ግጥም ብቻ
📘
@getem
67.3K
subscribers
1.53K
photos
31
videos
61
files
174
links
✔
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
✔
@getem
@serenity13
✔
@wegoch
@Words19
✔
@seiloch
@shiyach_bicha
✔
@zefenbicha
@leul_mekonnen1
Download Telegram
Join
ግጥም ብቻ
📘
67.3K subscribers
ግጥም ብቻ
📘
via
@like
“ቢሆን”
እንዳመተ ፍዳ ልክ እንደ በፊቱ
ሐጢያት ስናበዛ ቢገለጥ ቅጣቱ
በለምጥ ቢመታን ቢቀር ምህረቱ
በጥቁሮች መዲና በዚች ኩሩ አገር
በጣም ብዙ አበሻ ፈረንጅ ይሆን ነበር
#ዮርዳኖስ
አስራት
@getem
@getem
👍
1
❤
73
👎
4
ግጥም ብቻ
📘
“ቢሆን”
እንዳመተ ፍዳ ልክ እንደ በፊቱ
ሐጢያት ስናበዛ ቢገለጥ ቅጣቱ
በለምጥ ቢመታን ቢቀር ምህረቱ
በጥቁሮች መዲና በዚች ኩሩ አገር
በጣም ብዙ አበሻ ፈረንጅ ይሆን ነበር
#ዮርዳኖስ
አስራት
@getem
@getem
👍
2