ሀገርዎትን ይወቁ.....
ሶስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሀብት የሚያሳዩ ስፍራዎች። ይኽቺ ድንቅ ሀገር ለጎብኝዎች አሳይተው የማይጨርሱት የተትረፈረፈ ሀብት ባለቤት ናት። #ሰባትአመታት
#LandOfOrigins #VisitEthiopia #DineForGenerations #ገበታለትውልድ #PMOEthiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ!!