ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
2.83K subscribers
536 photos
68 videos
81 files
391 links
〽️ ገድላትና ድርሳናት
〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️ አዋልድ መጻሕፍት
〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ

እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy

ኢየሱስ ማነው?👇
@Who_is_jesus
Download Telegram
▶️ በዚህም አመክንዮነት ዛሬ #በቤተክርስቲያን ውስጥ #ስዕል እንደ <<ስዕለ አድህኖ>> {የሚያድን ስዕል} ተደርጎ በመቆጠርና #በመታመን #መጋረጃ ይለብሳሉ፣ #ለማስተማርም #መድረክ ሲከፈትም ሆነ #በቅዳሴ ሰዓት #የአምልኮ #ማዕከል ሆነው ያገለግላሉ፣ #ካህናቱም፣ <<መልክዓ ስዕል>> የተባለውን #መጽሀፍ እየደገሙ #እጣን #ያጥኗቸዋል#ይሰግዱሏቸዋል#ምዕመኑም እንደዛው። ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት በቤታቸውም #ስዕላቱን #በመግዛት #በመብራት#በሻማ፣ . . .ወዘተ አሰማምረው #ይማፀኗቸዋል። እነርሱ ግን #ብል #ቢበላቸው#በሚስማር #ቢቸነክሯቸው#አቧራ #ቢቦንባቸው#ወድቀው #ቢረጋገጡ #በድን #ግዑዛን ናቸውና #አይሰሙም#አያዩም#አያሸቱም#እስትንፋስም የላቸውም።

▶️ ስለዚህም እግዚአብሔር ለእነዚህ ወገኖች እንዲህ ይላል፦