Forwarded from እውነት አርነት ያወጣል (ቴዎድሮስ)
በአምስት ዓመቱ በድጋሚ ፖስት የተደረገ
በደሙ ወይስ በደሟ?
ጊዜው ምን ያህል እየከፋ እንደሚሄድ ማሳያ ከሚሆኑት ነገሮች አንዱ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት የሚክዱና የእርሱን ሥራ ለፍጡራን የሚሰጡ ሰዎች መብዛት ነው።
እነዚህ ሰዎች ክርስቶስ ያዳነን በማርያም ስጋና ደም ነው። እርሱ ከየት አመጣው? የሚል ኑፋቄ በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ። ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ በገዛ ሥጋውና ደሙ እንዳዳነን የሚናገር ቢሆንም የለም የማርያም እንጂ የእሱ አይደለም በማለት ላይ ያሉ ሰዎች የአርጋኖን ፀሐፊ <ቅድስት ድንግል ሆይ #በልጅሽ ደም ንጹህ አድርጊኝ። በበህር ልጅሸ #በጎኑ ፈሳሽ የፀዳሁ አድርጊኝ> ያለውን አላዩት ይሆን (አርጋኖን ገጽ 221)?
ይህን ሰው መጥቀሴ ሰውዬው ታማኝ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ሆኖ ሳይሆን በሚያምኑት መጽሐፍ ለማስረዳት ነው።
https://tttttt.me/tewoderosdemelash/694

Telegram
"እውነት አርነት ያወጣል"
በአምስት ዓመቱ በድጋሚ ፖስት የተደረገ
በደሙ ወይስ በደሟ?
ጊዜው ምን ያህል እየከፋ እንደሚሄድ ማሳያ ከሚሆኑት ነገሮች አንዱ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት የሚክዱና የእርሱን ሥራ ለፍጡራን የሚሰጡ ሰዎች መብዛት ነው።
እነዚህ ሰዎች ክርስቶስ ያዳነን በማርያም ስጋና ደም ነው። እርሱ ከየት አመጣው? የሚል ኑፋቄ በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ። ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ በገዛ ሥጋውና ደሙ እንዳዳነን የሚናገር…