ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
2.83K subscribers
536 photos
68 videos
81 files
391 links
〽️ ገድላትና ድርሳናት
〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️ አዋልድ መጻሕፍት
〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ

እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy

ኢየሱስ ማነው?👇
@Who_is_jesus
Download Telegram
Forwarded from እውነት አርነት ያወጣል (ቴዎድሮስ)
ኢየሱስ እግዚአብሔር (አምላክ) መሆኑ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም፡፡ ኧረ እንደውም የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ ነው፡፡

ታዲያ እሱ አምላክ ሆኖ ሳለ የሚቀጥለው ጥቅስ እንዴት ይታያል?

ዕብራውያን 5 (Hebrews)
7፤ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር #ጸሎትንና #ምልጃን አቀረበ፥ #እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ #ተሰማለት

1. እሱ ራሱ አምላክ አይደል ወደ ማን ነው የሚጸልየው?

2. እግዚአብሔርን ስለመፍራቱ እንዴት ይባላል? እርሱ ራሱ እግዚአብሔር አይደል እንዴ? ነው ወይስ ሌላ እግዚአብሔር አለ?

3. "ተሰማለት" የሚለውስ እርሱ አይደል ጸሎት ሰሚ? ከእርሱ ሌላ ጸሎት ሰሚ አለ ማለት ነው?

https://tttttt.me/tewoderosdemelash/555