Behager lij
3.21K subscribers
676 photos
32 videos
2 files
103 links
Behager lij is a home for incredible Ethiopian graphic designs and Branding. We excel at making creative and unique designs. check out our works here and be part of our creative family.

Contact +251913616466 or @Behagerlijcontact
Download Telegram
መልካም የከተራ እንዲሁም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!
- በሀገር ባህል ልብሳችሁ እንደምትደምቁ፤ እንዲሁ ልባችሁ እንደለበሳችሁት የፀዳ ይሁን። -

Behagerlij. 2012

#Ethiopia #holiday #religious #cultural #timket #festivity #beauty #behagerlij
ምላሽ ሳትጠብቁ የምትሰጡበት፤
ዕዳ ሳይሆንባችሁ የምትቀበሉበት፤
ለፍቅራችሁ ፅናት የምትተጉበት፤
መልካሙን ሁሉ የምትመርጡበት
የፍቅር ህይወት ይሁንላችሁ።

Behagerlij. 2012

#Ethiopia #holiday #valentine #festivity #beauty #behagerlij