ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#ሁለት_እውነት
:
:
ስሜት እንዲ ነው ሲል ስሌት ሌላ እያለ ደርሰው ካልተስማሙ፣
በራሳቸው ቅኝት እዚህ ና እዛ ቆመው ለየቅል ካዜሙ፣
ልብ እና አዕምሮ ሁለት እውነት ይዘው የተገኙ እንደሆን፣
ያን ግዜ ነው በቃ ከራስ ጋር መጣላት ሆነው አለመሆን።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
👍3433🔥1
#ሁለት_እውነት
:
:
ስሜት እንዲ ነው ሲል ስሌት ሌላ እያለ
ደርሰው ካልተስማሙ፤
በራሳቸው ቅኝት እዚህ ና እዛ ቆመው
ለየቅል ካዜሙ፤
ልብ እና አዕምሮ ሁለት እውነት ይዘው
የተገኙ እንደሆን፤
ያን ግዜ ነው በቃ ከራስ ጋር መጣላት
ሆነው አለመሆን።

#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@getem
@getem
@getem
40👍13🔥1