✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.2K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
*መቼ ነው* እውነተኛ ክርስቲያኖች የምንሆነው?
*መቼ ነው* እግዚአብሔር በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው?
*መቼ ነው* እግዚአብሔር ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው?
*መቼ ነው* እግዚአብሔር እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው?
*መቼ ነው* ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው?
*መቼ ነው* እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው?
*መቼ ነው* ለመልካም ስራ ምሳሌ የምንሆነው?
*መቼ ነው* በስግደታችን በፆማችን የምንጠቀመው?
*መቼ ነው* ጾለታችን ተሰሚነት የሚያገኝው?
*
*መቼ ነው* ውሎና አዳራችን በቅዱስ ቃሉ ሚሆነው?
*መቼ ነው* ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ የምንመካው?
@embtee
*መቼ ነው* ያአለምን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው?
*መቼ ነው* ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው?
*መቼ ነው* ቤታችን ውስጥ መጸሐፍ ቅዱስ ውዳሴ ማሪያም የሚወራው?
@embtee
*መቼ ነው* ውሽት እምናቆመው?
*መቼ ነው* የእግዚያአብሔርን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው?
*መቼ ነው* እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው?
*መቼ ነው* ለሰዎች ከክርስቶስ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው?
*መቼ ነው* ጥሩና ለጋሽ መልካም ሰው የምንሆነው?
*መቼ ነው። ክርስቲያንነታችንን የምናስተዋውቀው?
*መቼ ነው* ለድሃ እምናዝነው?.
*መቼ ነው* ትዳራችን ስላም ሚያገኝው?
*መቼ ነው* የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው?
*መቼ ነው* ከሀሜት; ስውን ከመበድል; ከማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው?
*መቼ ነው* ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው?
*መቼ ነው* ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው?
*መቼ ነው* እምንዋደደው?
*መቼ ነው* እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ደስተኞች የምንሆነው?
*መቼ ነው* ስግደት ፆም ፆለት የምንላመደው?
*መቼ ነው* የበድለንን ይቅር የመንለው?
*መቼ ነው* ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው?
*መቼ ነው* ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው?
*መቼ ነው* አባቶችን እምናከብረው?
*መቼ ነው* ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው?
*መቼ ነው* ባወቅነው የምንሰራው?
*መቼ ነው* የ ምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን
በተጠንቀቅ የምንቆመው?
*መቼ እረ መቼ ነው* ክርስትናን የምንኖረው?
*መቼ ነው* ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው
እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን።
ውስብሃት ለእግዚአብሔር
ወወላዲትድንግል
ወለመስቀሉ ክብር

#join @embtee

👇👇
Comment @yitayal123bot
#Comment ለመስጠት
👇👇👇👇

@yitayal123bot
ኦ ሚካኤል/2/ ሊቀ መላእክት
በሀጢያት እንዳንወቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
አዝ...
ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መላከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት
አዝ...
ነፀብራቃዊ ሚካኤል
ተክህኖ ልብስ ሚካኤል
ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል
አይኑ ዘርግብ ሚካኤል
አዝ...
በስእልህ ፊት እሰግዳለሁ ሚካኤል
ፈጥነህ አነጋግረኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት

👇👇👇👇👇
👉@embtee 👈
👉@embtee 👈
👉@embtee👈
የእመቤታችን የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች

💚💚
💚💚
💛💛💛💛💛💛
💛💛💛💛💛💛
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️

ለመቀላቀል ከስር ሰማያዊውን ይጫኑ

JOIN OUR CHANNEL
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @embtee👈
👉 @embtee 👈
👉 @embtee👈
👉 @embtee 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።
Forwarded from Deleted Account
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
በምልጃሽ በ ረከት ቤቱ ሞልቶለታል
ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ
ሁሉምይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ
አዝ--------------//
በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
ለሁሉ መጋቢ ጸ ጋሽ የማይጎድል
ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል/2/
አዝ--------------//
አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ/2/
አዝ--------------//
ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ
ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/
አዝ--------------//
የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ
የህይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል
ጫማውን አውልቆ በፊትሽ ተደፍቷል

👇👇👇👇👇
👉@embtee
👉@embtee
Forwarded from Deleted Account via @like
ክርስቶስ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ማን ነው?
===≈===≈===≈===≈===≈
ኦርቶዶክሳዊ ክርስቶስን አያውቅም ብለው ለተነሱ ይድረስልን እንላለን ስለ መድሃኒታችንም እንዲህ እንመሰክራለን... ይህን ከተማርንባት ከአንዲቷ ሃይማኖት ከእናት ተዋህዶም አንሸሽም፡፡
@embtee
#ክርስቶስ_ለእኛ_ለኦርቶዶክሳውያን
•እርሱ የእግዚአብሔር በግ ነው፤ እርሱም መሥዋዕት ነው። ዮሐ 1÷29
•እርሱ ስለብዙዎች ኃጢአት የተሠዋ ፌሪዳ ነው፤ እርሱ መስዋዕትን የሚያቀርብ ሊቀ ካህናት ነው፤ መሥዋዕት ተቀባዩም እርሱ ነው። ዕብ 3÷1
•ስለእኛ መከራን የተቀበለ ነው፤ ስለእኛም የራራልን እርሱ ነው፤ 1ኛ„ጴጥ4÷1-2
•እርሱ መሽራ ነው እርሱ ራሱ ሙሽሪትም ነው። (ከእናታችን የነሣው ስጋ ግን አምላክ በመሆኑ ሙሽራ ሆነ፤ በሐዋርያትም እጅ ለእርሱ ታጨን ስለዚህም እሱ ሙሽራ ነው፤ እርሱ ራሱ ሚሽሪት ነው አልን) ሉቃ 5÷34
•እርሱ የሰርጉ ቤት ነው፤ እርሱ እራሱ ሰርግ ቤቱ አሳላፊ ነው። ራእ 9÷15
•እርሱ ገነት ነው፤ እርሱ ራሱ የገነት ዛፍ ነው። ራእ12÷14
•እርሱ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ነው፤ እርሱ ራሱ መቅደሳችንና ቅድስተ ቅዱሳናችን ነው።
በውኆች የተመስለ እርሱ ነው፤ እርሱ ራሱእኛ የምንኖርበት ዓለማችን።
•እርሱ ምግባችን ነው፤ እርሱ ራሱ ስለድኅነታችን የሚመግበን መጋቢያችን ነው፤
•እርሱ ሕያው የሆነ ኅብስት ነው፤ እርሱ የሕይወት ውኃችን ነው።
•እርሱ እውነተኛ የወይን ግንድ ነው፤ እርሱ ራሱ የደስታ ወይናችን ነው።
•እርሱ ዕንቊዋችን ነው፤እርሱ ራሱ የመዛግብታችን ነው።
•እርሱ መረባችን ነው፤ እርሱ ራሱ ተዋጊያችን ነው።
•እርሱ የጦር መሳርያችን ነው፤ እርሱ ሁሉን ድል የሚነሳ ነው።
•እርሱ ራሱ ግዝረታችን ነው: እርሱ ራሱ ሰንበታችንና ሕጋችን ነው።
•እርሱ የቅዱሳን ሕብረት ለሆነችሁ ለቤተክርስቲን ራስ ነው፤ እርሱ መልካሙ የስንዴ ቅንጣት ነው።
•እርሱ የወይን እርሻችን ነው፤ እርሻውም ባለቤት እርሱ ነው።
•እርሱ ግርማችን ነው፤ እርሱ እምነታችን ነው።
•እርሱ ሰርጋችን ነው፤ እርሱ የሰርግ ልብሳችን ነው።
•እርሱ የሕይወት መንገዳችን ነው፤ እርሱ በራችን ነው።
•እርሱ የጽድቅ ፀሐያችን ነው፤ እርሱ የነፍሳችን ብርሃን ነው።
•እርሱ ሕይወት ነው፤ እርሱ መንግሥተ ሰማያት ነው።
•እርሱ መጀመርያ የሌላው መጀመርያ ነው፣ መጨረሻ የሌላው መጨረሻ ነው፣"አልፋና ኦሜጋ ነው።

ስለዚህም እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሆነን በክርስቶስ ከክርስቶስ ለክርስቶስ የሆንን በደም የተገዛን የሕያው የክርስቶስ ልጆች ነን።

@embtee
@embtee

ይላኩልን👉 @yitayal123bot
📊 ~~ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ት.ዳን 10፥13
~~ ከክብሩ የተነሳ ምድር በራች ራእይ 18፥1
~~የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል
መዝ 34:7
ሰላማች በድንግል ማርያም ልጅ በኡየሱስ ክርስቶስ
የበዛ ይሁን እንደምን ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች
ነገ የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ለዋዚማዉ የዋዚማዉ ድቫብ እንዲት ይናፍቃል
በስደት አለም የለነዉን ሁሉ በቸረነቱ ሰብስቡ ለደጆ ያብቃን ፫አሜን መልካም
የዋዜማ ምሽት

👇👇👇

አሜን አሜን አሜን

🙏አሜን አሜን አሜን🙏 [0]

🕸 0 people have voted so far
ቅዱስ ሚካኤል

ቅዱስ ሚካኤል(3) ነብሴ ሲጨነቅ ሲዝል
ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ

አንተ ስለሆንክ ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል ሚካኤል
ልመናቅ ፈጥኖ ሚካኤል
ካምላክ ይቀርባል ሚካኤል
የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው
ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው (2)

ደዌ የጸናበት ሚካኤል
ባንተ ይድናል ሚካኤል
በአደባባይህ ሚካኤል
ምስክር ሆኗል ሚካኤል
ከቤትህ መጥቶ የተማፀነ
በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ (2)

ካምላክ ተሰጥቶህ ሚካኤል
ክብርህ ያበራል ሚካኤል
ለጎስቋላው ሰው ሚካኤል
መጠጊያ ሆኗል ሚካኤል
ትንሽ ትልቁ ደሀው ሀብታሙ
ለምኖ አግኝቷል ካምላክ በስሙ (2)

በብሉይ ኪዳን ሚካኤል
ከአምላክ ተልከህ ሚካኤል
ሕዝበ እስራኤልን ሚካኤል
ነጻ ያወጣህ ሚካኤል
በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ
በተአምራትህ ትፈውሳለህ (2)

👉@embtee👈
👉@embtee👈
👉@embtee👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ይላኩልን👉 @yitayal123bot
📊 እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥
እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ
ቀርቦ። ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው። እርሱም።
አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ።
ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው
ምንድር ነው? አለው። የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ
የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም
እንዲሁ አደረገ። ኢያሱ ፭:፲፫–፲፭

እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከቱ አይለየን

👇👇👇👇

🙏አሜን አሜን አሜን🙏 [3]
‎├ ይ🌺🌸🌼
‎├ hani
‎└ Tsi Tafu

👥 3 people have voted so far
ኦ ሚካኤል/2/ ሊቀ መላእክት
በሀጢያት እንዳንወቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
አዝ...
ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መላከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት
አዝ...
ነፀብራቃዊ ሚካኤል
ተክህኖ ልብስ ሚካኤል
ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል
አይኑ ዘርግብ ሚካኤል
አዝ...
በስእልህ ፊት እሰግዳለሁ ሚካኤል
ፈጥነህ አነጋግረኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምህረት
ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት

👇👇👇👇👇
👉@embtee 👈
👉@embtee 👈
👉@embtee👈
Forwarded from Tes
❤️ #ህዳር 12 ለምን በታላቅ ድምቀት ይከበራል? ❤️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
🌿❤️ እንኩዋን ለሊቀ መላእክት "ቅዱስ ሚካኤል" እና "ለቅዱሳኑ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

🌿❤️ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ቅዱስ ሚካኤል በጥንተ ተፈጥሮ በኢዮር: ኃይላት በተባሉት ነገደ መላእክት ተሹሞ ነበር:: ሳጥናኤል በካደ ጊዜ እግዚአብሔር ባወቀ: አንድም በትሕትናውና ደግነቱ በ99ኙ ነገደ መላእክት ላይ ሁሉ ተሹሟል::

+ 🌿❤️ ከፍጥረት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የቅዱስ ሚካኤልን ያሕል ክብርና ርሕሩሕ የለም:: በምልጃውም: በረዳትነቱም የታወቀ መልአክ ነው:: መጽሐፍ "መልአከ ምክሩ ለእግዚአብሔር" ይለዋል:: "ወስሙ መስተሣሕልም" ይለዋል:: ቂም የሌለው: ለምሕረት የሚፋጠን: ደግ መልአክ ነውና::

+ 🌿❤️ በብሉይ ኪዳን በመከራ ለነበሩ ቅዱሳን ሁሉ ሞገስ: ረዳትና አዳኝ ቢሆናቸው "መጋቤ ብሉይ" ተሰኝቷል:: እሥራኤልን 40 ዘመን በበርሃ መርቷል:: መግቧልም:: ቅዱስ መጽሐፍ ስለ እርሱ ብዙ ይላል:: (ዘፍ. 48:16, ኢያ. 5:13, መሳ. 13:17, ዳን. 10:21, 12:1, መዝ. 33:7, ራዕይ. 12:7)

+ 🌿❤️ ደስ የሚለው ደግሞ ርሕሩሑ መልአክ ከእመቤታችን ጋር ልዩ ፍቅር አለው:: ከእናቷ ማሕጸን ጀምሮ እስከ ዛሬ እነሆ አብሯት አለ:: ደስ ብሎት ይታዘዛታል:: ማማለድ ሲፈልግም "እመቤቴ ሆይ! ቅደሚ" ይላታል:: ወደ እሳት መጋረጃ አብረው ገብተው ለዓለም ምሕረትን: በረከትን ያወርዳሉ::
🌿❤️ ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ 🌿❤️

=>ዳግመኛ በዚህች ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ኢያሱን እንደ ረዳው ታስተምራለች:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-

+ 🌿❤️ በመጽሐፈ ኢያሱ ምዕራፍ 5 ላይ እንደ ተጻፈው ቅዱሱ መልአክ ለኢያሱ ተገልጦለታል:: እሥራኤልን በምድረ በዳ የመራ ሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ሲያርፍ ታላቅ ሐዘንና ድንጋጤ ተፈጥሮ ነበር::

+እግዚአብሔር ግን ኢያሱን አስነስቶ አረጋግቷቸዋል:: ቅዱስ ሚካኤል 40ውን ዘመን እሥራኤልን ደመና ጋርዶ: መና አውርዶ: ክንፉን ዘርግቶ: ጠላትን መክቶ ከሙሴ ጋ እንደ መራቸው ከኢያሱ ጋርም ይሆን ዘንድ ከሰማይ ወረደ::

+በኢያሪኮ አካባቢም የተመዘዘ ሰይፉን ይዞ በግርማ ለኢያሱ ታየው:: ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ "አንተ ከእኛ ወገን ነህን? ወይስ ከጠላቶቻችን?" ሲል ጠየቀው:: ቅዱስ ሚካኤልም መልሶ "እረዳህ ዘንድ እነሆ የሠራዊት አለቃ ሆኜ ተሹሜ መጥተቻለሁ" አለው::

+ያን ጊዜ ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኢያሱ በግንባሩ ተደፍቶ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሰገደለት:: ቅዱሱ መልአክም አክሎ "ፍታሕ ቶታነ አሳዕኒከ እም እገሪከ: እስመ ምድር እንተ ትከይዳ ቅድስት ይዕቲ - የረገጥካት ምድር የተቀደሰች ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ" አለው::

+ኢያሱም የተባለውን አደረገ:: ለዚህ ነው ቤተ ክርስቲያናችን "ለመላእክት የጸጋ (የአክብሮ) ስግደት ይገባል: በቅዱሳኑ ፊትም ጫማ ተለብሶ አይቆምም" የምትለው:: ያ መሬት ሊቀ መላእክት ቢቆምበት ተቀድሷል:: ዛሬም ቤቱ በታነጸበት: ታቦቱ በተቀረጸበት ቦታ ሁሉ ቅዱሱ መልአክ አለና ጫማን አውልቆ: ባጭሩ ታጥቆ መግባት ይገባል::

+ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከኢያሱ ጋር ሆኖ አማሌቅን ጨምሮ የእሥራኤልን ጠላት አጥፍቷል:: ጥቅመ ኢያሪኮን (ቅጥሩን) አፍርሷል:: ምድረ ርስትን አውርሷል:: በገባኦን ፀሐይን: በቆላተ ኤሎምም ጨረቃን ሲያቆም ከእርሱ ጋር ሆኖ ረድቶታል::

+"+ ዱራታኦስና ቴዎብስታ +"+

=>ቅዱሳኑ ዱራታኦስ (ዶርታኦስ) እና ቴዎብስታ (ቴዎብስትያ) የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ናቸውና በዚህች ዕለት ይታሰባሉ:: በድርሳነ ሚካኤልና በመጽሐፈ ስንክሳር ተጽፎ እንደምናገኘው 2ቱ ቅዱሳን በተቀደሰ ትዳር ተወስነው: ሕጉን ትዕዛዙን ፈጽመው: ለነዳያን ራርተው: ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለው የሚኖሩ ነበሩ::

+ይልቁኑ ግን የጌታችን: የእመቤታችንን እና የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ ያለማስታጐል ያደርጉ ነበር:: ከጊዜ በሁዋላ ግን ሐብት ንብረታቸው አልቆ ተቸገሩ:: ግን የጨነቃቸው መቸገራቸው ሳይሆን የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ ሊያቆሙ መሆናቸው ነው::

+አማራጭ ሲያጡ ተቀምጠው ተመካከሩ:: የቅዱሱ መልአክ ዝክር ከሚቀር ልብሳቸውን (ያውም የክብር ልብሳቸውን) ሊሸጡ ተስማሙ:: በዚህ መሰረት ቅዱስ ዱራታኦስ ወደ ገበያ ሲሔድ ወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ከሰማይ ወረደለት::

+ 🌿❤️ መንገድ ላይም የጦር መኮንን ሃገረ ገዢ መስሎ ተገናኝቶ አጫወተው:: ችግሩን ጠይቆም መፍትሔውን ነገረው:: "እኔ እዋስሃለሁና ለበዓል የሚያስፈልጉህን ነገሮች ሁሉ ገዝተህ አሰናዳ" አለው::

+" 🌿❤️ እኔ ወደ ቤትህ መጥቼ ስለምስተናገድ አንድ አሣ አምጥተህ አቆየኝ:: እኔ ሳልመጣ ግን አትረደው" አለው:: ቅዱስ ዱራታኦስ የተባለውን ሁሉ ፈጽሞ ወደ ቤቱ ሲሔድ ድንቅ ነገርን ተመለከተ:: ሚስቱ ቅድስት ቴዎብስታ በቤቱ መካከል ሁና ቤቱ በበረከት ሞልቷል::
+ማሩ: ቅቤው: እሕሉ ሁሉ በየሥፍራው ሞልቷል:: ባልና ሚስቱ ደስ ብሏቸው:: ነዳያንን ሲያበሉ: እንግዳ ሲቀበሉ ዋሉ:: በሁዋላ ያ መኮንን (ቅዱስ ሚካኤል) በቤታቸው መጥቶ ተስተናገደ::

+ 🌿❤️ በእርሱ ትዕዛዝ የአሣው ራስ (ሆድ) ሲከፈት በውስጡ 300 ዲናር ወርቅ (እንቁ) ተገኘ:: ቅዱሳኑ ይህን ተመልክተው ሲደነግጡ ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ዘርግቶ ራሱን ገለጸላቸው:: ደንግጠው በግንባራቸው ተደፉ::

+እርሱ ግን "በተገኘው ሃብት እዳችሁን ክፈሉ:: ከዚህ በሁዋላ ግን በምድር አትቸገሩም:: በሰማይም ክፍላችሁ ከእኔ ጋር ነው" ብሎ ባርኩዋቸው ወደ ሰማይ ዐረገ:: እነርሱም በሐሴትና በበጐ ምግባር ኖረው ዐርፈዋል:: ለርስቱም በቅተዋል::

+"+ 🌿❤️ ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ +"+

=>የደጋግ ክርስቲያኖች ግን የድሆች ልጅ::
*በሕጻንነቱ በግፍ ወደ ባሕር የተጣለ::
*በእግዚአብሔር ጥበብ አድጎ የግፈኛውን ንብረት የወረሰ::
*በመልካም ትዳር በቅስና ያገለገለ::
*ምጽዋትን ያዘወተረ::
*አብያተ ክርስቲያናትን ያሳነጸ ደግ ክርስቲያን ነው::
¤አርፎ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጁ በዕረፍተ ገነት አኑሮታል::

+"+ 🌿❤️ አፄ በእደ ማርያም 🌿❤️ +"+

=>"በዕደ ማርያም" ማለት "በማርያም እጅ" እንደ ማለት ነው:: እኒህ ሰው የኢትዮዽያ ንጉሥ ሲሆኑ የነገሡትም በ1460 ዓ/ም ነው:: ደጉ አባታቸው አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ሲያርፉ በመንግስቱ ተተክተው ሃገራችንን አስተዳድረዋል:: ድርሰት ደርሰዋል:: አብያተ መቃድስ አንጸዋል::

+ 🌿❤️ በተለይ ለቅኔ ትምሕርት ማበብ ልዩ የሆነ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ ይነገራል:: ልክ በነገሡ በ10 ዓመታቸው ግን መንግስተ ምድር በቃኝ ብለው በምናኔ በርሃ ገብተዋል:: በዙፋናቸውም አፄ እስክንድር ተተክተዋል:: ጻድቁ ንጉሥ ግን ቅዱስ ሚካኤልን ይወዱት ነበርና በዚህች ቀን ዐርፈዋል::

=>አምላከ ቅዱሳን በክንፈ ሚካኤል ከክፉው
ሁሉ ይሰውረን:: ከበረከታቸውም አይለየን::

=>ኅዳር 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=

1.ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ
3.ቅዱሳን ዱራታኦስና ቴዎብስታ
4.አፄ በዕደ ማርያም ጻድቅ
5.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ
6.ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ
7.አባ ፊላታዎስ ሊቀ ዻዻሳት

=>ወርሐዊ በዓላት

1.ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ)
2.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
3.ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት)
4.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
5.አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
6.ቅዱስ ማቴ
መልአኩም እንዲህ አላት ፦
ማርያም ሆይ ፥ በእግዚአብሔር
ፊት ፀጋን አግኝተሻልና አትፍሪ።
ሉቃስ 1፣ 30
👇 👇👇👇👇
👉 @embtee👈
👉 @embtee 👈
👉 @embtee 👈
👆👆👆👆👆

Inbox ይላኩልን👉 @maryamn123bot
👉👉ሊቀር የማይገባ

Share share ያድርጉት

ከዚ በፊት ለመጣቹ ሰው አስከትለው ይምጡ ስለ እመብርሀን

👉ከዚ በፊት መጣቹ ለማታቁ እመብርሀን ምስክሬ ናት ምን ያህል መንፈሶ ደስስ እንደምትሰኘ ታያላቹ እንዳይቀር ምክንያት አያስፈልግም

ሕዳር ጽዮን!!
ሁለት ሳምንታት ብቻ ቀሯት (ዉል ዉል አለኝ ደጅሽ፣ ዉል ዉል አለኝ ደጅሽ!!)
“በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀምጠን፡ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን”
“ዉስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን”
መዝሙር 137-1
ህዳር 21፣ ታቦተ ጽዮን የምትከብርበት ታላቅ ክብረ በኣል
ታላቅ የምስራች ይህን ታላቅ በአል ለማክበር የምትናፍቁና ሀሙስ ቀን በመዋሉ
በስራ ምክንያት ማክበር አንችልም ብላችሁ ለነበረ
የዘንድሮ 2010 ዓ.ም ህዳር ማርያም የምትዉልበት ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ
የመዉሊድ በአል በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ የሚከበርበት ቀን በመሆኑ
እንዲሁም የስራ ቀን እንዳይሆን የጊዜ ቀመር ሰሌዳዉ(ካላንደር) ስለሚዘጋዉ
በዚህ ታላቅ የበረከት ቀን በአዲስ አለም ማርያም ከዋዜማዉ ቀን ጀምሮ ማንም
ሳይቀር በደስታ በረከት የምንሰበስብበት እለት እንዲሆን ሁላችሁም
ተጠርታችኋል ፡፡
ማንም እንዳይቀር!!
ርእሰ አድባረት ወገዳማት ዳግሚት ጽዮን አዲስ አለም ማርያም በምእራብ ሸዋ
ሀገረ ስብከት ስር የምትገኝ ስትሆን ከአዲስ አበባ በአንቦ መስመር አቅጣጫ
42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ናት፡፡ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት 18+ 18
በጥቅሉ 36ብር የሚፈጅ ሲሆን የትራነስፖርት አማራጮች በሰፊዉ የሚገኙ
እንደሆነና ከዋናው አውቶብስ ተራ እና ከአስኮ መናህሪያ ማግኘት የምትችሉ
መሆኑን እያሳሰብኩ ከመኪና መንገድ ወደ ጸበሉ እና ወደ ቤተክርስቲያኒቱ
ለመድረስ የ15 ደቂቃ ብቻ የእግር ጉዞ የሚያስኬድ መሆኑንም ማስታወስ
እወዳለሁ፡፡


Share ማድረግ እንዳይረሳ በ ማርያም

👉👉 @embtee
@embtee

Inbox👍 @maryamn123bot
አይኖቼ ማዳኑን
ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ
============
ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና /2/
ይገባዋል /2/ ክብርና ምስጋና
.................
ከሰማይ ወረደ ሰውን በማፍቀር
ኃያሉ ጌታቸን ቸሩ እግዚአብሔር
በቤተልሔም ዋሻ በዚያ በግርግም
ተወለደ ዛሬ መድኃኔዓለም
................
የተነበዩለት ብዙ ነብያት
ከድንግል ተወልዶ አዳነን በእውነት
ከበደል ጉራንጉን አነሳን ከትቢያ
በአንድነት እንዘምር እንበል ሃሌ ሉያ
.................
የተናቅን ሰንሆን እኛን ሊያከብር ወዶ
በፍቅር አከበረን እራሱን አዋርዶ
ምን ዓይነት ፍቅር ነው ፍጹም ምህረት
የአምላክ መወለድ በከብቶች በረት
................
በንጽህና ጸንተሽ ቤተመቅደስ የኖርሽ
በኀቱም ድንግልና መድኃኒትን ወለድሽ
የዓለምን ኃጢአት የሚያስተሰርይ ጌታ
ተወልዷል ከድንግል የሰዎች አለኝታ

👇👇👇👇👇
👉@embtee👈
👉@embtee👈
👉@embtee👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ይላኩልን👉 @maryamn123bot
Forwarded from 👩🏽‍🦰
በደመናት ግሩም ነው
ዘማሪት ቅድስት ምትኩ
==============
በደመናት ግሩም ነው
በሠማያት ምስጉን ነው
በመላእክት ስቡዕ ነው
በቅዱሳን ድንቅ ነው/2/
አዝ----------------//
በእሳት ሠርቷል ዙፋኑን
በረዶ አድርጓል መቃኑን
ተስማምተዋል ሁለቱ
ጥበበኛ ነው ብርቱ
አዝ----------------//
ኪሩብ መልአክ ዙፋኑ
ሱራፌል ነው ካህኑ
ይሰግዳሉ በፊቱ
ዘለአለም ነው መንግስቱ
አዝ----------------//
ምድርን ያያል ከላይ
ይሸበራል ቀላይ
ይገሰፃል ሞገድ
በስልጣኑ ሲወርድ
አዝ----------------//
መባርቅቱ ሲወርዱ
ሰማያትን ሲገልጡ
ይገለጣል ግርማው
በአርያም ያለው
አዝ----------------//
ሰማይ የእርሱ መንበር
መረገጫው ምድር
ከላይ ሆኖ ያበራል
በታች ድንቅን ይሰራል
አዝ----------------//
የማይደክም ገባሪ
የዘላለም ነዋሪ
ያለስስት ይሰጣል
ለሠው ቀንን ያወጣል
በእሳት ሠርቷል ዙፋኑን