ወገግታ የስነ-ፁሁፍ ምሽት ነገ ሰኞ ጥቅምት ፩፯ በ አስራ አንድ ሰአት ይካሄዳል በዕለቱም
📝ጋሽ ደበበ እሸቱ
📝ደራሲ ሀይለመለኮት መዋዕል
📝ፍቂዱ ከበደ
📝ሰለሞን ሳህለ
📝ዋሲሁን በላይ
📝እንዳለጌታ ከበደ
📝ኤሊያስ ሽታሁን
📝ሳባ መኩሪያ
📝ሄለን ፋንታሁን. እና ሌሎችም ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ
እርሶም ተጋብዘዋል
#ቀድመው ለሚመጡ ሁለት መቶ ሰወች ቢጂአይ ቢራውን ያስጎነጫል
@getem@getem@getem