ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#አፍነን ታፈንን

ለ አለም ሚበቃውን
ያ ሰፊውን ብርሃን
እኛ ተካፈልን
ቆራርጠን ወሰድን


ማድረስ እየቻልን
እኛው ጋር አፍነን
መጠቀም አቅቶን

አፍነን ታፈንን።

#ሀሪቲ

@getem
@getem
@gebriel_19