#አልገባሽም
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ
አብረን ምንጋልበው የጋራችን ፈረስ
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ
እንዴት ሆነ ብለሽ
እንባሽን ስትዘሪ
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ
ባላይ እንኳን ባይኔ
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ
ፅልመት መደረቡን
ድንገት መለዘቡን
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል
በሰማውኝ ጊዜም በጣም ከፍቶኛል
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን
የሳቅኩት ባንቺ ነው እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት
ያንቺ አይነት ነው እንጂ ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ
የኔ አይነት ሰውማ የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ የእኔ እና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢመረመር
የፍቅርን ዋጋ ጠልቆ ማያቅን ሰው አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልገባሽም እንጂ እውነቱን ብታውቂ
እንኳን ልተክዢ ክትክት ብለሽ ነበር ሁሌ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ
በደስታ ነበረ ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henokbirhanu
@getem
@getem
@getem
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ
አብረን ምንጋልበው የጋራችን ፈረስ
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ
እንዴት ሆነ ብለሽ
እንባሽን ስትዘሪ
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ
ባላይ እንኳን ባይኔ
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ
ፅልመት መደረቡን
ድንገት መለዘቡን
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል
በሰማውኝ ጊዜም በጣም ከፍቶኛል
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን
የሳቅኩት ባንቺ ነው እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት
ያንቺ አይነት ነው እንጂ ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ
የኔ አይነት ሰውማ የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ የእኔ እና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢመረመር
የፍቅርን ዋጋ ጠልቆ ማያቅን ሰው አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልገባሽም እንጂ እውነቱን ብታውቂ
እንኳን ልተክዢ ክትክት ብለሽ ነበር ሁሌ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ
በደስታ ነበረ ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henokbirhanu
@getem
@getem
@getem
#አልገባሽም
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ፤
አብረን የገራነው የጋራችን ፈረስ፤
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ፤
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ፤
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው፤
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር፤
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር፤
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ፤
እንዴት ሆነ ብለሽ፤
እንባሽን ስትዘሪ፤
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ፤
ባላይ እንኳን ባይኔ፤
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ፤
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ፤
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ፤
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ፤
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ፤
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ፤
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ፤
ፅልመት መደረቡን፤
ድንገት መለዘቡን፤
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል፤
በሰማውኝ ጊዜም በጣሙን ከፍቶኛል፤
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት፤
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን፤
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን፤
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን፤
የሳቅኩት ባንቺ ነው እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው፤
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው፤
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው፤
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው፤
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት
ያንቺ አይነት ነው እንጂ ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ፤
የኔ አይነት ሰውማ የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ የእኔ እና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢመረመር፤
የፍቅርን ዋጋ ጠልቆ ማያቅን ሰው አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልገባሽም እንጂ እውነቱን ብታውቂ፤
እንኳን ልተክዢ ካንጀትሽ ነበር ሁሌ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ፤
በደስታ ነበረ ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ፤
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ፤
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ፤
አብረን የገራነው የጋራችን ፈረስ፤
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ፤
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ፤
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው፤
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር፤
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር፤
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ፤
እንዴት ሆነ ብለሽ፤
እንባሽን ስትዘሪ፤
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ፤
ባላይ እንኳን ባይኔ፤
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ፤
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ፤
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ፤
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ፤
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ፤
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ፤
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ፤
ፅልመት መደረቡን፤
ድንገት መለዘቡን፤
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል፤
በሰማውኝ ጊዜም በጣሙን ከፍቶኛል፤
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት፤
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን፤
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን፤
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን፤
የሳቅኩት ባንቺ ነው እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው፤
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው፤
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው፤
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው፤
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት
ያንቺ አይነት ነው እንጂ ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ፤
የኔ አይነት ሰውማ የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ የእኔ እና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢመረመር፤
የፍቅርን ዋጋ ጠልቆ ማያቅን ሰው አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልገባሽም እንጂ እውነቱን ብታውቂ፤
እንኳን ልተክዢ ካንጀትሽ ነበር ሁሌ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ፤
በደስታ ነበረ ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ፤
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ፤
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
👍74❤41😁1
#አልገባሽም
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ፤
አብረን የገራነው የጋራችን ፈረስ፤
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ፤
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ፤
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው፤
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር፤
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር፤
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ፤
እንዴት ሆነ ብለሽ፤
እንባሽን ስትዘሪ፤
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ፤
ባላይ እንኳን ባይኔ፤
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ፤
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ፤
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ፤
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ፤
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ፤
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ፤
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ፤
ፅልመት መደረቡን፤
ድንገት መለዘቡን፤
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል፤
በሰማውኝ ጊዜም በጣሙን ከፍቶኛል፤
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት፤
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን፤
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን፤
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን፤
የሳቅኩት ባንቺ ነው
እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው፤
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው፤
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው፤
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው፤
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት ...
ያንቺ አይነት ነው እንጂ
ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ፤
የኔ አይነት ሰውማ
የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ
የእኔ 'ና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢበረበር፤
ፍቅርን ከቃል በስቲያ ሆኖት ማያቅን ሰው
አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልተረዳሽ እንጂ እውነቱን ብታውቂ፤
እንኳን ልተክዢ
ካንጀትሽ ነበር ሰርክ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ፤
በደስታ ነበረ
ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት...
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ፤
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ፤
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@yeneeyita
@getem
@getem
@getem
:
:
:
ስንለያይ ጊዜ
የየብቻው ጉዞ ገና ሲጠነሰስ፤
አብረን የገራነው የጋራችን ፈረስ፤
ትዝታን ሸክፎ ቤትሽ እንደመጣ፤
ከዛም ከደጃፍሽ አራግፎ እንደወጣ፤
የኋሊት ጎትቶ ሆዴን ሊያላውሰው፤
በሰመመን ስትሄጅ ነግሮኛል ያየሽ ሰው።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ህይወት በኛ ስትከር፤
እንዲው እንደ ዘበት ፍቅራችን ሲሰበር፤
የሀዘን ድንኳን ጥለሽ፤
እንዴት ሆነ ብለሽ፤
እንባሽን ስትዘሪ፤
ደግሞም ከራስሽ ጋር ስትከራከሪ፤
ባላይ እንኳን ባይኔ፤
ያየሽ አርድቶኛል ሁሉን ክንዋኔ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ያቆራኘን ገመድ እንደተበጠሰ፤
የትካዜው ሾተል ስለቱን አስሎ ካንቺ እንደደረሰ፤
ከዚያም አልፎ ተርፎ እንዶነብሽ እዳ፤
ሁሉን ሰምቻለው ያንቺን ሳሎን ጓዳ።
:
:
ስንለያይ ጊዜ
ደስታ ሚባል ነገር ጥሎሽ እንደሄደ፤
የቀለለሽ ሁሉ ደርሶ እንደከበደ፤
እንኳን እኔን ቀርቶ ዘር አዳም ሚረታ፤
የተከዘን ሚያስቅ ያ ምጥን ፈገግታ፤
ፅልመት መደረቡን፤
ድንገት መለዘቡን፤
አንቺ ባታወሪኝ ያየሽ ሰው ነግሮኛል፤
በሰማውኝ ጊዜም በጣሙን ከፍቶኛል፤
ደግሞም አስቆኛል።
:
:
እውነት ነው አንቺ ሴት፤
እየው ተሰምቶኛል ሁለት አይነት ስሜት።
እያዘኑ መሳቅ እየሳቁ ማዘን፤
ከራሴ ጋር ማውጋት እራሴን መመዘን።
:
:
እያዘንኩኝ ስቄ እየሳቅኩኝ ሳዝን፤
በህሊና ሚዛን ላይ እራሴን ስመዝን፤
የሳቅኩት ባንቺ ነው
እውነቱን መርምረሽ ገልጠሽ ላላወቅሽው፤
መቦረቅ ሲገባሽ በእምባ ለታጠብሽው፤
ገራገር ለሆንሽው።
ያዘንኩት ለራሴ ይብላኝ ያልኩት ለኔው፤
ወርቁ ላልበራልኝ የመዋደድ ቅኔው፤
ለሰጠሺኝ ፍቅር ለጠፋኝ ምጣኔው።
:
:
ሀቅ ነው አንቺ ሴት ...
ያንቺ አይነት ነው እንጂ
ሚገኝ ከስንት አንዴ እሱም ለታደለ፤
የኔ አይነት ሰውማ
የትም በሄድሽበት በየቦታው አለ።
:
:
አልገባሽም እንጂ
የእኔ 'ና አንቺ ቅኔ ወርቁ ቢበረበር፤
ፍቅርን ከቃል በስቲያ ሆኖት ማያቅን ሰው
አጥቻለው ብለሽ አታለቅሺም ነበር።
አልተረዳሽ እንጂ እውነቱን ብታውቂ፤
እንኳን ልተክዢ
ካንጀትሽ ነበር ሰርክ ምትስቂ።
ሽፍንፍኑን ገልጠሽ ብትረጂ ኖሮ፤
በደስታ ነበረ
ጥለሺኝ ምትሄጂው ገና ያኔ ድሮ።
:
:
እናልሽ አንቺ ሴት...
ዋጋሽ የከበረ ገራገር ቀይ ዕንቁ፤
የተለባበሰው ሲገለጥ ድብቁ፤
የኔ ፋንታ ማልቀስ ያንቺም ነው መሳቁ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@yeneeyita
@getem
@getem
@getem
❤55👍55🤩4😱3😢2🔥1