ግጥም ብቻ 📘
67.4K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#ውሀዬ


አሳ ከውሀ ከወጣ
እስትንፋሱን ስለሚያጣ
ልክ እንደ ደሀ
አይጣላም ከ ውሀ።
የፍቅርሽ ደሀው እኔም እንደ አሳ
ህይወቴ ከህይወቴሽ ካልተወሳ
ከተለየው ካንቺ ከውሀዬ
ሞት ነው ሚሆነው እጣዬ።
ሄኖክ
@getem
@getem
@getem
#ውሀዬ
:
:
አሳ ከውሀ ከወጣ
እስትንፋሱን ስለሚያጣ
ልክ እንደ ደሀ
አይጣላም ከ ውሀ።
የፍቅርሽ ደሀው እኔም እንደ አሳ
ህይወቴ ከህይወትሽ ካልተወሳ
ከተለየው ካንቺ ከውሀዬ
ሞት ነው ሚሆነው እጣዬ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
ለአስተያየቶ @henokbirhanu

@getem
@getem
#ውሀዬ
:
:
አሣ ከውሃ ከወጣ፤
እስትንፋሱን ስለሚያጣ፤
ልክ እንደ ደሃ፤
አይጣላም ከውሃ።


የፍቅርሽ ደሃው እኔም እንደ አሣ፤
ህይወቴ ከህይወትሽ ካልተወሳ፤
ከተለየው ካንቺ ከውሃዬ፤
ሞት ነው ሚሆነው እጣዬ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
  ለአስተያየቶ @yeneeyita
@getem
@getem
@getem
39👍28👎8🤩4🎉2