ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ ⚜ 1ኛ ጢሞቲዎስ 2፥5 "አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም #መካከል ያለው #መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም #ሰው #የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው፤" #የክርስቶስ ሰው የመሆን ምክንያት በዚህ መልእክት በሚገባ ሰፍሯል። በአዳም #በደል ምክንያት #ከእግዚአብሄር ፊት የራቀው #የአዳም ዘር ዳግመኛ #የእግዚአብሄርን #ፊት ለማየት የሚያስችል #ንጽህና ያልነበረው በመሆኑ፣…
✍✍
⚜ ዕብራውያን 5፤ 7-10
<< እርሱም #በስጋው #ወራት #ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ #ጩኸትና #ከእንባ ጋር ጸሎትንና #ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤ ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።>>
አንዳንዶች ይህን #ጥቅስ አንስተው #ክርስቶስ #ከእኔ #ተማሩ ያለ #መምህር በመሆኑ #ለአብነት ብሎ ነው ቢሉም፣ #ሐዋርያው ግን #ምሳሌ ሆነ ሳይሆን <<እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት>> ነው የሚለው።
#ሐዋርያው #በሥጋው #ወራት የተቀበለው #መከራም #በሥጋ መሆኑ #ይታወቅ ዘንድ #ጌታችን #ጸሎትና #ምልጃን #ከእንባ ጋር አቀረበ አለ /1ኛ ጴጥ 4፥1/። ይህንን የተናገረው #ሐዋርያው #ጌታችን #መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል #መከራ መቀበሉን፣ የተቀበለው #መከራም #እውነት መሆኑን #ለማረጋገጥና #መከራው #መሪር(መራራ) መሆኑን ለማሳየት ይህንን ተናገረ። #ብርቱ #ጩኸት #ዕንባና #ጸሎት የሚለው ቃል #የመከራውን #ክብደት #ለማሳየት የተናገረው ቃል ነው። #ግኖስቲኮች እንደሚሉት #ሥቃዩ #የማስመሰል አካሉም ምትሐት አይደለም። #በእውነት #በሥጋ #ተሠቃይቶ ዐዘነ፣ ጸለየ።
📖/፤ ታደለ ፈንታው (ዲያቆን) (ትርጉም)፣ የዕብራውያን ትርጓሜ (2004) ገጽ 87።
ይህም #በሉቃስ #ወንጌል #ምዕራፍ 22፥44 ላይ ከሰፈረው ጋር ያላቸውን #ተግባቦት ለማስተዋል ይረዳል።
#እውነቱን ላለመቀበል (ለመቃወም) #መጽሐፍ #ቅዱስ ላይ ያሉትን ቃላት እስከ #መለወጥ ድረስ የተጓዙት አንዳንዶች ይህንንም #ጥቅስ #አሜን ብለው ለመቀበል #ዐመፀኛው #ልባቸው #ፈቃደኛ አልሆነምና << #ጌታችንና #መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ በሥጋው ወራት የፈጸመውን #ከቤዛነት (ከአስታራቂነት) ሥራው አንዱ የሆነውን #ምልጃን ይዘን አሁንም #በልዕልናው ያለውን #አምላክ #አማላጅ ማለት ተገቢ አይደለም>> ይላሉ።
📖/፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምእመናን የቅዱስ እስጢፋኖስ ጉባኤ፣ <ፍኖተ ብርሃን> (ጥቅምት 1990) ገጽ 16።
ይህ ሐሳብ ግን #ክርስቶስ #በሥጋው #ወራት ሳለ #በልዕልናው አልነበረም የሚል ይመስላል። እርሱ #ሰው #ከመሆኑም በፊት፣ #ሰው ሆኖም በአገልግሎት በነበረበት ጊዜም ሆነ ፣ #ከዕረገት #ቡኃላ #ከልዕልናው አልጎደለም። ስለዚህ #በአገልግሎት ዘመኑም #ፍጹም #ሰው #ፍጹም #አምላክ ሆኖ ከሆነ ሲያማልድ የነበረው አሁንም ያማልዳል ለማለት ምን ይከለክላል?? እርሱ ሰው ከመሆኑም በፊት #አምላክ ነበር ሰው በሆነም ጊዜ #አምላክ ነበር <አሁንም ፍጹም #ሰው ፍጹም #አምላክ> ነውና።
በአንድምታ ትርጓሜው ላይ፤
<<የሰውነት ሥራ በሠራበት ወራት ጸሎትን እንደ ላም፤ ስኢልን(ልመናን) እንደ በግ፤ አድርጎ አቀረበ። በፍጹም ኅዘን። በብዙ ዕንባ አቀረበ። የልቡና ነውና፤ ግዳጅ ይፈጽማልና፤ አንድ ጊዜ ነውና፤ በዐቢይ ገዐር ወአንብዕ(በብርቱ ጩኸትና እንባ) አለ። ከሞት ሊያድነው ወደሚቻለው ወደ አብ አቀረበ። የምእመናንን ድኅነት ለራሱ አድርጎ ኅበ ዘይክል አድኅኖቶ እሞት (ከሞት ሊያድነው ወደሚችል) አለ። አንድም ምእመናንን ከሞት ሊያድንለት ወደሚቻለው ወደ አብ አቀረበ። ቁርጥ ልመናውንም ሰማው።
📖/፤ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፣ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡና ትርጓሜው (አ.አ፣ ግንቦት 1988) ገጽ 425።
📖/፤ መሐሪ ትርፌ (ሊቀ ሊቃውንት)፣ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡ ከነትርጓሜው (አ.አ፤ ጥቅምት 23 1948) ገጽ 632።
በሚል የሰፈረውን #ክርስቶስ #ስለ #ሰው ልጆች መከራ በተቀበለበት ሰዓት ወደ #አብ እንዴት #ይጸልይ እንደ ነበር መመልከት ይቻላል። ታዲያ በዚህ #ሰዓት #አምላክ አልነበረም ማለት ነው? እርሱስ #ፍጹም #አምላክ ነበር።
#እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል/ዩሀ 8፥32/
ይቀጥላል...
@gedlatnadersanat @teeod