ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
አጭሬ ፭ በሲራክ ወንድሙ
ሲራክ ወንድሙ
አጭሬ ፭ የአጫጭር ግጥሞች ስብስብ
.
የገጣሚ :- በዕውቀቱ ስዩም
የገጣሚ :- በረከት በላይነህ
የገጣሚ :- ዲበኩሉ ጌታ
የገጣሚ :- ኤፍሬም ስዩም
..........
#እና
የገጣሚ :- መዘክር ግርማ
ግጥሞች ተካተውበታል
አንባቢ
ሲራክ @siraaq
@getem
@getem
@getem
1
#አትሟት
©
ሲራክ ወንድሙ
.
መሬት የሚጠርገው የቀሚሷ ጫፉ፣
በወንጌል ቢታሰር የሚቀድስ አፉ ፣
ምናልባት እዚህ ቤት...
ፀሀይ ፈገግታዋን የተሻማ ሁሉ ፣
ከፈገግታ ጀርባ መከልከል እንዳለ የነገራት ውሉ ፣
ባይገባው ነው እንጂ...
እስኪ አትሟት ይህቺን...
ለቆረባት ሁሉ እህትነት ይዟት ከመጣው ብትቆርብም ፣
እሷ ቀሚሷን ነው ሳቋን አትሰስትም።
................... //////....................
ሲራክ @siraaq
< የብርሃን መንገድ >
@getem
@getem
@getem
1