Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.6K subscribers
40.3K photos
317 videos
7 files
5.77K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"እየተስፋፋ የመጣው የገጠር ኮሪደር"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
👍2
የጎንደር ስበት በጥምቀት ሰሞን በምሽት
👎1
#ገበታ ለትውልድ - ደንቢ ኢኮ ሎጅ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነውና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደንና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል።

ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት አመታት  ዘላቂነትን፣ የቅርስ ኃብትንና ለዘመናት የሚዘልቅ አለምአቀፍ ደረጃን የመጠበቅ እድል መፍጠርን በማዋሃድ ምን ያህል እንደተለወጠ ማሳያ ነው።

የገበታ ለትውልድ ሥራ አለምአቀፍ ደረጃን የጠበቁ መዳረሻዎችን በማልማት የሀገራችንን እምቅ አቅም ለማውጣት የሚደረገው የሰፊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ስትራቴጂ አካል ነው።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጀመረው ይኽ ሥራ በስኬት ከተተገበሩት የገበታ ለሸገርና ገበታ ለሀገር መርሃ ግብሮች የቀጠለና ሥራዎቹን ወደአዳዲስ አካባቢዎች የወሰደ ሲሆን የተፈጥሮ ውበትን፣ የባሕል ቅርስንና ዘላቂ ልምድን በማቀናጀት የተከናወነም ነው።

እነዚህ ሥራዎች የከተማ እና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎችን ወደ ሳቢ የቱሪዝም ማዕከልነት የለወጡ ናቸው።

#DineForGenerations #ገበታለትውልድ #PMOEthiopia
2👍1