ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
175 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
አንድ አንዴ ቅርብ ያለው ይርቃል፣
የያዝኩት ከእጄ ላይ ይወድቃል
ሳር ቅጠሉ፣ ተነስቶብኝ ያውቃል፣
ልቤ ግን ህልሙን ይጠብቃል።

@getem
@getem
@paappii


#eyob sanjaw