Forwarded from ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan )
#ሰበር_ዜና
ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት የቤተ ክርስቲያኒቱን መብት የማያስከብር ከሆነ ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ መላው ኦርቶዶክሳውያን የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በመጥራት በደሉን ለዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ እንደሚገልጽ አስታወቀ::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓም በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው ተወስደዋል። መምህር ብርሃኑ ለጥያቄ እንፈልግሃለን ተብለው በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ውስጥ እንደሚገኙ የዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል