Fana Media Corporation S.C (FMC)
✔
203K subscribers
86.4K photos
2.56K videos
23 files
68.7K links
This is FMC's official Telegram channel.

@FMCSport
@afanoromofana
@tigrignafana


For more updates please visit
https://fanamc.com
Download Telegram
በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

ከለውጡ በኋላ እድገት ካስመዘገቡ ዘርፎች መካከል ማኑፋክቸሪንግ አንዱ ነው፤ በቀደመው ጊዜ ያንን እድገት በበቂ ሁኔታ የሚለካ ስርአት አልነበረም፡፡ አረንጓዴ ዐሻራ ዛፍ መትከል ብቻ ሳይሆን በፍራፍሬ እና በቡና ረገድ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ እያስመዘገበ የሚገኘውን እድገት የሚታወቅ ቢሆንም ኢኮኖሚው ያንን ከልሶ ያቀፈ አልነበረም። በኃይል ዘርፍ በንፋስ የአሰላ እና የአይሻ የኃይል ማመንጫዎች ተመርቀዋል፤ ከግድብ አንጻር ገናሌ…

https://www.fanamc.com/archives/326879
❤11👍3👏1
እኛ ኢትዮጵያውያን አንደ ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያለ ውስብስብና በዘመናዊ መንገድ የሚመራ ፕሮጀክት አይተን አናውቅም ፤ ማየቱ ብቻ በከፍተኛ ሁኔታ አስተማሪ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
❤21👏1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ከአገልግሎት ዘርፍ ባለፉት ሶስት ወራት 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር አግኝተናል፤ ይህም ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 27 በመቶ እድገት አለው። 👉 ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ባለፉት ሦስት ወራት 1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር ማግኘት ተችሏል፤ ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ጊዜ ሲወዳደር 34 በመቶ እድገት አለው። 👉 በወጪ ንግድ፣ በአገልግሎት ዘርፍ፣ በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት፣ በሃዋላ እንዲሁም…

https://www.fanamc.com/archives/326878
❤12👍1👏1
የነዳጅ ዋጋ በሊትር ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንጻር
❤13💩6😁3👍1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ ተጨማሪ ብድር ሳንጠይቅ በገቢያችን ልክ ወጪ ለማውጣት የሞከርንበት ጊዜ ነው፤ ከዚህ ወጪ ውስጥ 88 ቢሊየን ብር ገደማ ለእዳ ክፍያ የዋለ ነው። 👉 ገቢ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አንጻር አሁንም ዝቅተኛ ነው ተጨማሪ ገቢ ያስፈልጋል፡፡ 👉 ከ100 ሚሊየን ህዝብ በላይ ባለበት ሀገር 10 ሺህ የማይሞላ ግብር የሚከፍልበት ሀገር የ10…

https://www.fanamc.com/archives/326884
❤8👏1😁1
ማንም ሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ ፤ ኢትዮጵያን ወርሮ በክብር መመለስ አይችልም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
❤25👏4
ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2019 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ የድጋፍ ሞሽን አጽድቋል። 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በፕሬዚዳንቱ የቀረበውን ሞሽን መነሻ…

https://www.fanamc.com/archives/326887
❤12👍1👏1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ /ክፍ ል1/ https://youtu.be/ajXJPfjnkKQ
❤4
ከኤርትራ መንግሥት የምንፈልገው ሁለት ነገሮች https://youtu.be/x8yxO5kr_50
❤6
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 የዋጋ ንረት ባለፈው ዓመት አጋማሽ ድረስ በተሰራው አመርቂ ስራ ወደ ነጠላ አሃዝ ገብቶ እንደነበር ይታወሳል፤ ልክ የኢራኑ ግጭት ሲፈጠር ከዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት ምክንያት መልሶ ወደ 14 ነጥብ 7 በመቶ አሻቅቧል፡፡ 👉 ከስድስት ወር በፊት የዋጋ ንረትን ጉዳይ የምናወራው ኢትዮጵያ ላይ ነበር፤ አሁን ግን በግጭቱ ምክንያት የዋጋ ንረት አሜሪካና አውሮፓን ጨምሮ በየትኛውም…

https://www.fanamc.com/archives/326890
❤12👍1👏1🤔1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ /ክፍ ል2/ https://youtu.be/bh-ijRrR3H0
👍1👏1
ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ የተዘጋጀው ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ የተዘጋጀው ከመንግሥት እና ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ታላቁ የመደመር ስትራቴጂን በሚመለከት…

https://www.fanamc.com/archives/326893
❤11👍5👏1
የጎዴ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ሒደትና ያካተታቸው መሰረተ ልማቶች፡-

👉ለማዳበሪያ ፋብሪካው ሲባል ለሠራተኞች ብቻ 18 ሺህ ቤት ይገነባል፤ ከተማ ይገነባል ማለት ነው።

👉የቤት ግንባታ አስፈላጊ ግብዓት በአብዛኛው እየገባ ይገኛል፣

👉 ለሥራው ብዙ ማሽኖች ገብተዋል፤ የቦታው ዝግጅት እየተፈጸመ ነው፣

👉 የማዳበሪያ ፋብሪካው የአሞኒያ ፕላንት፣ የዩሪያ ፕላንት ፣ የግራኑሌሽን ፕላንት እና የከረጢት ማሸጊያ ፕላንት አለው፤ ፋብሪካዎቹ ከአንድ በላይ ናቸው፣

👉 ጋዝ ካወጣንበት እስከ ጎዴ ድረስ የፓይፕ ላይን ዝርጋታ አለ፤ ከእሱ ጋር የሚያያዝ ወደ 500 የሚጠጉ ትራኮች ማዳበሪያውን አሽገው ወደየክልሉ የሚያሰራጩ አሉ፣

👉በድምሩ 3 ቢሊየን ዶላር ያላነሰ ኢንቨስትመንት ነው፣
❤12👍8👏2
በመቐለ ከተማ ለሁሉም አይነት ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ ለሁሉም የኮድ 2 እና የኮድ 3 ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለባለሶስት እግር እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች ነዳጅ መቅረብ ጀምሯል። በከተማዋ ባለፉት ቀናት ለታክሲ የሕዝብ አገልግት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ እንዲቀርብላቸው ተደርጓል። አሁን ላይ ደግሞ በከተማዋ በሚገኙ ሁሉም የኮድ 2 እና የኮድ 3 ተሽከርካሪዎች በማንኛውም ሰዓት…

https://www.fanamc.com/archives/326900
👏12❤11
በሀገራዊ ምክክሩ የቀረቡ ምክረ ሐሳቦች እንዲተገበሩ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለአራት ዓመታት የተለፋባቸው ምክረ ሐሳቦች በሕግ፣ በፖሊሲና በአስተዳደር ተግባር ላይ እንዲውሉ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ…

https://www.fanamc.com/archives/326903
❤26👏1😢1
ከኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኮርፖሬሽንን የሚገኘውን ትርፍ ወደ 43 ቢሊየን ብር ማሳደግ ተችሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ኮርፖሬሽንን የሚገኘውን ትርፍ ወደ 43 ቢሊየን ብር ማሳደግ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። 7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች…

https://www.fanamc.com/archives/326906
❤15👍4👏2😱1
ከኤርትራ መንግሥት የምንፈልገው የኢትዮጵያን ጠላት ማስታጠቅ፣ ማስታጠቂያ መስመር መሆንና ለኢትዮጵያ ጠላቶች መተባበር እንዲያቆምና ለጋራ ልማት በትብብር እንዲሰራ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
❤15👏2
በምክር ቤቱ አዳራሽ የነገሠው የክብር ጭብጨባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ቅጽበቶች ከመደበኛው የጉባኤ ሥነ ሥርዓትና ከሕግ ማርቀቅ ሒደት ባለፈ የአንድን ሀገር ሕዝብ የልብ ትርታ የሚያሳዩ መስታዎቶች ናቸው። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ውስጥ የምክር ቤቱ አባላት ከመቀመጫቸው ተነስተው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያሰሙት ሞቅ ያለ ጭብጨባም እንዲሁ በቀላሉ የሚታለፍ ክስተት ሳይሆን፣ የአንድ ትውልድ የውለታ ምስክርነት…

https://www.fanamc.com/archives/326909
❤10👏2
በኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በተከናወነው የሪፎርም ሥራ የተመዘገቡ ስኬቶች

👉 ትርፍ ፡ ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ወደ 43 ቢሊየን ብር

👉 የማጓጓዝ አቅም በዓመት፡ ከ198 ሺህ መንገደኞች ወደ 588 ሺህ

👉 የካርጎ የማጓጓዝ አቅም፡ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን ወደ 4 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን

👉 የማጓጓዝ ፍጥነት፡ ከ37 ኪሎ ሜትር በሰዓት ወደ 55 ኪሎ ሜትር በሰዓት

👉 ከ11 ሎኮሞቲቮች ወደ 36

👉 ከ560 ጋሪዎች ወደ 1 ሺህ በላይ
❤16👏2