ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾም(ለጾመ ፍልሰታ ) በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
#እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ይህችን የሰላም ምንጭ የሆነች #የእመቤታችንን ጾም ምክንያት በማድረግ እነዚህን የጸሎትና የምዕላ ቀኞች ስለ #እመቤታችን እና ስለ #እመቤታችን ብቻ የሚያተኩሩ ዜና ሕይወት ይዘንላችሁ እንቀርባለን::

ስለ ሀሳባችን ስኬት በጾም በጸሎታችሁ እንዲሁም በሱባዬዎቻችሁ አስቡን🙏

በእናቱ በእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ሀገራችንን ኢትዮጲያን ሕዝቦቿን ከጥፋት ድንበሯን ከጠላት ይጠብቅልን አሜን!🙏