Forwarded from ከምድር ማህፀን With TinA (Dani Real)
የቅድሙ ተመልሷል "ግራጫ ቃጭሎች" መዝገቡ ። ቢሆንም የተሰጠው ሰአት ካለቀ ከ20 ደቂቃ በኋላ በመመለሱ አይቆጠርም !
አሁን ሌላ ጥያቄ ልጠይቅ ሽልማት ያለው? በ 1 ደቂቃ የሚመለስ?
በReaction ግለፁ ...25 ሪአክሽን ሲደርስ ጥያቄው ይለቀቃል !!!
https://xn--r1a.website/danutell
አሁን ሌላ ጥያቄ ልጠይቅ ሽልማት ያለው? በ 1 ደቂቃ የሚመለስ?
በReaction ግለፁ ...25 ሪአክሽን ሲደርስ ጥያቄው ይለቀቃል !!!
https://xn--r1a.website/danutell
ጉድ ሳይደመጥ መስከረም ጡት አይጠባም ትላለች ምንጅላቴ
ለፈረሶች ተብሎ የተሰራ ስኒከር እንዳለ እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ😒
ጆርዳን 1 በሁለት ቀለማት፣ ኒው ባላንስ
650 እና የዚይ ቡስት 350 የተሰኙ ሞዴላት ያሏቸው ስኒከሮች።
ዋጋው የሚጀምረው ከ 1,200 ዶላር ጀምሮ ነው ! እርማችሁን አውጡ 😪
ለፈረሶች ተብሎ የተሰራ ስኒከር እንዳለ እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ😒
ጆርዳን 1 በሁለት ቀለማት፣ ኒው ባላንስ
650 እና የዚይ ቡስት 350 የተሰኙ ሞዴላት ያሏቸው ስኒከሮች።
ዋጋው የሚጀምረው ከ 1,200 ዶላር ጀምሮ ነው ! እርማችሁን አውጡ 😪
የ "ሳቲያ" ማህበረሰብ በህንድ ራጃስታን ግዛት የሚገኙ የጂፕሲ ጎሳዎች ሲሆኑ ፤ ሞትን ልክ እንደ አንድ የበዓል ቀን በፌሽታ ነው የሚያሳልፉት።ያ ቀን በህይወታቸው ትልቁ የደስታ ቀን።
በተቃራኒው ...
መወለድ ደግሞ በነሱ ዘንድ በጣም ትልቁ የሀዘናቸው ምክንያት ነው !
( እግረመንገዴን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁማ የምታውቁት ካላችሁ..."ጂፕሲ" የሚባሉ ጎሳዎች በአለም የትኞቹ ናቸው? "Peaky Blinder"ን ፊልም ያያችሁ በአጋጣሚ ብዙ ጊዜ ስማቸው ስለሚነሳ ነው። "ጂፕሲ...." )
በዮዳA
በተቃራኒው ...
መወለድ ደግሞ በነሱ ዘንድ በጣም ትልቁ የሀዘናቸው ምክንያት ነው !
( እግረመንገዴን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁማ የምታውቁት ካላችሁ..."ጂፕሲ" የሚባሉ ጎሳዎች በአለም የትኞቹ ናቸው? "Peaky Blinder"ን ፊልም ያያችሁ በአጋጣሚ ብዙ ጊዜ ስማቸው ስለሚነሳ ነው። "ጂፕሲ...." )
በዮዳA
እዚህ ሀገር ፅሁፍ አያበላም ጥበብ ለነፍስ እንጂ ለስጋ አይህንም ባይሆን business ነገር ጀምሪ ላላችሁኝ ሰዎች ይኸው እነዚህን ቆንጆ ቆንጆ ቦርሳዎች መሸጥ ስለጀመርኩ inbox ብታደርጉልኝ በርካሽ ዋጋ ያላችሁበት ድረስ deliver ስለምናደርግ አሳውቁኝ
ከነዚህ ከፍ ያሉ ለpc መያዣ የሚሆኑ (እንደ ወንዶቹ ሳይሆን ባማረ መልኩ) ስላለ የምትፈልጉ እልክላችኋለሁ
@Exquisiteperfume
ከነዚህ ከፍ ያሉ ለpc መያዣ የሚሆኑ (እንደ ወንዶቹ ሳይሆን ባማረ መልኩ) ስላለ የምትፈልጉ እልክላችኋለሁ
@Exquisiteperfume
በፍም እሳት ላይ መራመድ ፅሞና(meditation) ወይም ከፍተኛ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ በመድረስ አይሳካም።ቢሆንም ግን ማንኛውም ሰው ይህንን ማድረግ ይችላል፤
ምክንያቱስ ካላችሁ...
የጋለ ከሰል ሙቀት የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ ነው። ስለሆነም በፍጥነት ወይም ወዲያውኑ ሊያቃጥላችሁ አይችልም ይሉናል የዘርፉ ምሁራን🙄 ሊያነዱን ኮ ነው፤ እኛም ነቅተናል ቅድሚያ እራሳቸው ይሞክሯት 🫠
ምክንያቱስ ካላችሁ...
የጋለ ከሰል ሙቀት የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ ነው። ስለሆነም በፍጥነት ወይም ወዲያውኑ ሊያቃጥላችሁ አይችልም ይሉናል የዘርፉ ምሁራን🙄 ሊያነዱን ኮ ነው፤ እኛም ነቅተናል ቅድሚያ እራሳቸው ይሞክሯት 🫠
Breaking news
በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል።
ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ
1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር
2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ
3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

የግብፁ መሪ የነበረው አኑዋር ሳዳት በ1979 እ.ኤ.አ በነበረው የ6ቱ ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር የሰላም ስምምነት/ ጦር አውርድ ይባባላሉ። ሰላም ይፈጥራሉ።
በዚህ ሳዳት የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ይሆናል፤
በሌላ በኩል ....
ግብጽ ከአረብ ሊግ ትገለላለች! አኑዋር ሳዳትም ተገደለ።
አዋርዱን ይዞ ወደ ገነት ....🙄😑
በዚህ ሳዳት የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ይሆናል፤
በሌላ በኩል ....
ግብጽ ከአረብ ሊግ ትገለላለች! አኑዋር ሳዳትም ተገደለ።
አዋርዱን ይዞ ወደ ገነት ....🙄😑
አንድ ሊትር ቤንዚን ለማምረት 23.5 ቶን ጥንታዊ(ብዙ ዘመን ያስቆጠረ)ና ተቀብሮ የቆየ ቆሻሻ ይፈጃል።
( ወገን ተስፋ አለን በየከተሞቻችን እንደ ተራራ ቁልል የከመርናቸውን ቆሼዎች ሻግ እያረግን 😉 እ? ሰበታ መውጫ ጋር ያለው ቆሼ የኔ ነው ባትጌ...ባትጋሩኝ 🙄)
( ወገን ተስፋ አለን በየከተሞቻችን እንደ ተራራ ቁልል የከመርናቸውን ቆሼዎች ሻግ እያረግን 😉 እ? ሰበታ መውጫ ጋር ያለው ቆሼ የኔ ነው ባትጌ...ባትጋሩኝ 🙄)
🎓ተማሪዎች !
📖ደክማችሁ ፣ አጥንታችሁ ነገር ግን ፈተና ላይ ስትቀመጡ የማታውቁት ጥያቄ መቶባችሁ አያውቅም ?
💡እንግዲያውንስ ይህ ነገር ካሁን በኋላ ይቀራል ። በሜምኖን ያሬድ የተጻፈው አዲሱ ሳይንሳዊ ግምት የሚል መጽሐፍ ወጥቷል ! በዚህ መጽሐፍ በታውዋቂው ተመራማሪ Mr. William Poundstone ጥናት መሰረት ያደረገ ፣ በፈተና መሃል የማታውቁት ጥያቄ ቢያጋጥማችሁ እንዴት መመለስ እንደምትችሉ የሚያሳይ ገራሚ መጽሐፍ ነው !
✅ ለምርጫ ጥያቄዎች
✅ ለእውነት ሐሰት ጥያቄዎች
✅ ለአዛምድ ጥያቄዎች
✅ ለአብራራ ጥያቄዎች .... እንዴት በቀላሉ መገመት እንደምትችሉ ታያላችሁ !
🧑🎓 ሁሉም ተማሪ ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ !!!
💎 መጽሐፉ በ100 ብር እየተሸጠ ይገኛል ! እንዲሁም ቀድመው ለሚገዙ 10 ሰዎች✨የ30 ብር ቅናሽ እናደርጋለን ! ፈጥነው መጽሐፉን ያግኙ ።
👉 መጽሐፉን ለማግኘት @Ethmemnon ላይ ማናገር ይችላሉ !
👉 የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ !!!
ቻናላችን :- @SaynsawiGmt
ለማንኛውም ጥያቄ :- @Ethmemnon

Forwarded from ባርቶስ| Bartos Tube
Now 🚨🚨🚨
ብዙዎቻችሁ በዋጋ መወደድ ምክንያት መግዛት፣ ማንበብ አልቻልንም ስትሉ የቆያችሁት አሐቲ ድንግል መጽሐፍ እነሆ ከእኛ ዘንድ
https://xn--r1a.website/Orthodox_Tewahdonet
ብዙዎቻችሁ በዋጋ መወደድ ምክንያት መግዛት፣ ማንበብ አልቻልንም ስትሉ የቆያችሁት አሐቲ ድንግል መጽሐፍ እነሆ ከእኛ ዘንድ
https://xn--r1a.website/Orthodox_Tewahdonet