#ወዲያ_ሽሽ_ይለኛል!
© ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
ኑረት ሲረክስብኝ ፥ ሲሆን እንደ እቃ 'ቃ ፣
አዎን ያስፈራኛል ፥ የዘመን አታሞ
.................... ፥ የዘመን ድለቃ ፤
የድግግሞሽ ሰልፍ ፥ የእሽ ፡ ክርክሪት ምልዓት ፣
ሰው ሆኖ ተኝቶ ፥ ትል ሆኖ እንደመንቃት ።
ንጋት አድባር ሆኖ ፥ የሀገር ጌጥ የሀገር ዳስ ፣
ጀምበር በሰረቀ በአመሻሹ ፈለግ ፥ እንደካህን መርከስ ፤
እንደምኩራብ ከብሮ ፥ እንደ እንትን መንኳሰስ ።
አዎን ያስፈራኛል...
ወዲያ ሽሽ ይለኛል...
ወዲህ ግድም እሩጥ ፣
ወዲህ ግድም አምልጥ ፤
ወዲያ ጥግህን ያዝ ፥ ይለኛል ይለኛል ፤
የዘመኑ ቅኔ የዘመኑ መንፈስ ፥ መንን ያሰኘኛል ፤
ወዲያ ሽሽ ይለኛል ።
.............. | ። | ...............
ነሐሴ ፳፻፲፫ ዓ.ም
@ilovvll
@ilovvll
© ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
ኑረት ሲረክስብኝ ፥ ሲሆን እንደ እቃ 'ቃ ፣
አዎን ያስፈራኛል ፥ የዘመን አታሞ
.................... ፥ የዘመን ድለቃ ፤
የድግግሞሽ ሰልፍ ፥ የእሽ ፡ ክርክሪት ምልዓት ፣
ሰው ሆኖ ተኝቶ ፥ ትል ሆኖ እንደመንቃት ።
ንጋት አድባር ሆኖ ፥ የሀገር ጌጥ የሀገር ዳስ ፣
ጀምበር በሰረቀ በአመሻሹ ፈለግ ፥ እንደካህን መርከስ ፤
እንደምኩራብ ከብሮ ፥ እንደ እንትን መንኳሰስ ።
አዎን ያስፈራኛል...
ወዲያ ሽሽ ይለኛል...
ወዲህ ግድም እሩጥ ፣
ወዲህ ግድም አምልጥ ፤
ወዲያ ጥግህን ያዝ ፥ ይለኛል ይለኛል ፤
የዘመኑ ቅኔ የዘመኑ መንፈስ ፥ መንን ያሰኘኛል ፤
ወዲያ ሽሽ ይለኛል ።
.............. | ። | ...............
ነሐሴ ፳፻፲፫ ዓ.ም
@ilovvll
@ilovvll
የሀገሯ ~ ገመገም
Yohannes_Lawgaw @Sleenee ስለ እኔ ስለ ኔ ዮሀንስ ላውጋው
የሀገሯ ገመገም
ፀሀፊ
ሱራ ቢራቢሮ @surabirabiro
አንባቢ ዮሀንስ @Yohannn
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
ፀሀፊ
ሱራ ቢራቢሮ @surabirabiro
አንባቢ ዮሀንስ @Yohannn
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 t.me/sufafel 🦋🦋
#የግጥም_ቃና
የ እግዜር ስላቆች
ለፅድቅ : ፍትሀት : ሀጥያትን : ካረገ፣
መርገምን : በረከት : አርጎ : ከፈለገ፣
መሰዋዕት : አርጎ : እጣን : አሽቀንጥሮ : ቆሻሻ እያጨሰ፣
ገነትን : እያለ : ሲኦል : ከፈለሰ፣
......
በየቱስ : አምክሮ : ሞገስን : ይስባል፣
በነገር : ጎዳና : አቡዋራ : ያቦካል፣
ምሳሌውን : ንቆ : ፈጣሪው : ጋር : ቀርቦ፣
እንዲህ : ጠየቀ : አሉ : ጥጋብን : ተርቦ፣
አሳ : ስጠኝ : አለው፣
ዳቦ : ስጠኝ : አለው፣
እግዜርን : በእግዚአብሔር: ብሎ : እየለመነው፣
ፈጣሪም : ሊቀልድ : ይህን : አሰበና፣
ይሁን : ብሎ : ቸረው : ድንጋይ : እና : እባብ፣
ለንቀቱ : ክብር : ለጥጋቡ : ርሀብ፣
❗️ማሳሰቢያ የመጨረሻው አንጓ ላይ ያሉት ቃላቶች መልካም ክፉዎች ከሚለው ከሌላኛው ግጥሜ ጋር ቢመሳሰሉም። ፍፁም የተለያየ ሀሳብን ይዘዋል ።
✍ናታን ኤርምያስ
@UniqueDy
#የግጥም_ቃና
👇👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

መልዕክተሰብ
ይኸውልሽ መልዕክት... የኗሪው አኗኗር
አሁን ካለንበት ከምኖርበት ምድር
ሟች እድሜ ቀንሶ ለኗሪ አበደረ
ህሊና ተስቶ ልብ ተመተረ
አሉባልታው ደራ
ሀሰት ቤቱን ሰራ
በቁራዎች ድግምት፣ በመሃይሞች ሴራ።
ፍቅር ማረፊያ አጣች
ከሳች ኮሰመነች
እምነት ልቦ ከዳው
እውነት ከረደደው
መኖር ይሉት መሞት
መሞት ይሉት መኖር
ከዚህ ከደጃችን አብሮን ነው የሚኖር
እንደቀደሞው ጊዜ ዘጠኝ በመሆን ከደጅ ላይ አይቆምም
ከዘጠኙም አንዱ እባክህ በሞቴ ግባ አይባልም
ምክንያቱም... ...
ያብሮነት መልህቅ የመዋደዱ ስንቅ
በኗሪው ጎጆኛ ተመልክቷል ሲናቅ።
✍ተፃፈ በዮዳኤ(የብዕር ስም) @gbw_dan
(3/12/13ዓ.ም 5:40ምሽቱን )
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛እለት❤
ይኸውልሽ መልዕክት... የኗሪው አኗኗር
አሁን ካለንበት ከምኖርበት ምድር
ሟች እድሜ ቀንሶ ለኗሪ አበደረ
ህሊና ተስቶ ልብ ተመተረ
አሉባልታው ደራ
ሀሰት ቤቱን ሰራ
በቁራዎች ድግምት፣ በመሃይሞች ሴራ።
ፍቅር ማረፊያ አጣች
ከሳች ኮሰመነች
እምነት ልቦ ከዳው
እውነት ከረደደው
መኖር ይሉት መሞት
መሞት ይሉት መኖር
ከዚህ ከደጃችን አብሮን ነው የሚኖር
እንደቀደሞው ጊዜ ዘጠኝ በመሆን ከደጅ ላይ አይቆምም
ከዘጠኙም አንዱ እባክህ በሞቴ ግባ አይባልም
ምክንያቱም... ...
ያብሮነት መልህቅ የመዋደዱ ስንቅ
በኗሪው ጎጆኛ ተመልክቷል ሲናቅ።
✍ተፃፈ በዮዳኤ(የብዕር ስም) @gbw_dan
(3/12/13ዓ.ም 5:40ምሽቱን )
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛እለት❤
👌(-ካንቺ መለየቱ- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/UUDUi0uDdYg
https://youtu.be/UUDUi0uDdYg
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/UUDUi0uDdYg
https://youtu.be/UUDUi0uDdYg
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👌(-ምን ያህል ታውቂያለሽ?- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/E-IicccQDAo
https://youtu.be/E-IicccQDAo
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/E-IicccQDAo
https://youtu.be/E-IicccQDAo
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
🙏የምንፈልገውን ለማግኘት ብቻ ከመማሰን ያገኘነውን በመውደድና በማመስገን ቀናችንን እናስውብ ፡፡
☯ከመጸለይህ በፊት ተመስገን በል። ስለሁሉም ነገር አመስግን...በረከቶችህን ቁጠር! ጠዋት ገና ከእንቅልፍህ ስትነቃ....አይኖችህን ስትገልጥ.....አየሩን ስትተነፍስ <<ተመስገን>> በል!!!...ሞተህ ልታድር ትችል ነበርና!!! ደግሞ ከአልጋህ ወርደህ መሬት ስትቆም……‹‹ተመስገን>> በል! በሆነ ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆነህ ልትቀር ትችል ነበርና!!! ውለህ ስትገባ ተመስገን በል፣ ብዙዎች እንደወጡ የቀሩ አሉና።
💜በየትኛውም መንገድህ ላይ አመስግን። ምስጋና ቢስ አንደበቶች ልመናን ሲያሻግሩ ለዛቸውን ያጣሉ!
ውብ ዛሬ!!!❤️
@kidapoim

ቡሄን በትዝታ
ቀናቱ ተዳርሶ ቡሄ መጣ ሲባል
ከልጅነት አለም ትዝታ ይነግሳል
* * *
ሆያ ሆዬ ስንል በ 'ሆ' ሲቀበሉን
በጭፈራ መሀል ሁሉን አሞግሰን
ሙልሙል ተከፋፍሎ
..ምርቃት ታድሎ በደስታ ሲሸኙን
.....እኛም በምስጋና እንመለሳለን
* * *
............በዳቦ መአዛ ሰፈሩ ታጥኖ
ሆዬ በሚል ዜማ ቀኑ ተሽሞንሙኖ
........ ሳይ
ውስጤ በትውስታ ኀላውን ይቃኛል
ከወደኔ አለም ቡሄን በትዝታ
ከኀላ ተገኝቶ ካለፈው ጨዋታ
........... ደስታን ይታደላል
ዛሬን ከእናንተ ጋር ቡሄውን ልካፈል
እኔም በተራዬ እንዲህ ሆዬ ልበል
ሆያ ሆዬ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
ሆያ ሆዬ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
እዛ ማዶ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
ጅራፍ ይጮሀል
እዚህ ማዶ .. .. .. .. .. .. ሆ
ጅራፍ ይጮሀል
ቀኑ በድምቀት አሸበራርቋል
የጅራፉ ጩኸት ፍቅርን ሲያበስር
የጥላቻው ዜማ ቅላጼው ሲከስር
ፍቅር የዋለበት ደስታን ታድለናል
ነገን ከዛሬ ጋር ለአንድነት ታጭተናል
መልካም ቡሄ 🙏
✍ Mekdi
@kidapoim
ቀናቱ ተዳርሶ ቡሄ መጣ ሲባል
ከልጅነት አለም ትዝታ ይነግሳል
* * *
ሆያ ሆዬ ስንል በ 'ሆ' ሲቀበሉን
በጭፈራ መሀል ሁሉን አሞግሰን
ሙልሙል ተከፋፍሎ
..ምርቃት ታድሎ በደስታ ሲሸኙን
.....እኛም በምስጋና እንመለሳለን
* * *
............በዳቦ መአዛ ሰፈሩ ታጥኖ
ሆዬ በሚል ዜማ ቀኑ ተሽሞንሙኖ
........ ሳይ
ውስጤ በትውስታ ኀላውን ይቃኛል
ከወደኔ አለም ቡሄን በትዝታ
ከኀላ ተገኝቶ ካለፈው ጨዋታ
........... ደስታን ይታደላል
ዛሬን ከእናንተ ጋር ቡሄውን ልካፈል
እኔም በተራዬ እንዲህ ሆዬ ልበል
ሆያ ሆዬ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
ሆያ ሆዬ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
እዛ ማዶ .. .. .. .. .. .. .. ሆ
ጅራፍ ይጮሀል
እዚህ ማዶ .. .. .. .. .. .. ሆ
ጅራፍ ይጮሀል
ቀኑ በድምቀት አሸበራርቋል
የጅራፉ ጩኸት ፍቅርን ሲያበስር
የጥላቻው ዜማ ቅላጼው ሲከስር
ፍቅር የዋለበት ደስታን ታድለናል
ነገን ከዛሬ ጋር ለአንድነት ታጭተናል
መልካም ቡሄ 🙏
✍ Mekdi
@kidapoim
👌(በሃሳብ እነጉዳለሁ- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/X-lbg3JriME
https://youtu.be/X-lbg3JriME
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👇👇
❤ (-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/X-lbg3JriME
https://youtu.be/X-lbg3JriME
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
#ጊዜ_ጌታ
#ናታን_ኤርሚያስ @UniqueDy
በልኬቱ : ወርዶች : ፍቅሩን : ደርድሮ፣
ነገ : አብሮሽ : ላይዘልቀው : ዛሬሽን አፍቅሮ፣
ልብሽን : ፈልጎ : ልቡ : ውስጥ ሊከትሽ፣
በሀሰት : ምህላው : የእውነት : ሲክብሽ፣
ትላንትን : ማልቀሱ፣
ሳትቆስል : ነብሱ፣
ከላይ : ከላዩ : ላይ፣
እንባውን : ዘርግፎት : መከፋቱ : እንዲታይ፣
.
.
እዘኚልኝ : ብሎሽ፣
አጥፎ : እያሳዘነሽ፣
በፍቅር : ለማረፍ : ብዙ : ተሰቃየሽ፣
ባለፍሽበት : መንገድ : እግሮችሽ ሲጣሉ፣
ዘመን : አሽከርክሮሽ : ወደቅሽ ከመሀሉ፣
መውደቂያው ቢደላሽ አልጎዳኝም ብለሽ፣
ራሱን : ለመያዝ : እግሩ : ስር : ተገኘሽ፣
ነግሬሽ : ነበረ : ጊዜ : ጊዜ : እንዳለው፣
ስንቱን : እያነሳ : ስንቱን : እንደጣለው፣
ላትረሺው : ረስተሽ : ዛሬ ላይ : ብትፈርጪ፣
ለጊዜ : ተስለሽ : ከራስሽ : አምልጪ !
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
__~°\°/°💚ሰናይ💛ግዜ❤°\°/°~__
#ናታን_ኤርሚያስ @UniqueDy
በልኬቱ : ወርዶች : ፍቅሩን : ደርድሮ፣
ነገ : አብሮሽ : ላይዘልቀው : ዛሬሽን አፍቅሮ፣
ልብሽን : ፈልጎ : ልቡ : ውስጥ ሊከትሽ፣
በሀሰት : ምህላው : የእውነት : ሲክብሽ፣
ትላንትን : ማልቀሱ፣
ሳትቆስል : ነብሱ፣
ከላይ : ከላዩ : ላይ፣
እንባውን : ዘርግፎት : መከፋቱ : እንዲታይ፣
.
.
እዘኚልኝ : ብሎሽ፣
አጥፎ : እያሳዘነሽ፣
በፍቅር : ለማረፍ : ብዙ : ተሰቃየሽ፣
ባለፍሽበት : መንገድ : እግሮችሽ ሲጣሉ፣
ዘመን : አሽከርክሮሽ : ወደቅሽ ከመሀሉ፣
መውደቂያው ቢደላሽ አልጎዳኝም ብለሽ፣
ራሱን : ለመያዝ : እግሩ : ስር : ተገኘሽ፣
ነግሬሽ : ነበረ : ጊዜ : ጊዜ : እንዳለው፣
ስንቱን : እያነሳ : ስንቱን : እንደጣለው፣
ላትረሺው : ረስተሽ : ዛሬ ላይ : ብትፈርጪ፣
ለጊዜ : ተስለሽ : ከራስሽ : አምልጪ !
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
__~°\°/°💚ሰናይ💛ግዜ❤°\°/°~__
።።።።።። በጨዋው ልጫወት።።።።።።
"ሆያ ሆዬ" ሲሉ ሙልሙል መስጠት ትቼ፣
ከድምፅ አውጪው ጋራ ብሄድ መንገድ ስቼ፤
ይቅር!
ይቅር ብቻ በሉኝ የኔታ አይቆጡ፣
ለክፋት አይደለም ለ'አንድ ማታ አይምጡ።
ምን መሰሎት አባ፦
ቡሄ አልፎ ክረምት፣
ዶሮም ጮሆ ለሊት፤
ስለማይደገም ግዜም እንደ ትውፊት፤
ዝም ይበሉኝ እና በጨዋው ልጫወት፣
እርሶም አይፈሩ እኔም ልወቅ ልኬት።
✍መክሊት የ16ቷ
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 🙌ቤተሰቦች🙌
ለኢትዮጲያዊያን ቤተሰብዎ ያጋሩ
💚💛❤
ሰናይ ግዜ
"ሆያ ሆዬ" ሲሉ ሙልሙል መስጠት ትቼ፣
ከድምፅ አውጪው ጋራ ብሄድ መንገድ ስቼ፤
ይቅር!
ይቅር ብቻ በሉኝ የኔታ አይቆጡ፣
ለክፋት አይደለም ለ'አንድ ማታ አይምጡ።
ምን መሰሎት አባ፦
ቡሄ አልፎ ክረምት፣
ዶሮም ጮሆ ለሊት፤
ስለማይደገም ግዜም እንደ ትውፊት፤
ዝም ይበሉኝ እና በጨዋው ልጫወት፣
እርሶም አይፈሩ እኔም ልወቅ ልኬት።
✍መክሊት የ16ቷ
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 🙌ቤተሰቦች🙌
ለኢትዮጲያዊያን ቤተሰብዎ ያጋሩ
💚💛❤
ሰናይ ግዜ
Forwarded from የአዲብ ግጥሞች እና ምልከታዎች
#በሽተኛ_ወገብ
ልክ እንደሁልጊዜው ድብርት ሚሉት ድባቴ ውስጥ ስገባ ቅድሚያ ወዳአይምሮዬ የሚመጡት ነገሮች ቢኖሩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማነባችው ግጥሞችና ወጎች ናቸው።
ዛሬም እንደወትሮዉ የየለት ተግባሬን ሳከናዉን ነበር በስልኬ ስክሪን በኩል ሰላምታዋ ብቅ ያለዉ ። ይሄን ግዜ ታዲያ የየለት ክንውኔን ትቼ ትኩረቴን ሙሉ በሙሉ ወደሷ አዞርኩት። እነዚያ ከማር የጣፈጡ ንግግሮቿ ከሚያማምሩ ረዣዥም ሀሳቦቿ ጋር ተዳምረው ቀልቤን ወሰዱት። በነኛ ውብ እና ረጃጅም ሀሳቦቿ ከመማረኬ ብዛት ልጅቷን ለማየት የነበረኝ ጉጉት ከቀን ወደቀን እየጨመረ ሄዶ ከሁለት ሳምንት ጣፋጭ ቆይታ ቡኃላ ባካል ለመገናኘት በቃን ። የተገናኘን እለት የተፈጠረው ነገር ግን እጅግ አስገራሚ ክስተት ነው ። ምክንያቱም በምናቤ የሳልኳትና ባካል የነበራት ገፅታ ፍፁም ተቃራኒ ሆኖ ከማግኘቴም በላይ ልክ እንደሌሎቹ መሰረቶች ሁሉ እሷም አጭር መሆኖ ነው ። አሁን ለምሳሌ እኛ ሰፈር ያለችዉ የጋሽ ተካ ልጅ መሰረት (ማጋነን አይሁንብኝና) ከበረሀ ቁጥቋጦ ትንሽ ከፍ ብትል ነዉ። እዚ ታች መንደር ያለችዉ 'መሰረት ቦጋለም' የሰባት አመት ታናሽ እህቷ በልጣታለች። አንድ ላይ ሲሄዱ ማን ታላቅ ማን ታናሽ እንደሆነ መለየት ይከብዳል ። ትዝ ይለኛል የአምስተኛ ክፍል አማረኛ መምህራችን እትዬ መሰረት አጭር ከመሆኗ የተነሳ ስንት መስመር እንዝለል" እያለ እንደተሳለቀባት ነበር ። ሌላዉ የወንድሜ ሚስት መሰረት ነዉ ስሟ እሷም ዉፍረት እንጂ ቁመት አልፈጠረባትም። እነሆ ከፊትለፊቴ የቆመችዉ ልጅም ካስር አመቷ በሁዋላ ቁመቷ ማደግ እንዳቆመ ተረዳሁ።ግን ደግሞ ቁመቷ ማደግ ያቆመው የቁመቷን ሆርሞን ሙሉ በሙሉ ለሃሳቧ ማደግ ተጠቅማው ነው ብዬ የቁመቷን ማጠር ከመስጠት ጋር አያይዤዋለው ። (በነገራችን ላይ ሀሳባቸው የረዘሙ ፍጡሮች ሁሉ ቁመታቸው አጭር ነው ይላል ጥናቱ ጥናቱ ለኔ እንደማይሰራ ግን በደንብ እንድትገነዘቡልኝ እፈልጋለው 😇)።
የሚገርማቹ ነገር ደሞ አጭር ሴቶችን እንደማገኝ ሳውቅ የመጀመሪያ ተግባሬ ሚሆነው የወገብ እስፖርት መስራት ነው (የወገብ ሚለው ደሞ ማጎንበሴን ለማሳየት የገባ እንጂ እናንተ እንደምታስቡት አይደለም🙄)
ነገሩ እንዲ ነው ከመገናኘታችን በፊት ስታካፍለኝ የነበረው ሀሳብ በጣም ከመርዘሙ የተነሳ በሀሳቧ ርዝመት ብዙ መንጠራራቴን ከግምት ውስጥ በማስገባት እኔ ያልደረስኩበትን ሀሳብ እያሰበች እሷ አጭር ናት ብሎ ማሰቡ ከንቱ ልፋት ስለሆነብኝ ሀሳቤን በሙሉ ሰብስቤ ሀሳቧን ለመንካት ነው ጥረት ሳደርግ የነበረው።
ያም ሆነ ይህ ግን በኔ ብርታት እና በሷ ማጠር ምክንያት ከሷ ይልቅ ለቦታው ቅርብ ነበርኩ ብል ማጋነን አይሆንም። ለሀሳቧ የነበረኝ ቅርበት ግን እሷን ስተዋወቃት ወገቤን ከመቀጨት አላዳነልኝም። እንደሷ ያሉ አጫጭር ሴቶች በጣሉብኝ መጥፎ ትዝታ ምክንያት ከብዙ ወጌሻዎች ጋር የነበረኝ ቁርኝት ከቀን ወደቀን እያደገ መቶ ካለሁበት ከተማ እስከ አጎራባች ከተሞች ድረስ እውቅናዬን ጨምሮልኛል። እውቅናዬ ግን ባረጁ ሽማግሌዎች ክንድ ከመደቆስ የዘለለ ጥቅም አስገኝቶልኝ አያውቅም። ለዛም ነው ዛሬ እሷን ሳገኛት ሆዴን ባር ባር ያለው ። ምክንያቱም ያለኝ የገንዘብ መጠንና ከሚያጋጥመኝ የወገብ ቅጭቴ ጋር አይመጣጠንም። ለዚም ስል ነበር ከእራሷ ጋር ያለችውን አጭር ሴት ለመተዋወቅ እጄን በሩቁ መወዝወዜ እሷም ነገሬን ተረድታ ይሁን ወይ ደግሞ ካደረባት ንቀት እንጃ ብቻ ሰላምታዬ ብዙም አልደነቃትም ። ቢያንስ ቢያስ ፈጣሪዬን ዛሬ ገና ማመሰግንበት እድል ስላመቻቸችልኝ በጣም ከመደሰቴ ብዛት ሄጄ ልጠመጠምባት ሀሳቡ ነበረኝ።እድሜ ለወገቤ ሀሳቤን ሀሳብ አደረገልኝ።
ከሚያናደኝና ሁሌ ከሚያበሳጨኝ ነገራት ውስጥ ይሄ በሽተኛ ወገብ ነው ወይ እንደወንድ ልጅ ስንትና ስንት ብራንባር ሰብሮ እኔንም የደስታ ተካፋይ ሳያረገኝ እንዲው ቀን በቀን እየተሰበረ ክንድ እንደሜዳሊያ ያጠልቅልኛል። ለነገሩ ተውት አምላኬም ከፍቶ እንጂ ይሄን የመሰለ በሽተኛ ወገብ ካደለኝ በኋላ እንዴት የሰማይ ስባሪ የሚያክል ስሜት ያጎናፅፈኛል? ጉድ እኮ ነው አምላክም በሰው ላይ መጫወት ጀመረ ?
ይኸው ዛሬ እንኳን አብሪያት ያለኋት ሴት ቂጧ ከመጠን በላይ ከመተለቁ የተነሳ ባትሪው ያበጠ ኖኪያ መስላለች። ታዲያ ምን ያደርጋል? ለማጎንበስ እንኳን የማይሆን ይህ በሽተኛ ወገብ የማየት እድሌን ነፈገኝ አሁን እንኳ ይህ ከርታታ እግሬ በዋለልኝ ውለታ ነው ይህን የመሰለ የጋራ መኖሪያ(ቂጥ) ማየት የታደልኩት ።
በለስ ቀንቶኝ ለሻይ ቡና ብዬ በያዝኳት መቶ ብር ሳቢያ አጠገባችን ከነበረች ትንሽዬ ካፌ ጎራ አልን። ከመቀመጣችን ትንሽ ደቂቃዋች ቡኃላ የካፌ አስተናጋጇ መታ ምን ልታዘዝ አለችን እኔም ልክ ደና ብር እንደያዘ ሰው የውስጤን ፍርሀት በውስጤ ሸሽጌ ፈልሰስ ብዬ ቅድሚያ እዲስተናገዱ እድሉን ሰጠኋቸው ።የውስጤን ፍርሀት ተረድተው ይሁን አልያም ቡና ሱሰኛ ሆነው እንጃ ?ሁለቱም ተመሳሳይ አንድአንድ ጥቁር ቡና አዘዙ።
ታዲያ ይሄን አጋጣሚ በመጠቀም መጀመሪያ ከነበረኝ ፍርሀት አገግሜ ልክ እንደነሱ ሁሉ አንድ ጥቁር ቡናዬን አዘዝኩ ። ታዲያ በዚ መሀል ነበር እግሬ ያመቻቸልኝን መንገድ ተጠቅሞ ሽንቷ ተክለፍልፎ የመጣው ። እሷም የሽንቷ መምጣትን ከሰማች ቡኋላ ከወንበሯ ብድግ በማለት መፀዳጃ ቤት ለመሄድ ፍቃዴን ጠየቀችኝ። 'ይቻላል' አልኩዋት አንገቴን ላይና ታች እየወዘወዝኩ (እንዲያዉ ለነገሩ ነዉ እንጂ ባልፈቅድላት ላትሸናዉ ነዉ?)"
ፍቃዴን ተቀብላ ብድግ ከማለቷ በሽተኛ ወገቤ ጋርዶት የነበረዉ ተአምር ላይ አይኔ ተወረወረ። ዋዉ ዳሌ! ወዝወዝ-ወዝወዝ- ጎምለል-ጎምለል። የቅንዝር ሰይጣን ተነፈሰብኝ። ማሰብ ጀመርኩ..
አሁን ሂጄ ብነካዉ ጨበጥ ባደርገዉ እንዲህ እንደመዳበስ...ይሄን ሳስብ ከጭኖቼ መሀል እሳት ሲለኮስ ተሰማኝ። ቀኝ እግሬን ግራ እግሬ ላይ ጫንኩ!
✍ቶፊቅ መሀመድ ( #አዲብ )
@Tufaw_muhe
@Am_in_love

ንብ አትማረክም በአበቦች ፍካት፣
መአዛው ካልሳባት ነፍሷን ካላረካት፤
ድምቀቱ ቢያማልል ውበቱ ቢገዛም፦
ጣፋጭ ልቅሰም ብላ አታርፍም ከመርዛም!
#የግጥም_ቃና_በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ 💛እለት ❤
መአዛው ካልሳባት ነፍሷን ካላረካት፤
ድምቀቱ ቢያማልል ውበቱ ቢገዛም፦
ጣፋጭ ልቅሰም ብላ አታርፍም ከመርዛም!
#የግጥም_ቃና_በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ 💛እለት ❤
👌(የቀጠርሽኝ ዕለት- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤ (-የልብን ግጥም ይገልፃል-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/F-fyKn8ux6U
https://youtu.be/F-fyKn8ux6U
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!ሀ
👇👇
❤ (-የልብን ግጥም ይገልፃል-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/F-fyKn8ux6U
https://youtu.be/F-fyKn8ux6U
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!ሀ
👌(ኢትዮጵያ ሃገሬ- ስለሃገር ግጥም-)👌
👇👇
❤ (-ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/8mNoJgFDqgk
https://youtu.be/8mNoJgFDqgk
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!ሀ
👇👇
❤ (-ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/8mNoJgFDqgk
https://youtu.be/8mNoJgFDqgk
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!ሀ
Audio
እኔ አንተን ሰወድህ
ልክ እንደ ገጣሚ
ጨረቃ ታደሚ
አንቺ ኮከብ ስሚ
ምድር ሆዬ አድምጪ
ፍቅሬን አረጋግጪ።
ቅጠሉ ሁሉ ብዕር
ብራናዬ ባህር
ቢሆኑም አይበቁኝ ፍቅሬን ለመመስከር
ብዬ አልልህም
ጨረቃ ታድማ በፍፁም አታቅም
ምድር ስታደምጥ ታይቶ አይታወቅም
ቅጠሉም ባህሩም ላንተ ፍቅር ብሎ በፍፁም አይፅፍም
ይህ ሁሉ ዉሸት ነዉ ተሠምቶ አያዉቅም
.......................
.......................
እኔ አንተን ስወድህ
........................
........................
ሠላም ለኪ ለጥርስከ
ሠላም ለኪ ለከናፍርከ
.............................
.............................
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ ✍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidapoim
ልክ እንደ ገጣሚ
ጨረቃ ታደሚ
አንቺ ኮከብ ስሚ
ምድር ሆዬ አድምጪ
ፍቅሬን አረጋግጪ።
ቅጠሉ ሁሉ ብዕር
ብራናዬ ባህር
ቢሆኑም አይበቁኝ ፍቅሬን ለመመስከር
ብዬ አልልህም
ጨረቃ ታድማ በፍፁም አታቅም
ምድር ስታደምጥ ታይቶ አይታወቅም
ቅጠሉም ባህሩም ላንተ ፍቅር ብሎ በፍፁም አይፅፍም
ይህ ሁሉ ዉሸት ነዉ ተሠምቶ አያዉቅም
.......................
.......................
እኔ አንተን ስወድህ
........................
........................
ሠላም ለኪ ለጥርስከ
ሠላም ለኪ ለከናፍርከ
.............................
.............................
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ ✍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidapoim
Forwarded from የአዲብ ግጥሞች እና ምልከታዎች
#አውቆ_አለማወቅ
እርግጥ ነው አፌን ፈትቼ መናገር አልቻልኩም።
በውስጤ ግን ቃል መሆን ያልቻሉ ካለመሆን የታበዩ እልፍ እላፍ ጩኸቶች አይምሮዬን ሰንገው ይዘውታል።
እያንዳንዱን ጩኸት ላድምጣቸው ብል እራሴን አግንቼ ማጣው ይመስለኛል። እራሴን ካለማግኘት ደግሞ እራሴን አግንቼ ማጣቱ ይበልጥ ይጎዳኛል በማለት ዝምታዬ ያዘላቸውን እልፍ አዕላፍ ጩኸቶች ባለማድመጥ ውስጥ ሆኜ አደምጣቸዋለው። ግን እራሴን እሸውደው ይሆን?
አላቅም። አለም ላይ እራስን እንደመሸወድ ያለ ከባድ ነገር ይኖራል ብዬ አላምንም። ግን ድርጊቱ ሚያመጣውን ተፅዕኖ በማሰብ ድርጊቱ እንዲሆን አለመፍቀድ እራስን ከመሸወድ ይልቅ ብልሀት ይመስለኛል። ምክንያቱም አንዳንዴ ማወቅ ብዙ ነገሮችን በአመክንዮ ለማየት የሚደረግ ጥረት ቢሆንም ያን ጥረት ማድረግ ደግሞ ደስታ የተባለ የሂወትን ፍሬ በገዛ ፍቃድ መሬት ላይ በትኖ ለመልቀም እንደመታተር ተደርጎ ይወሰዳል።ነገሮችን ላፍታም ያህል ቆሞ ብለን ካስተዋልናቸው ደግሞ አለም ላይ ደስታን ከሚፈጥሩ ቁልፍ ነገሮች መካከል አለማወቅ ግንባር ቀደሙ ነው። የማወቅ ጉዞ ባያበቃም ሽንፈትን መቀበል ድል እንደመደገስ ይቆጠራል። ከዚ ሁሉ ውጥረት ከባዱ ግን አውቆ አለማወቅ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም !።