Forwarded from ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿ via @like
🔸ጥምቀተ_ባሕር🔸
ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ /2ጊዜ/
ሀሌ ሉያ /4ጊዜ/
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች
አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች
ብርሃነ መለኮት በወንዙ ሲሞላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደ ኋላ
🔆አዝ
አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ
ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና
ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ በ30 ዓመት
ባሕር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት
ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ
ምሥጢረ ሥላሴ ታየ የዛን ለታ
🔆አዝ
እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ
የጽድቅ መሰላል የድኅነታችን መገኛ
ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ
እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ
👇 👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
ለሌሎች እናካፍል #Share_በማድረግ
ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ /2ጊዜ/
ሀሌ ሉያ /4ጊዜ/
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች
አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች
ብርሃነ መለኮት በወንዙ ሲሞላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደ ኋላ
🔆አዝ
አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ
ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና
ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና
🔆አዝ
ጌታችን ሲጠመቅ በ30 ዓመት
ባሕር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት
ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ
ምሥጢረ ሥላሴ ታየ የዛን ለታ
🔆አዝ
እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ
የጽድቅ መሰላል የድኅነታችን መገኛ
ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ
እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ
👇 👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🗯 @Zemaryan 🗯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
መዝሙረ ዳዊት ፻፶፥፮
ለሌሎች እናካፍል #Share_በማድረግ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን✞
✞✞✞እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹሃን ልደታ ለማርያም ወርሃዊ
በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ✞✞✞እመ አምላክ ከፊት መርታ ከኋላ
ተከትላ ጥላ ከለላ አምባ መጠጊያ ሆና ትጠብቀን✞✞✞በአልጋ ቁራኛ በደዌ ዳኛ
ያሉትን ትፈውስልን✞✞✞ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ ሰላምን
ያወርድልን ዘንድ ከሰላም ባለቤት ከልጇ አማልዳና አስታርቃ ትጠብቀን አሜን
አሜን አሜን !!! ✞✞✞
ድንግል ሆይ የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ የሐዋርያት ሞገሳቸው የሰማዕታት
እናታቸው የመላእክትም እኅታቸው አንቺ ነሽ፡፡ በመዓልትና በሌሊት በበሮችዋ
ደጅ የሚጠኑ የወራዙትና የደናግል የመነኮሳት መመኪያቸው አንቺ ነሽ ፡፡ ኦ
ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እም ሐና ወኢያቄም
ዘተወለድኪ፡፡ ድንግል ሆይ! በኃጢአት በፍትወት የተጸነስሽ አይደለሽም፤ በሕግ
በሆነ በሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ፡፡ ድንግል ሆይ አንገታቸውን
እንደሚያገዝፉ እንደ እብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽሕና
በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፡፡ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን
የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ፡፡
ድንግል ሆይ ምድዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለምሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ
ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ ፡፡ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ
እንዳሉ እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽሕና በቅድስና የጌጥሽ ነሽ እንጂ፡፡
ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላእክት
ጎበኙሽ እንጂ ፡፡ እንደ ተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ፡፡
ድንግልናን ከእናትነት አገልጋይነትን ከእናትነት ወተትንም ከድንግልና
አስተባብረሽ የያዝሽ እመቤታችን ሆይ! ከገነት በተባረርን ጊዜ ተስፋችን
የተፈጸመብሽ አንቺ ነሽና እናወድስሻለን ብጽዕት ሆይ እንልሻለን ቅድስት ሆይ
እንልሻለን፡፡ ይኸውም አንደበታችን የሚችለውን ያህል መናገራችን እንጂ
ምስጋናሽንስ የኪሩቤል አንደበትም ማድረስ አይቻለውም የሱራፍኤል አንደበትም
ተናግሮ አይፈጽመውም፡፡ ከወዳጅሽ ከልጅሽ ምሕረትንና ይቅርታን ለምኝልን፡፡
አሜን ለይኩን ለይኩን!!!!!!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg

ተአምራትን ማድረግ ትፈልጋላችሁን?” እንኪያስ "በዘፈን የደነቆረን ጀሮ መዝሙር እንዲሰማ አድርጉት፡፡ ሴትን በመመኘት የታወረው ዐይን ፈጣሪውን እንዲያይ አድርጉት፡፡ በስርቆት የሰለለ እጅ በምጽዋት እንዲዘረጋ አድርጉት፡፡ ወደ ኃጢአት ቤት በመሄድ ሽባ የሆነውን እግር ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዲሮጥ አድርጉት፡፡ ሐሜትን በማውራት ዲዳ የሆነውን ከንፈር መልካም ንግግርን እንዲናገር አድርጉት፡፡ ከተአምራት ሁሉ የበለጠ ተአምር ይሄ ነው፡፡" ቅ.ዮሐንስ አፈወቅ"
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
Forwarded from ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFLulNApB1JvpsYSBQ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘመሩ መዝምሮችን በወቅትና በአይነት ከፋፍሎ ስንኙን በቀላሉ ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲያገኙ ማድረግ👇
@Zemaryan
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘመሩ መዝምሮችን በወቅትና በአይነት ከፋፍሎ ስንኙን በቀላሉ ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲያገኙ ማድረግ👇
@Zemaryan
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን✞
እንኳን ለበዓታ ለማርያም ወርሃዊ የመታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና
አደረሳችሁ አደረሰን እመ አምላክ ከፊት መርታ ከኋላ ተከትላ ጥላ ከለላ አምባ
መጠጊያ ሆና ትጠብቀን ✞✞✞ በአልጋ ቁራኛ በደዌ ዳኛ ያሉትን ትፈውስልን✞✞✞
ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ ሰላምን ያወርድልን ዘንድ ከሰላም
ባለቤት ከልጇ አማልዳና አስታርቃ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን !!!
ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ እብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ
ያደግሽ አይደለም በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ፡፡ ድንግል ሆይ
ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ
ኅብስትን ነው እንጂ ፡፡ ድንግል ሆይ ምድዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለምሽም
ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ ፡፡ ድንግል ሆይ ከአንቺ
አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽሕና
በቅድስና የጌጥሽ ነሽ እንጂ፡፡ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ
አይደለሽም የሰማይ መላእክት ጎበኙሽ እንጂ ፡፡ እንደ ተነገረ ካህናትና የካህናት
አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ፡፡
ድንግልናን ከእናትነት አገልጋይነትን ከእናትነት ወተትንም ከድንግልና
አስተባብረሽ የያዝሽ እመቤታችን ሆይ! ከገነት በተባረርን ጊዜ ተስፋችን
የተፈጸመብሽ አንቺ ነሽና እናወድስሻለን ብጽዕት ሆይ እንልሻለን ቅድስት ሆይ
እንልሻለን፡፡ ይኸውም አንደበታችን የሚችለውን ያህል መናገራችን እንጂ
ምስጋናሽንስ የኪሩቤል አንደበትም ማድረስ አይቻለውም የሱራፌል አንደበትም
ተናግሮ አይፈጽመውም ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምሕረትንና ይቅርታን
ለምኝልን ለአባ ሕርያቆስ ፤ለቅዱስ ኤፍሬም ፤ለቅዱስ ያሬድ ፤ ለአባ ጊዮርጊስ
ዘጋስጫ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጇ ከወዳጇ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን አሜን !!!
እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን !!!

ጥር 4
በዚህች ቀን ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው፤
ዮሐ 21፥20።ማር 9፥1
ቅዱስ ዮሐንስ ብዙ ስሞች አሉት ፍቁረ እግዚ፤ታኦሎጎስ ( ነባቤ መለኮት ማለት
ነው በአማርኛው ደግሞ ስለመለኮት የሚናገር ማለት ነው፤ ከአባቶቹ ነብያት
ከወንድሞቹ ሐዋርያት መካከል እንደ ቅዱስ ዮሐንስ ሚስጥረ ስላሴን አምልቶ
አስፍቶ የተናገረ የለም፤ሌላ ስሙ አቡቀለምሲስ ይባላል ባለ ራዕይ የራዕይ አባት
ማለት ነው፤ቁጽረ ገጽም ይባላል የጌታችንን ስቃዩን ካየ በኋላ ፊቱ ሳይፈታ 70
ዓመት ሙሉ አልቅሷል፤ ከመስቀል ስር ያልተለየው ብቸኛው ሐዋርያ ቅዱስ
ዮሐንስ ነው፤ እመቤታችንን በአደራ የተቀበለ በአንድ ቤት ልጅ ሆኗት 15 ዓመት
የኖረ ይህ ሐዋርያ ነው፤ መልኩ ጌታችንን ይመስል ነበር፤ ለዚህም ነው ይሁዳ
ጌታን በመሳም ለአይሁድ አሳልፎ የሰጠው መልካቸው ስለሚመሳሰል ተሳስተው
ዮሐንስን እንዳይዙት፤ ስለዚህ ሐዋርያት ስንቱን እንናገር ብዙ መከራ ተቀብሏል
ነገር ግን እንደ ወንድሞቹ ሐዋርያት ደሙ ፈሶ በሰማዕትነት አይደለም የሞተው፤
በ 90 ዓመቱ በጥር 4 ቀን ከነስጋው ተሰወረ እንጂ በረከቱ ይደርብን።
"በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም
እግዚአብሔር ነበረ። ...ቃልም ስጋ ሆነ" ይህን ቃል ያነበበ ሰው ግን እንዴት
ይስታል፤ እግዚኦ አታድርስ ማለት ነው፤ "አቤቱ ምሳሌ ስጠኝ እንጂ ምሳሌ
አታድርገኝ" የምትለዋ ጸሎት እንዴት መልካም ነች፤ በነገራችን ላይ ቅዱስ
ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈው በኤፌሶን ነው ዘመኑ መቼ ነው ቢሉ ጌታ ባረገ በ 30
ዓመቱ፤ የጻፈበት ቋንቋ ጽርዕ ይባላል፤ እናም ወንጌሉን ሲጀምር በመጀመሪያ ቃል
ነበር ብሎ መጻፍ ሲጀምር ራዕይ ያያል ከዋንኞቹ መልአክት አንዱ ከትልቅ ሐይቅ
ዳር ቁጭ ብሎ የሐይቁን ውኃ በእንቁላል ቅርፊት እየጨለፈ ወደ መሬት ያፈሳል
ቅዱስ ዮሐንስ ጠጋ ብሎ ምን እየሰራህ ነው ይለዋል የሐይቁን ውኃ ወደ መሬት
እፍስሼ ለመጨረስ ነው ይለዋል ይህ እንዴት ይሆናል ደግሞም በእንቁላል
ቅርፊት ይለዋል፤ ይህ ሐይቅ ፍጡር ነው ከረጅም ዘመን በኋላ ሊሳካሊኝ ይችላል
አንተስ አለክ አይደል ቢቀዱት የማያልቀውን ቢጀምሩት የማይጨርሱትን
የመለኮት ነገር የምትመራመር አለው በዚህ ጊዜ ነው ዮሐንስ የጀመረውን አቁሞ
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ
ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ብሎ ወደ ሚስጢረ ስጋዌ የገባው
ዮሐ 1፤14።
በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን !!!

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና
አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፡፡
ጥር 7 አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ
በዚህች ቀን ቅድስት ሥላሴ በኃጢያት የተገነባውን የሰናኦር ግንብ ያፈረሱበት
አንድነታቸውንና ሶስትነታቸውን በግልጽ ያሳዩበት ቀን ነው፤ ሙሉ ታሪኩ ዘፍጥረት
11 ÷1 ላይ ይገኛል፤ እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ
ለማየት ወረደ። እግዚአብሔርም አለ። ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር
እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው። እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር
ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተዉ። ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን
ተባለ ይላል። ( “እግዝያብሔርም አለ” አንድነታቸውን ሲያጠይቅ ኑ እንውረድ
ሶስትነታቸውን፤) ሥላሴ በስም አአካል በግብር ሶስት ናቸው፤የስም ሶስትነታቸው
እንደምን ነው ቢሉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፤ የግብር
ሶስትነታቸውስ እንደምን ነው ቢሉ አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ
ሰራጺ፤የአካል ሶስትነታቸውስ እንዴት ነው ቢሉ ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ
ፍጹም መልክ አለው ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው
ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለመሆኑ
የሥላሴ ገጽ አካል ፊት እንደ ሰው ነውን ቢሉ አዎን እንደ ሰው ነው ነገር ግን
የሰው ውሱን ጠባብ ፈራሽና በስባሽ ነው የሥላሴ ግን እንዲህ አይደለም
በሰማይና በምድር በአየርና በእመቅ የመላ ረቂቅ ህያው ባህርይ ነው ኢሳ 66 ÷
1። የሥላሴ አንድነታቸው በመለኮት በፈቃድ በስልጣን በምክር ወዘተ
በመሳሰሉት ነው። ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን።
የእግዚአብሔር፣ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት
ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው
መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው
ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይቆየን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘበቅዱሳኒሁ ይሴባሕ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለም
ዓለም አሜን፡፡ ወአሜን ለይኩን ለይኩን
፡፡https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg

"የሕይወት ምክር"
፨ አንድ ወጣኒ መናኝ አንድን ታላቅ አባት ጥሩ ሰው የሚባለው ምን የሚያደርግ
ነው ብሎ ቢጠይቃቸው፤ እኚህ ትልቅ አባትም መልሰው ዘወትር ለኃጢአቱ
የሚጨነቅና ይቅርታ የሚጠይቅ፤ ዘወትር በሥራና በትጋት የተጠመደ፤ ከመናገር
ዝምታን ገንዘብ የሚያደርግ፤ ትእዛዛቱን የሚጠብቅና እራሱን ዝቅ የሚያደርግ
ነው በማለት መለሱለት፡፡
፨ ዓሣ ከውኃ ወጥቶ ከቆየ ወዲያው እንደሚሞት ክርስቲያንም ከመንፈሳዊ
ሕይወቱ ከወጣ እንደዚሁ ይሞታል፡፡ ዓሣው ቶሎ ተምልሶ ወደ ውኃው ሲገባ
እንደሚድን ሰውም በንስሐ ቶሎ ሲመለስ እግዚአብሔር የይቅርታውን በር
ይከፍትለታል፤ ስለዚህ ንስሐን እንደ ቀላል ነገር አትቁጠረው፤
፨ ከተሰወረ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ፣ ከጠላት መልካም ሐሳብ የወዳጅ ክፉ
ምክር፣ ከራቀ ወንድም የቀረበ ወዳጅ ሳይሻል እንደማይቀር አትዘንጋ፤
• መልካም ሞት የመልካም ኑሮ ውጤት ነው፤
• ሳያልፍ የመጣ ክፉ ነገር የለምና እስኪያልፍ ታገሥ፤
• አንደበተ ትልቅ ውስጠ ቀላል እንዳትሆን ተጠንቀቅ
• በእግዚአብሔር እንጂ በደጋፊዎች አትተማመን በደጋፊዎች ከተማመንክ
ከሰባራ ወንበር ላይ እንደተቀመጥክ ቁጠረው፤
፨ የሰይጣን ደህና ባይኖረውም፣ ብቻውን ካለ ሰይጣን ይልቅ በሰው ላይ ባደረ
ሰይጣን ተጠንቀቅ፣ በሰው ላይ ያደረ ሰይጣን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ
ቅዱስ ስትለው ከሰውየው ጋር ተጣብቆ ያስቸግራልና፡፡
፨ ሰዎች በአንተ ላይ ምንም እንዳያወሩ ሥልጣን የለህምና፤ የሚሉህን
እየሰማህ ስህተትህን አስተካክል፤
ምንጭ፡- (አባ ሳሙኤል አዲሱ፣ መንፈሳዊ የሕይወት ምክር

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ via @like
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
"...እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን
መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ
ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ፥ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ
የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ የይሁዳም አገር ሁሉ
የኢየሩሳሌምም ሰዎች ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፥ ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ
በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።"
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ
👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
"...እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን
መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ
ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ፥ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ
የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ የይሁዳም አገር ሁሉ
የኢየሩሳሌምም ሰዎች ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፥ ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ
በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።"
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ
👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስርዓት የጠበቁ መንፈሳዊ ቻናሎች ናቸዉ ይቀላቀሉ
#ማዕተብ
ማዕተብ በቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው❓❓❓
ማዕተብ የክርስቲያን ሁሉ ዓርማ
“ማህተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል ” ምሳ 6÷21
ማተብ (አተበ፤ አመለከተ ፤ባረከ)
ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው፡፡ይህም ማለት መታወቂያ ፤ ምልክት ማለት ነው፡፡ይህም ያመኑትንና የተጠመቁትን ካላመኑትና ካልተጠመቁት የሚለይበት የክርስቲያን መታወቂያ ነው፡፡
የዚህ ምልክት መሠረቱና ምሳሌውም ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበለው ጸዋትወ መከራ አንዱ በገመድ ታሥሮ መጎተቱ መሆኑን የሚያመለክት ነው፡፡
ዮሐ19፤12 ቅዱስ ዳዊትም በመዝ59፤4 ላይ ”ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከከመያምሥጡእምገጸቅስት ፤ ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩ ምልክትን ሰጠሃቸው” ይላል፡፡
አጋንንት የክፋትን ቀስት በዚህ ዓለም በመወርወር የሰውን ልብ ስለሚወጉ ከዚህ ለመዳን ማዕተብን ማድረግ ታላቅ መንፈሳዊ እውቀት ነው፡፡ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሲያስረዱ ሥላሴ ማዕተበ ብርሃን ኃይል ሃይማኖቶሙ ለክርስቲያን፤ሥላሴ ለክርስቲያን ሁሉ የሃይማኖታቸው ጉልበት መታወቂያ የብርሃን ማዕተብ (ምልክት) ናቸው ብለዋል፡፡
ማዕተብ ያላሠረ ኦርቶዶክሳዊ በውግዘት ከቤተክርስቲያኒቱ እንደ መናፍቅ ተቆጥሮ ባይለይም ማዕተብ አለማሠሩ ግን የአባቶቹ ትውፊት እንዳልተቀበለ ያስቆጥረዋል፡፡
በምሳሌያዊ አነጋገርም ሃይማኖት አልባውን ማለትም ክርስቲያን ያልሆነውን ማዕተብ የለሽ ያልተጠመቀ አረምንይሉታል ክርስቲያን በማተቡ መነኩሴ በቆቡ እንዲታወቅ ማዕተብ አልባ መሆን። ደግሞ ክርስቲያን
ይሁን ያልተጠመቀ መሆኑ ለማወቅ ያስቸግራል፡፡
በመለዮዋቸው ሌሎች እንዲታወቁ ክርስቲያን በማዕተቡ ክርስትናውን ሲያሳውቅኖሯል፡፡ በተለመደው አነጋገር እገሌ ማዕተብ አለው ባለማዕተብ ነው ሲባል እገሌ ታማኝ ክርስቲያን ነው።
እውነተኛ :ሐቀኛ ነው የሚል ትርጉምን ይሰጣል “ባለማዕተቢቱ” ሲባል ከአሚን ባሏ የረጋች ከባሏ
ሌላ የማታውቅ እውነተኛ ታማኝ ክርስቲያን የማል ፍች አለው፡፡በዚህ ምክንያት በክርስቲያኑ ኅብረተሰብ የማዕተብ ትርጉም ከፍተኛ ቁም ነገርን አዝሎ ይገኛል፡፡ አንዲት ሀገር ነፃ መሆኗ የሚታወቀው ወይም ራሷን የቻለች የራሷ መንግሥት ያላት ከባዕድ ቀንበር ቅኝ ግዛት ነፃ የወጣች መሆኗ የሚታ ወቀው በባንዲራዋ ምልክትነት እንደሆነ እንደዚሁም አንድ ክርስቲያን በክርስቶስ አምኖ በጥምቀት ከዲያብሎስ ቁራኝነት ነፃ መውጣቱ ነፃነት ያለው አማኝ መሆኑ የሚታወቀው በማዕተቡ ምልክት ነው፡፡
ለደብዳቤ ለጽሑፍ ዓርማ ማኅተም ፊርማ እንደሚያስፈልገው ያም ለመተማመኛ እንደሚያገለግል ጥቅሙ ታውቆ ይሠራበታል፡፡
የክርስቲያን ማዕተብም በዚሁ አንፃር ብዙ ኃይማኖታዊ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡
መጀመሪያ በልቡ የሚያምነው ሃይማኖት ክርስትናን ሳያፍርበት በአንገቱ ባለው ማተብ መግለጹ በክርስትናው አለማፈሩን ክርስትናህን ካድ ማተብህን በጥስ የሚል ዓላዊ ቢመጣና ያንን ምልክት ዓይቶ
ቢሰዋው የሰማዕትነትን ክብር ያገኝበታል፡፡ ያም ባይሆን በማተቡ ምልክትነት በመናፍቃንና በኢአማንያን የሚቀበለው ዘለፋ ስለ ክርስቶስ መስቀል እንደተሸከመ ያስቆጥረዋል፡፡
ሁለተኛው ከክርስቲያን ወገኖች ጋር
ያለጥርጥርማለትምየክርስቲያንመሆኑታውቆለት በቀላሉ ክርስቲያናዊ ተሳትፎውን ማከናወን ይችላል፡፡ ማተብ ከሌለው ግን ክርስቲያን ይሁን ያልተጠመቀ ስለማይታወቅ በሃይማኖት ዜጎች ዘንድ በቀላሉ ተቀባይነት ማግኘት አይችልምሦስተኛ ከማይታወቅበት ሀገር በአደጋም ይሁን በበሽታ እንደወጣ ሞት ቢደርስበት በማዕተቡ መታወቂያነት የክርስቲያን ሥርዓት ተፈጽሞለት አስክሬኑ ተፈርቶ በቤተክርስቲን ሊቀበር ይችላል፡፡
ማተብ ከሌለው ምስከር በአካባቢው ለክርስቲያንነቱ ማረጋገጫ የሰው ያውም በሰበካው ቤተክርስቲያን የሚታመን ክርስቲያን ከሌለ እንደአልተጠመቀ ተቆጥሮ እንደ አሕዛብ ሥጋው ዱር ከበረሃ ወድቆ ይቀራል፡፡
ዐራተኛ ማተብና መስቀል ያለው ክርስቲያን በውሃ ዋና ወይም በበረሃ ጎዳና በውሃ የሚኖሩ ወይም በበረሃ ያሉ አጋንንት በቀላሉ ሊለክፉት አይችሉም፡፡ ይህምበየጠበሉ ሥፍራ በተአምራት ተረጋግጧል፡፡ አጋንንት የለከፋቸው ሰዎች ማተብና መስቀል አይወዱም፡፡ የሠፈረባቸው ርኩስ መንፈስ ማተብ እንዲበጥሱ መስቀል እንዲጥሉ ያደርጋቸዋል፡፡
ማተብ በሰይጣን ዘንድ ከተጠላ በአጋንንት ላለመለከፍ የማተቡ መኖር ይጠቅማል ማለት ነው፡፡
አንዳንድ ሰዎች የማዕተብ ሥርዓትን ለመቃወምና ዘመናውያን መስለው ለመታየት “ሃይማኖት በልብ ነው” ይላሉ ተሳስተዋል፡፡ ሃይማኖት የልብ ብቻ አይደለም የጠቅላላው ሕዋሳት ሁሉ ናት እግዚአብሔርን ስንወደውና ስናመልከው በልባችን ብቻ ሳይሆን በአፋችንም በአንገታችንም በጠቅላላው ሰብአዊ ተፈጥሮአችን ሁሉ መሆን ይገባዋል፡፡
ምክንያቱም እግዚአብሔር የጠቅላላው ሰውነታችን አምላክና ፈጣሪ ስለሆነ ነው፡፡ “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝvሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው
በአባቴ ፊት እክደዋለሁ፡፡ “ማቴ ፲፤፴፪-፴፫በዚህ ቃል
መሠረት በኢአማንያን ዘንድ ክርስቲያን መሆናችንን
የምንገልፀው በልባችን ብቻ ሳይሆን በቃላችንና በሥራችንም ጭምር ነው፡፡
በአንገታችንስ እንዳንመሰክርለት ማን ያግደናል? በአንገታችን ባለው ማዕተብም ለእግዚአብሔር
እንመሰክራለን የስሙን ምልክት በአንገታችን እናኖራለን አናፍርበትም ፡፡ የክርስቶስን ሞትና ትንሣኤ በጥምቀታችን እንደምንመሰክር የጥምቀታችንንም አርማ በማተባችን እናረጋግጣለን፡፡ (ሮሜ 10፤6-13፡፡ ኢዮኤል 2፤32፡፡ ሮሜ 6÷1-5 ፣ ማቴ 5÷11-12፡፡ 1ጴጥ 2÷21-22 1ጴጥ 4÷12-16)ተመልከቱ፡
የማዕተብ ጥቅም
1. የክርስትናን ማዕተብ በአንገት ማሰር በልብ ያለውን እምነት ሳያፍሩ በኃጢአተኛው ትውልድ መካከል ስለ ክርስቶስ መመስከር እንዲሁም ለሰይፍ ለመከራ መዘጋጀትን ማመልከት ነው፡፡
2. ክርስቲያን ከሆኑ ምእመናን ጋር ሃይማኖታዊ የሆነውን ተሳትፎ በቀላሉ ለማከናወንና በክርስቲያን ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘ
3. በጉዞ ላይ ያልታሰበ አደጋ ቢያጋጥምና ሞት ቢደርስ አደጋው ደርሶበት ያረፈው ክርስቲያን ቤተሰቦቹ ባይገኙ በቅርበት በማዕተቡ ክርስትናው ተረጋግጦ ጸሎተ ፍትሐት ተደርጎለት በእምነቱ ተከብሮ አስከሬኑ በክርስቲያኖች መካነ መቃበር ያርፋል፡፡
ወስበሐት ለእግዚአብሔር!

ወጣቶቹ ሰማዕታት ነፍሳቸውን ለሃይማኖት!
እንኳን ለበዓለ ቃና ዘገሊላ አደረሳችሁ !!!
የድል በር መድኃኔዓለም ታቦት ከጥምቀተ ባሕሩ ወደ ቤተ መቅደሱ ሲመለስ
በኤሌክትሪክ አደጋ ምክንያት ሠረገላውን ይገፉ ከነበሩት ወጣቶች ሦስቱ
ወዲያውኑ ሲያርፉ አንደኛው እስካሁን በሆስፒታል የሕክምና ርዳታ እየተደረገለት
ይገኛል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወጣቶቻችን ለታቦታቱ ክብር ሲባል በሰው የሚገፋ ሠረገላ
እየሠሩ በሚያስደንቅ እና በሚያስመሰግን ላቅ ያለ ደረጃ በዓለ ጥምቀት
እንዲከበር የአንበሳውን ድርሻ እየያዙ ነው፡፡ ወጣት ያላት ቤተ ክርስቲያን ሕያዊት
ናት፡፡ በጀቱን ከኪሳቸውና ከምእመናንን እየሰበሰቡ እግዚአብሔርን በሚገባ
ያከብራሉ፡፡ የሰው ፊት እየገረፋቸውም ቢኾን እነርሱ በዓለ ጥምቀትን በልዩ
መልክ ለማክበር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ከተማዎቻችንን በልዩ ልዩ መንገድ
ሲያሸበርቋቸው የሚሰስቱት ጉልበትና ጊዜ የላቸውም፡፡ ማድመቅ ብቻ ሳይኾን
ሥርዓት በማስከበርም ፖሊስን እያስናቁት መጥተዋል፡፡ ያመነን ሕዝብ
መቆጣጠር መድከም ብቻ ነው ትርፉ፡፡
የድል በር መድኃኔዓለም ታቦት በሚያስደንቅ ሕዝብ ታጅቦ በመጓዝ ላይ ነው፡፡
ሠረገላው በጣም ቁመተ ረጅም ነው፡፡ ታቦተ መድኃኔዓለም ወደ መንበረ ክብሩ
ሲመለስ በነበረው ደማቅ አሸኛኘት የሠረገላው ግርማ ሞገስ የበለጠ በዓሉን
አድምቆታል፡፡ ይህም የኾነው በወጣቶቻችን ብርታት እና ቅንነት ነው፡፡
ከእነዚህ አድማቂዎቻችን መካከል በዘንድሮው በዓለ ጥምቀት ሦስቱ የክብር
አክሊል ተቀዳጅተዋል፡፡ ለታቦታቱ ክብር ሲባል ከብረት የተሠራውን ሠረገላ
እያንቀሳቀሱ በውስጥ መንገዶች በኩል እያለፉ ሳለ፤ ድንገት ቁመተ ረጅሙን
ሠረገላ ወደ አንድ ቤት ተጠልፎ የሚገባው የኤሌክትሪክ ገመድ ይነካዋል፡፡
በዚህ ጊዜ ላዩ ብረት፣ መዋቅሩ ብረት፣ ማገሮቹ ብረት፣ መግፊያና መሸከሚያዎቹ
ብረት የኾነው ሠረገላ ጨብጠውት የነበሩትን ዐራቱን ወጣቶች እየተቀባበለ
ባወረደው የኤሌክትሪክ እሳት ጠበሳቸው፡፡
ሦስቱ ወዲያውኑ በታቦቱ ፊት ወደ ተዘጋጀላቸው መንግሥት በክብር ሔዱ፡፡
አንደኛው ግን በቅርብ ወዳለ ሆስፒታል ደርሶ ርዳታ እየተደረገለት ይገኛል፡፡
መድሃኔዓለም ይድረስለት፡፡ ወጣትነት እንደዚህ እግዚአብሔርን ሲያከብሩ
መገኘት ነው!
ደግ እየሠሩ መሞት መታደል ነው፡፡ ክፉ እየሠሩ ሞት የማይነካቸው አሉና፡፡
የእነዚህ ወጣቶች ታሪካቸው የቀድሞው ሳይኾን ይህኛው ነው፡፡ የተገኙት ታቦተ
እግዚአብሔርን ሲያከብሩ ነው፡፡ ከሁሉም ሥራቸው የሚበልጠውን ሲያደርጉ
እግዚአብሔር ጠራቸው፡፡ ወጣትነትን ሲያውቁበት እንዲህ ያለ ሽልማት
ያስገኛል፡፡
👇👇👇👇👇