የነሲሓ አጋርነት
በ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳዕዋ ተግባሩን አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሊያካሂድ ነው!
ላለፉት 20 ዓመታት በዳዕዋ ሥራ ላይ በመሰማራት በርካታ ስራዎችን ሲሰራ የቆየው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር፣ የዳዕዋ እንቅስቃሴውን አጠናክሮ ለማስቀጠል ከፊታችን ጁምዓ እስከ እሁድ ድረስ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እንደሚያካሂድ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
በመግለጫው እንደተገለጸው፣ ሴንተሩ ባለፉት ዓመታት ትውልድን በሱናና በሸሪዓዊ ዕውቀቶች በማነጽ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ የዳዕዋ መልዕክትንም በተለያዩ ቋንቋዎች ለሰፊው ማህበረሰብ ተደራሽ ማድረግ ችሏል።
ሴንተሩ የዳዕዋ ተግባሩን በተለያዩ አቅጣጫዎች እያከናወነ ሲሆን፣ በዳሩል ሐዲስ፣ በአረብኛ ቋንቋ ትምህርት፣ በቃፊላ ዳዕዋ፣ በዳሩ ተውሒድ ወቅፍ ፕሮጀክት እንዲሁም በነሲሓ ቲቪ አማካኝነት ለሚሊዮኖች የዳዕዋ መልዕክት እያደረሰ እንደሚገኝ ተጠቁሟል።
በመሆኑም ከፊታችን ጁምዓ ህዳር 18 እስከ እሁድ ህዳር 22 ድረስ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በሚካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የድጋፍ ርብርብ በማጠናከር፣ ሌሎችንም በዚህ የኸይር ተግባር እንዲሳተፉ በማበረታታት የዳዕዋውን ጉዞ እንዲደግፍ ጥሪ ቀርቧል።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ላለፉት 20 ዓመታት ኢስላማዊ ዕውቀትን በማስፋፋትና የዳዕዋ ተግባራትን በማከናወን ላይ የቆየ ተቋም ሲሆን፣ ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርም በቀጣይ ዓመታት የሚያከናውናቸውን የዳዕዋ ሥራዎች ለማስቀጠልና አስፈላጊውን በጀት ለማሟላት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
© ሀሩን ሚዲያ
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
-———————

❤38👍19🔥5
ነገ ከሸይኽ ጋር ጀልሳ ይኖረናል። በሰፊው ተወያይተን ምላሽ ይዘን ብቅ እንላለን።
እንደ አሰራር ግን የዚህን ሁሉ ሰው ኢንቦክስ እና ደውል ማስተናገድ አለመቻል ድክመት አለመሆኑን ተረዱን።
አንዳችሁ የኔን ስልክ ለ1 ቀን ለመያዝ ፍቃደኛ በማትሆኑበት ልክ ስልክ አስተናግደናል። ከዛ በኋላ ነው መመለስ ያቆምነው።
ለሁሉም ነገ ኢንሻአ አላህ

👍59❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከፊታችን ጁምዓ ህዳር 18 እስከ እሁድ ህዳር 20ድረስ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በሚካሄደው
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የድጋፍ ርብርብ በማጠናከር፣ ሌሎችንም በዚህ የኸይር ተግባር እንዲሳተፉ በማበረታታት የዳዕዋውን ጉዞ እንዲደግፍ ጥሪ ቀርቧል።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ላለፉት 20 ዓመታት ኢስላማዊ ዕውቀትን በማስፋፋትና የዳዕዋ ተግባራትን በማከናወን ላይ የቆየ ተቋም ሲሆን፣ ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርም በቀጣይ ዓመታት የሚያከናውናቸውን የዳዕዋ ሥራዎች ለማስቀጠልና አስፈላጊውን በጀት ለማሟላት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም የነበረውን የድጋፍ ርብርብ በማጠናከር፣ ሌሎችንም በዚህ የኸይር ተግባር እንዲሳተፉ በማበረታታት የዳዕዋውን ጉዞ እንዲደግፍ ጥሪ ቀርቧል።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ላለፉት 20 ዓመታት ኢስላማዊ ዕውቀትን በማስፋፋትና የዳዕዋ ተግባራትን በማከናወን ላይ የቆየ ተቋም ሲሆን፣ ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርም በቀጣይ ዓመታት የሚያከናውናቸውን የዳዕዋ ሥራዎች ለማስቀጠልና አስፈላጊውን በጀት ለማሟላት መዘጋጀቱን አስታውቋል።
👍35❤22
አሰላሙ ዓለይኩም እንዴት አመሻችሁ!!
አዳዲስ ነገሮችን ከሸይኽ ጋራም ተነጋግረን ይዘን መጥተናል!!
መጀመሪያ ግን አላችሁ ወይ?? መኖራችሁን በኮሜንት አሳውቁን!!
እስከዛ ልፃፍላችሁ!!
አዳዲስ ነገሮችን ከሸይኽ ጋራም ተነጋግረን ይዘን መጥተናል!!
መጀመሪያ ግን አላችሁ ወይ?? መኖራችሁን በኮሜንት አሳውቁን!!
እስከዛ ልፃፍላችሁ!!
👍128❤25
በድጋሚ አሰላሙ ዓለየወኩም ያ ጀማዓ!!
ዛሬ ከኡስታዝ አብዱረህማን ጋር ረጅም ቆይታ ነበረን። ሸይኽንም አግኝተነዋል።
በቆይታችን
"ለመጀመሪያ ግዜ አህሉሱናዎችን (ሀሸውያ) ያለው.." የሚለው ጥያቄን ቦነስ አድርገናል።
"አልጀባር.. የሚለው የአላህ ስም...." የሚለው ጥያቄ ቦነስ ሆኗል።
ከሚከተሉት አንዱ የአላህ መሺአህ (ኢሪዳህ ከውኒያህ ነው ... የአቡ ለሀብ መክፈር.....) ቦነስ ሆኗል።
"ሱናህ የሚለው ቃል በፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ..." ቦነስ ሆኗል።
ሌላ ሲነሳ የነበረው ጥያቄ (የመጀመሪያዎቹ ጀህሚያዎች “ አላህ ሁሉም ቦታ ነው ” ሲሉ የሚፈልጉት...) የሚለው ጥያቄ ሸይኽን አንብበንለት መልሱ ሁሉም መሆኑን አፅድቋል። አብራርቷልም።
ስለ ሰርቲፊኬት ያወራነውን በቀጣይ ፅሁፍ

❤37👍9
ሰርቲፊኬትን በተመለከተ
1ኛ:- ተማሪዎች ሙሉ ፈተናውን ወሰወደው እንዲጨርሱና ሰርቲፊኬቱ እንዲሰራ ተስማምተናል። (ከ40ም ጨርሳችሁ)
2ኛ:- በውጤቱ ከ60 በላይ ላመጣ ጀምሮ እንዲሰጥ ተስማምተናል። ነገር ግን ራንክ ሰርቲፊኬቱ ላይ ይኖራል። ለምሳሌ:-
ከ90-100 ላመጣ ممتاز جدا
80_90 ممتاز
70-80 جيد جدا
60-70 جيد
የሚል የመለያ ቃላት በላዩ ላይ ይኖረዋል።
(አሁን የተጠቀምኩት መለያ ቃላት ሊቀየሩ ይችላሉ)
ስለዚህ ለቀጣይ ፈተና 40% ተዘጋጁ!! ፈተናው ከሙሉ ደርሱ የሚወጣ ይሆናል
በእርሱ ጥሩ ውጤት ላመጣችሁ ሰርቲፊኬቱ ላይ ራንካችሁ ከፍ ይላል።
አላህ ያግዛችሁ! እኛንም ዱዓ አድርጉልን!!
ቀጣይ ርእስ ፋይናል እሁድ ሰወለሚለቀቅ በደንብ መዘጋጀት አትርሱ!!

2👍29❤19😢4
ውጤት የቀነሰባችሁ አሁን ቼክ አድርጉት!!
ምክንያቱ ይህ ጥያቄ ከቦነስ መነሳቱ ነበር። ቦነስ ስለነበረ +2 ነበራችሁ። ቦነሱ ሲነሳ የጨመረው ይነሳል።
"አላህ ይወርዳል ካልን ይንቀሳቀሳል ልንል ነው"
A- ለሚለን ሰው ምላሻችን:-
B- ከሆነ መልካም ነው ሀቅ ነው
C- ካልሆነ ትችቱ ከመሰረቱ ሰህተት ነው
D- አሻሚ ስለሆነ በአሉታዊም ሆነ በአዎንታዊም መልኩ አንናገርም
E- ሁሉም ☑️
በመሰረቱ ጥያቄው ቦነስ መሆን ያለበት አልነበረም። ነገር ግን ጥያቄውን መጀመሪያ ስናትመው "A-" ምርጫ ላይ ያለው የጥያቄው አካል ሳይሆን የመልስ አማራጭ አድርገን ነው። ያየው ሰው በቀላሉ አማራጭ አለመሆኑን ይረዳዋል። እኛም ይህ ሲደርሰን ፈተናው ከተለቀቀ በዃላ ለማስተካከል ሞከርን
ማስተካከያው ግን የባሰ ጥያቄውን ስህተት አደረገው።
አሁነወ መልሰን ቦነስ አድርገነዋል።
የተከሰተው ይሄው ነው። እነወጂ በተናጥል የግለሰብ ውጤት መጨመርና መቀነስ ሲስተሙም አይፈቅድም እኛም ይህን አማና አናጓድልም።
መልካም አዳር።

👍15❤5
እሁድ ፋይናል ፈተና ከ40% ይለቀቃል። ፈተናው ከሁሉም የደርሱ ክፍሎች ይመጣል።
በተቻለ መጠን በርትታችሁ ሙራጀአ አድርጉ። ደርስ አልቋል ብላችሁ አትዘናጉ!!!

❤18👍3
ፈተናው እንደተለመደው እሁድ ነው። የሚቀየር ነገር የለም።
ነገር ግን ከናንተ የማንደብቀው አዲስ ነገር ከ40% ፈተና ላይ ከመለያ መስፈርቶች አንዱ ቶሎ በጨረሰ ነው።
የደፈነ 100 ሰው ቢኖርም በ5 ደቂቃ ጨርሶ የደፈነ እና 15 ደቂቃ የፈጀበት እኩል አይደለም። በ5 ደቂቃ ጨርሶ የደፈነ 1ኛ ይሆናል። በ15 ደቂቃ የጨረሰው 2ኛ ይሆናል። ይህ ቀሪው ከ40 ላይ መለያችን ነው።
መለያም መለያ ነው የሚቀየር ነገር የለውም። ጎበዙ ከምር ይለያል 🫡🫱

👍67❤13🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክፍል2 ዛሬ 10:00 ሰአት
ሲንፉና ፖድካስት
በሁዳ መልቲሚዲያ
ወጣቶች እና በኛ ዙሪያችን ላሉ ሰዎች ሀሳብ ምንለዋወጥበት ፖድካስት
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
-———————
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/Huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
ያግኙን

👍13❤6
https://youtu.be/A-eh1btcXl4?si=QDrL_1H81tu8w4eV
ህይወታችሁን ለምናልባት አሳልፋችሁ መስጠት ትፈልጋላችሁ????
ክፍል 2 -
ሲንፉና ፖድካስት
-ሁዳ መልቲሚዲያ
ህይወታችሁን ለምናልባት አሳልፋችሁ መስጠት ትፈልጋላችሁ????
ክፍል 2 -
ሲንፉና ፖድካስት
-ሁዳ መልቲሚዲያ
❤7👍5
ጉድ ነው! ከናንተ ይህን አልጠብቅም ነበር!
እናንተ በዚህ ኮርስ ከአንድ በላይ አካውንት ከፍቶ በሁሉም አካውንቱ እየተፈተነ ከዛ አንዱን አካውንቱን የሚደፍን ሰው እንዳለ ታምናላችሁ?
ከዛ አጭበርብሮ ኡምራ ሊሄድ??
ይህን ታደርጋላችሁ ብዬ አልጠረጠርኩም ነበር። (ያደረጋችሁት ሰዎች ማለቴ ነው!!)
ደስ የሚለው እኛን ታጠነክሩናላችሁ እንጂ ምንም አልፈጠራችሁም!! እንኳንም ከ40% ፈተና በፊት አየናችሁ!!
በዚህ ምክንያት ዛሬ እንቅልፌን ቀጣችሁኝ! ቢሆንም ግን ለዌብሳይታችን የፊት ማመሳከሪያ ሰርቼለት አደርኩ! በዚህም ሌላን የስርቆት መንገድ እንድንዘጋ ረዳችሁን። (አላህ ይስጥልን ካስባለም አላይ ይስጣችሁ።) የስራችሁንም ይስጣችሁ🤨
አሁን የነዚህ ሰዎች ቅጣት ምን ይሁን??
ፎቷቸውስ ይለቀቅ ወይስ አይለቀቅ? ወይስ ቪዲዮ??

😢18❤5👍4
እያንዳንድሽ ተገኝተሻል ወላሂ!! 🫢
ወይ ሰው ግን ክፉ ነው!! ወንዶቹ እናንተ ተዉት ሁለት አካውንት በትንሹ ትሬንድ ነው ያረጋችሁት!!
ግን ሴቶቹስ ምን ነክቷችሁ ነው? ማንም እንዳያውቅሽ እንዲ ጠምጥመሽው ራሱ ሶፍትዌር ግን በሰከንድ ያወጣሻል!!
ከሶፍትዌሩ በፊት ግን አላህ እንደሚያያችሁ ረስታችኋል!!
እንደው ለትዝብት ባለዚህ አካውንትን ፎቶውን አውጥቼ አላጋልጠውም መቼም!! ግን ተመልከቱት!!!🤔
አንድ ሰው ሆኖ በ5 አካውንት ይጫወታል!! 5ኛው አካውንቱ 60/60 ደፍኖ ከፊት ነው ያለው!! አይገርማችሁም!!!!!!!!!!
1- afnanabu019@gmail.com
2- ahmedmollaw8@gmail.com
3- ahmu431020@gmail.com
4- mollaahmed177@gmail.com
5- abum80441@gmail.com
በእያንዳንዱ አካውንቱ ፊቱን ሸፍኖ ቦታ እየቀያየረ ነው የሚፈተነው!! ነገር ግን የሃቀኞች አምላክ አላህ አጋለጠው!!
ወላሂ ሁላችሁንም አደራ የምላችሁ አላህዬ ለፍቶ የሰራውን ሰው ዑምራ እንዲወፍቀው በዱዓ እርዱኝ! አጭበርባሪ እንዳይወስደው!! ያ ረብ 🤲🤲🤲🤲

😢41❤13
ከሶላት በፊት
እስካሁን 8 ሰዎች በተለያየ አካውንት እያንዳንዳቸው ደብል አካውንት እየተጠቀሙ ተገኝተዋል። (16 አካውንት)
9ኛው ሰው ግን ባለ አምስት አካውንቱ ነው።
ፆታ ወንድም ሴትም አለበት። ዝርዝሩን እና ቅጣቱን ሰግደን ስንመለስ!!

👍19
ዛሬ ባገኘነው የአካውንት ድግገሞሽ የተነሳ የኮርሱን ተሳታፊዎች ምስል አጥንቶ ተመሳሳይ ሰው የሚያወጣ ነገር በዌብሳይቱ ውስጥ ጨምረናል።
በዚህም 21 የኮርስ ተሳታፊዎች 16ቱ በደብል አካውንት 1ዱ ደሞ ለብቻው በ5 አካውንት ሲስራ ተይዟል።
በዚህም የተነሳ "ቅጣት" የተሰኘ ገፅ ዌብሳይቱ ላይ ጨምረን እነዚህን ሰዎች በሚመጥን ቅጣት በእያንዳንዱ አካውንት ካመጡት ውጤት ከ10 እስከ 50% ውጤት ቀንሰናል።
የመጀመሪያዎቹ 5ቱ ሰዎች ከተፈተኑት ፈተና ውጤት ከ10 እስከ 30% የተቀነሰባቸው ሲሆን በ5 አካውንት ሲጠቀም የነበረው ወንድማችን ከእያንዳንዱ በእያንዳንዱ አካውንቱ 50% ተቀናሽ ሆኗል።
ይህ እስካሁን እስከ ፈጅር ያለው ዜና ሲሆን። ከዚህ በመቀጠል ከወንድሞችና እህቶች ከእያንዳዳቸው ተጨማሪው አካውንትን የመሰረዝና 1 አካውንት ብቻ እንዲቀራቸው የማደረግ ስራ የምንሰራ ይሆናል።

👍22❤18