📚 ሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 4 መፅሐፍ 53 ቁጥር 392)። የሱረቱል አል-አዕራፍ 188ን ሙሐመድ የሩቅን እንደማያውቅ የተናገረበትን አንቀፅ ቢቃረንም😳 በሷሂህ ቡሐሪ ቅፅ 8 መፅሐፍ 74 ቁጥር 276(8,74,276)፣ 9,93,470፣ 6,60,326 ላይ አላህ ብቻ ሳይሆን ሙሐመድም ምርጡን፣ ሩቁን አዋቂ እንደሆነ ሰፍሯል።😱
👉 ይህንንም በመመርኮዝ እርስ በርሱ እንዲህ ባለ ግዙፍ ቅራኔ የተተበተበ መፅሀፍ የፈጣሪ ቃል አደለምም ሊሆንም አይችልምም‼️🤷♂ በሱረቱል አል-ኒሳዕ ቁጥር 82 ላይም ይህንኑ ነው እሚያረጋግጠው። ለማጠቃለያ ሙሐመድ በእስልምና #ነቢይ ብቻ #ሰው ብቻ እንዳልሆነ ይልቁኑ ምድርም እውቀትም ሁሉ "የእርሱ እንደሆነ"፣ ክብርም መገዛትም ፍፁም መታዘዝም "እንደሚገባው"፣ #አምልኩኝ ያለ "የሚመለክም" እንደሆነ አድርጎ እስልምና ያቀርባል። እኝህ ናቸው እንግዲህ በአንድ ሙሐመድ በተባለ "ሰው" ውስጥ እስልምና የሚያሳየን #ሁለት ማንነቶች❗️‼️
👉 ይህንን አንጓም በዚሁ ላዳፍንና በሁለተኛው የሙግቴ ማዕቀፍ ምንም እንኳ በስካሁኑ ቅኝቴ ሙሐመድን "የአላህ አጋር" አድርጎ መያዝ ያንድ ሙስሊም የዘወትር ተግባሩ እንደሆነና ይህም እራሱ በአምልኩኝ ጥያቄው፣ መዛግብቱም ለአምላክ ብቻ ያለውን ለእርሱም በማጋራታቸው በእስልምና የመመለኩን እውነታ ባሳይም በሰፊው ሙሐመድ #የመመለክን ልዩ #ፍጥረት የመሆንን ማዕረግ እንዴት በእስልምና መዛግብት እንደተጎነጨ ወደ ፊት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሌላ ዝግጅት የማትተው ይሆናል።
.................//................