Forwarded from ቶጳዝዮን
TikTok
TikTok · ᴇᴅi✍️
Check out ᴇᴅi✍️’s video.
Forwarded from ቶጳዝዮን (ᴇᴅᴇɴ)
ᴇᴅᴇɴ
https://vm.tiktok.com/ZMAawhhvu/
ቤተሰብ አዲሱ የ TikTok አካዉንቴ ነዉ follow,share,repost እያደረጋችሁ❤️❤️
#ማብቂያ_የለሽ
የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር አይምሮዬ ይግባኝ እያለ የተዘጋ መዝገብ ማስከፈት ይወዳል። የአሁኔ ቁስል አልበቃ ብሎ ዳነ ብዬ የተውኩትን እያወሳ ህመሜ ላይ ጨው ይነሰንሳል። ሳልማር ያለፍኩባቸውን አንቀፆች እየጠቀሰ ፤ ለተፈጠረው ክስተት ተጠያቂው እራሴው መሆኔን በህሊና ችሎት ፊት አሰምቶ ይናገራል።
.
ባመኑት መከዳት ፥ ወዳጅ ባሉት መነከስ ብዬ ከማሰላሰሌ....ደግመህ የተነከስከው ካለፈው ነካሽህ ስላልተማርክ ነው....እያለ ያለፉ ዓመታት ስህተቴን እያስታወሰ ይወቅሰኛል። ልክ እንደ እሳትራት አጥፊውን የወደደ መሆኔን ይነግረኛል። እኔው ተበዳይ እኔው በዳይ ሆኜ አርፈዋለሁ።
[ ጥሩቤል ]
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel

❤🔥6
መቼ ትመጫለ የት ላይ ልጠብቅሽ
ቀኑን ቁረጭልኝ እርሜን ልቁረጥልሽ
ቀንስ በመቼ ቀን ቦታውስ የት ቦታ
ንገሪኝ አለሜ
በመጠበቅ ብዛት ነፍሴ እንዳትረታ
ሰአት በስንት ሰአት በስንትስ ደቂቃ
ንገሪኝ ናፍቆቴ
በመጠበቅ ተስፋ ነፍሴ እንዳታበቃ
አወይ ባየሽልኝ
ካንች ተለይቼ ያለፉኝን ቀኖች
ምናል ባየሽልኝ
ቀኔን የበሉትን እልፍ ሰቀቀኖች
ከእግሮቼ መሀል ስር
ብዙ እንባ አሉልሽ😔
መጥተሽ ጠይቂያቸው
ኑሮየን ይንገሩሽ
😔😔😔😔😔😔😔😔😜
✍ ዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤭🤭ዝም ብለን ዝምታን እንስበር🤭🤭
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
ቀኑን ቁረጭልኝ እርሜን ልቁረጥልሽ
ቀንስ በመቼ ቀን ቦታውስ የት ቦታ
ንገሪኝ አለሜ
በመጠበቅ ብዛት ነፍሴ እንዳትረታ
ሰአት በስንት ሰአት በስንትስ ደቂቃ
ንገሪኝ ናፍቆቴ
በመጠበቅ ተስፋ ነፍሴ እንዳታበቃ
አወይ ባየሽልኝ
ካንች ተለይቼ ያለፉኝን ቀኖች
ምናል ባየሽልኝ
ቀኔን የበሉትን እልፍ ሰቀቀኖች
ከእግሮቼ መሀል ስር
ብዙ እንባ አሉልሽ😔
መጥተሽ ጠይቂያቸው
ኑሮየን ይንገሩሽ
😔😔😔😔😔😔😔😔😜
✍ ዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤭🤭ዝም ብለን ዝምታን እንስበር🤭🤭
@ebuhbhr
@ebuhbhr
@tirrubel
#ሰውም_አይበረክትም
ከዓመታት በፊት ሁሉም ነገር መልኩ ሌላ ነበር....የከበበን ብዙ ነበር። ጓደኛ ብለን የሰየምናቸው ከልባችን ያቀረብናቸው ብዙዎች ነበሩ። ቤተሰብ ያወቀልን ውስጥ ጓዳችን ድረስ ገበናችንን ዘልቀው ያወቁ የተረዱ ፤ የኔ የምናላቸው ሰዎች ነበሩን። ዛሬ ላይ በነበር የቀሩ....ያኔ ስንት ነገር እንዳላሰለፈ ሰው ዛሬ በህይወት አጋጣሚ ስንገናኝ እንኳን የእግዜር ሰላምታ የማይችሩን የማንችራቸው ብዙዎች ናቸው።
ህይወት ለዚህ ምዕራፍ ታጨናለች ብሎ ማን ገመተ? የተጀመረ መንገድ ሁሉ ፍፃሜው አያምርም። ከነጋችን ጋር የሳልናቸው ሰዎች የህይወታችን የሆነች ምዕራፍ ላይ ሲደርሱ ይደበዝዛሉ። " ያለ እከሌ " ብለን ያወሳነው ሰው ትዝታ ከሚል ማህደር ኮታው ተሰይሞ ከዚያው ይቀራል። እንዲህ ነው እንግዲ መኖር....ከጠበቁት ተለይቶ ካልጠበቁት መጣበቅ። ነው ብለው ያሰቡትን ተነጥቆ አያሆንም ያሉትን መሸለም። የምር ግን አይገርምም? ተሳስቀው ባለፉበት ጎዳና እንደማይተዋወቅ መተላለፍ! በቁልምጫ እንዳልተጠራሩ ስሙን ቄስ ይጥራው መባባል።
አንድ ቀን በብዙ ሰው ትለውጣለች ሰው በየቀኑ አዲስ ነው ማንም ማንንም አያውቅም። እናውቃቸዋለን ብለን እንደማናውቃቸው ያሳዩንን ቤት ይቁጠራቸው። ብቻ ህይወት ይቀጥላል....ለወጣው ተተኪ እየተሰናዳ እልፍ እየሸኙ እልፍ መቀበሉ የኗሪነት ግዴታችን ነው።

👏7🔥2
#ከሰው_በላይ_ሰው
ከቃል በላይ የሚሆኑብን ሰዎች አሉ....በዓለም ቋንቋ ማይገለፁ ፥ ብዕሮቻችን የሚንበረከኩላቸው ልንገልፃቸው ከመሞከራችን ዐይኖቻችን ዕንባን የሚያፈሱላቸው ከሰው በላይ ሰው የሆኑ ሰዎች አሉ። እንደምግባራችን ቢሆን ፈፅሞ ማይገቡን....እንደ ቸርነቱ የታደልናቸው....አበቃ አከተመ ያልነውን ህይወት እንደ አዲስ የቀጠልንባቸው..."ለምን?" ብለን ያማረርነውን አምላክ "ተመስገን" ብለን የታረቅንባቸው በቃል ኃይል ማይብራሩ ከሰው በላይ ሰው የሆኑ ሰዎች አሉ።

👏3
ከህይወቴ መዝገብ ፩
ፍቅር እና ግጥምን አሀዱ ያልሁት በተመሳሳይ ግዜ ነበር። ገና የአስራ አምስት ዓመት ልጅ እያለሁ አበባ ከምትባል የክላሳችን ልጅ ጋራ የአይኑኳ ፍቅር ላይ ወደቅሁ። እድሜየ ይሁን አይን አፋርነቴ ባይገባኝም የውስጤን ስሜት ግን አውጥቼ መናገር አልቻልሁም ነበር። በፍቅር እሳት እየተለበለብሁ እንደሆነ ግን አፌ ዝም ቢልም አይኔ እና ቀልቤ አፍ አውጥቶ ለእርሷ ብቻ ሳይሆን ለትምህርት ቤቱ ይናገሩ ጀመር። ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች የምመደብ ስለነበርሁ ሁሉም ትምህርት ውሀ በላው እያሉ የቡና መጠጫቸው አደረጉኝ። ነገር ግን እድሜ ለአማረኛ መምህሬ ይሁን እና በአንድ ደንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ በአንድ የግጥም ስንኝ ፍቅሬንም በአደባባይ እንድናገር ግጥምም መፃፍ እንደምችል መንገድ ከፈተልኝ። ነገሩ እንዲህ ነው። በፍቅር ነበልባል በምለበለብብት ሰአት አንድ አንድ ሰም እና ወርቅ ያለው ቅኔ ፅፈን እንድንመጣ የቤት ስራ ይሰጠናል። አንድ በችግር ላይ ያለ ሰው አጋጣሚዎችን ሁሉ ለችግሩ መፍትሄ ለማድረግ እንደሚታትር ሁሉ እኔም ፍቅሬን የምገልፅበትን መንገድ እያቃጨልሁ ሳለ እንድ ስንኝ ከአይምሮየ ጓዳ ከተፍ አለ።
"ማንም አልተረዳኝ
አላየው ጭንቀቴን
ገና በልጅነት
በአበባ መሞቴን "
የምትለዋን ስንኝ ፅፌ ክላስ ላይ አቅርቤ ከፍቅሬ እና ከግጥም ጋር በተመሳሳይ ቀን ተገናኘሁ
አይገርምም???????
እዚህ ድረስ ከመጣችሁ አይቀር ህብረ ቃል ፣ ሰም እና ወርቅ አውጡልኝ።
✍ ዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤭🤭ዝም ብለን ዝምታን እንስበር🤭🤭
https://xn--r1a.website/yegitimedrek

Telegram
ዝምተኛው የግጥም ቤተ-መጽሐፍ
አላማችን፦ ግጥም የተራቡ ነፍሶችን ከግጥም ባህር ምንጭ ማጠጣት
በዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
የሁሉም ሰው ሀሳብ የሚንሸራሸርበት መድረክ
የሚያስቁ
የሚያስተምሩ
የሚያነቃቁ
ሀሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ
በዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
የሁሉም ሰው ሀሳብ የሚንሸራሸርበት መድረክ
የሚያስቁ
የሚያስተምሩ
የሚያነቃቁ
ሀሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ
🥰2👏2
#ጥሩቤል_ጥሩ_ተሸለመ_😁
ክብራት እና ክቡራን በስነ-ፅሁፉ ዘርፍ ሜዳልያ መሸለሜን ተከትሎ እቤት የዶሮ ዐይን የመሰለ ድንቅ ጠላ ተጠምቋል። ስለሆነም ባሉት ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ😌
.
ቀድመው እንኳን ደስ አለህ ብለው ኮመንት ላደረጉ 3 ሰዎች ተጨማሪ 2 ሊትር ጠላ በስጦታ መልክ የማበረክት ይሆናል 😌😁
ለማንኛውም ግን ሁላቹንም አመሰግናለሁ እዝች Point ላይ ለመድረሴ የሁላቹም ሚና አለበትና ክበሩልኝ....ገና ጅማሬው ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@Ediwub @Attegebb @Sg2124 @Baba2417 @PoemPen @Yeab169
Mention ያደረኳቹ ደሞ ለእናንተ ሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 እመብርሃን ውለታቹን ትክፈልልኝ🙌 ዛሬ እዚህ ለመድረሴ ብዙ የከፈላቹ ብዙ የለፋቹ ሰዎች ናቹ....ቃል የለኝም በቃ!
ጠላውን ግን የተጠመቀበት ጠጡ ስቀልድ ነው 🙄

👏4
ተሰባብረህ ብትወድቅ
ሺህ ጊዜ ብትደማ
አደራህ ወዳጄ
የቁስልህን ህመም
እናትህ እንዳትሰማ
ለምን? እንዳትለኝ
የቁስልህ ስንጥቃት
አንተን ቢወጋህም
ያደክምሀል እንጅ
ሰባብሮ አይጥልህም
ይሄ ያንተ ቁስል
ከእናትህ ዘንድ ሲሆን ጎልቶ ይታያል
ደዳግማ ላታገግም ስብሮ ይጥላታል
ስለዚህ አደራ
ስኬትህን ካልሆነ
የውድቀትህን እሩብ
ለእናትህ አታውራ
✍ ዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤭🤭ዝም ብለን ዝምታን እንስበር🤭🤭
https://xn--r1a.website/yegitimedrek
ሺህ ጊዜ ብትደማ
አደራህ ወዳጄ
የቁስልህን ህመም
እናትህ እንዳትሰማ
ለምን? እንዳትለኝ
የቁስልህ ስንጥቃት
አንተን ቢወጋህም
ያደክምሀል እንጅ
ሰባብሮ አይጥልህም
ይሄ ያንተ ቁስል
ከእናትህ ዘንድ ሲሆን ጎልቶ ይታያል
ደዳግማ ላታገግም ስብሮ ይጥላታል
ስለዚህ አደራ
ስኬትህን ካልሆነ
የውድቀትህን እሩብ
ለእናትህ አታውራ
✍ ዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤭🤭ዝም ብለን ዝምታን እንስበር🤭🤭
https://xn--r1a.website/yegitimedrek
Telegram
ዝምተኛው የግጥም ቤተ-መጽሐፍ
አላማችን፦ ግጥም የተራቡ ነፍሶችን ከግጥም ባህር ምንጭ ማጠጣት
በዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
የሁሉም ሰው ሀሳብ የሚንሸራሸርበት መድረክ
የሚያስቁ
የሚያስተምሩ
የሚያነቃቁ
ሀሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ
በዝምተኛው ፀሀፊ
@belay_HI
የሁሉም ሰው ሀሳብ የሚንሸራሸርበት መድረክ
የሚያስቁ
የሚያስተምሩ
የሚያነቃቁ
ሀሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ
❤🔥1🔥1😢1
#ይነበብ
ሰላም እንደምን ናቹ 🙌 በተደጋጋሚ Livestream ይመለሳል የሚል ነገር Post ተደርጎ ነበር ያንን ታውቃላቹ....ግን ደሞ ሊሆን አልቻለም። እናም ዛሬ ያለውን ነገር እውነታውን አውቃቹ እንድታግዙኝ ነው🙏 ምን መሰላቹ Livestream ሁሌ ምከፍተው እኔ ነኝ ማለትም የሚያግዘኝ ሰው የማልኖር ቀን ፕሮግራም የሚመራልኝ ሰው የለም። እኔ ደሞ በግል የህይወት ሩጫዬ ምንም ፋታ እያገኘው አይደለም።
.
ድጋሚ Live እንዲመለስ የሚያግዘኝ ሰው ፈልጋለሁ...የምር በጣም ነው ቀን በቀን በመቆሙ የሚሰማኝና ምትችሉ Livestream በመምራት አግዙኝ። በሳምንት ሶስት ቀን በተለያየ ርዕስ ዙሪያ ምንወያይበትን መድረክ እንመልሰው። ሁለት ሰዎች አንድ አንድ ቀኗን ምትመሩ ምታወያዩ ሰዎች ፈልጋለሁ። እና ፍቃደኛ የሆናቹ ሰዎች በውስጥ አናግሩኝ 🙏